Telegram Web
በክፍያ ቀናችን መሰረት የመላቶፕ ክፍያ ፈፅመናል።

የተፈፀመው ክፍያ የ June ወር ነው።
በዚህ ወር ማለትም በ July ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በ August 22 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።

ከዚህ በፊት ሞልተው ከነበረ በድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም።


💬: @MelaDiscuss
📣: @MelaTopET
🌐: MelaTop.com
የዚህ ወር ክፍያ በተፈጠረ Technical ችግር ምክንያት ሊዘገይ ችሏል። ችግሩ እንደተፈታ ክፍያችሁ እንደሚደርሳችሁ እየገለፅን እሰከዛው ድረስ በትግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

@MelaTopET
በክፍያ ቀናችን መሰረት የመላቶፕ ክፍያ ፈፅመናል።

የተፈፀመው ክፍያ የ July ወር ነው።
በዚህ ወር ማለትም በ August ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በ September 22 - 24 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።

ከዚህ በፊት ሞልተው ከነበረ በድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም።

ክፍያ ዘግይቶባችሁ ለነበራችሁ ተጠቃሚዎቻችን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን!


Group 💬: @MelaDiscuss
Channel 📣: @MelaTopET
Website 🌐: MelaTop.com
ሰላም የተከበራችሁ ውድ መላቶፐሮች፣

በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት ለሳምንታት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን በዛሬው እለት ማለትም ጳግሜ 3 2012 ዓ.ም በይፋ ስራውን ጀምሯል በተፈጠረው ችግር ለተቃረጠባአችሁ መላቶፐሮች ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።

ከቤቶ ሆነው በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ!

Group 💬: @MelaDiscuss
Channel 📣: @MelaTopET
Website 🌐: MelaTop.com
📣 አስደሳች ዜና!

ከዚህ በፊት ከኢትዮጵያ ለሚያገኙት ተመልካች ይከፈሎት በነበረው የክፍያ መጠን ላይ ጭማሪ አድርገናል።

Group 💬: @MelaDiscuss
ለጊዜው አዲስ ተመዝጋቢዎችን በመቀበል ላይ አይደለንም።

ምዝገባ በጀመርን ሰአት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ እናሳውቃለን።

Group 💬: @MelaDiscuss
ከዚህ በፊት ለመመዝገብ ሞክራችሁ Verification Code ያልደረሳችሁ ተመዝጋቢዎች፤ Register ያደረጋቹበትን መረጃ በመጠቀም Login በማድረግ እና 'Didn't get the code?' የሚለውን በመንካት Verification Code ማግኘት ትችላላችሁ።


Group 💬: @MelaDiscuss
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች!

ተቋርጦ የነበረው ምዝገባ መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን።

https://melatop.com


Group 💬: @MelaDiscuss
የዚህ ወር ክፍያ በተፈጠረ Technical ችግር ምክንያት ሊዘገይ ችሏል። ችግሩ እንደተፈታ ክፍያችሁ እንደሚደርሳችሁ እየገለፅን እሰከዛው ድረስ በትግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

Join MelaTop's Discussion Group
@MelaDiscuss
ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች

ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ በጣለው ገደብ ምክንያት በባንክ በኩል ክፍያ ለመፈፀም አልቻልንም ስለዚህ በዚህ ወር ክፍያ የምንፈፅመው በ YenePay እና በሞባይል ካርድ ነው።
የዚህ ወር ክፍያ እንዲደርሳችሁ የመላቶፕ አካውንታችሁ ላይ በመግባት የክፍያ መቀበያ መንገዳችሁን ወደ 'YenePay' ወይም 'Mobile Card Recharge' መቀየር ይጠበቅባችኋል። በ YenePay በኩል ክፍያ ለመቀበል በቅድሚያ yenepay.com ላይ በመግባት አካውንት መክፈት ይኖርባችኋል። በ YenePay በኩል የተቀበላችሁትን ክፍያ በ CBE-birr ፣ በ Amole ፣ በ Hellocash እንዲሁም በ M-Birr በኩል ማውጣት ትችላላችሁ።

ማስታወሻ:- ያለፈው ወር ክፍያ ከአሁኑ ወር ክፍያ ጋር ተደምሮ የሚደርሳችሁ ይሆናል።

Join MelaTop's Discussion Group
@MelaDiscuss
መላቶፕ ወደስራ ተመልሷል! 🎉

ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን።

⚠️
አገልግሎቱን የጀመርነው ለነባር ተጠቃሚዎች ሲሆን ከጥቂት ቀናት በኋል አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል የምንጀምር ይሆናል።

Group 💬: @MelaDiscuss
ምዝገባ ተጀምሯል!

ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በቅርቡ እንጀምራለን ባልነው መሰረት አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን። https://melatop.com/register ላይ በመግባት ምዝገባውን ማከናወን ይቻላል።


የማረጋገጫ ኮድ ለማግኘት @OnePINBot ን ይጠቀሙ።

__
Group 💬: @MelaDiscuss
ምዝገባ ተጀምሯል!

ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በቅርቡ እንጀምራለን ባልነው መሰረት አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን። https://melatop.com/register ላይ በመግባት ምዝገባውን ማከናወን ይቻላል።


የማረጋገጫ ኮድ ለማግኘት @OnePINBot ን ይጠቀሙ።

__
Group 💬: @MelaDiscuss
መላቶፕ በአዲስ መልክ ወደስራ ተመልሷል

ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች!
👋
ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን በአዲስ መልክ መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።

አዲሱን መላቶፕ ምንድነው የተለየ የሚያደርገው?
መላቶፕ ከዚህ በፊት የሚጠቀመውን የ Pay-Per-Click አሰራር ወደ Pay-Per-Sells ቀይሯል። ከዚህ ቀደም መላቶፕ ላይ ክፍያ የሚታሰበው ባገኙት የ Click ብዛት (PPC) እንደነበር ይታወቃል አዲሱ መላቶፕ ግን ባስመዘገቡት የሽያጭ ብዛት የተሻለ ክፍያ (Commission) የሚያገኙበትን አሰራር ይዞ መጥቷል።

ምዝገባውን ለማከናወን melatop.com ላይ ይግቡ

ነባር የመላቶፕ ተጠቃሚዎች አዲስ ምዝገባ ማከናወን ይጠበቅባችኋል።

@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋

ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ወደ ክልል ከተሞች እቃዎችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ባሉበት ሆነው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለሚኖሩ ሰዎች አቃዎችን በመሸጥ ክፍያ (Commission) ማግኘት ይችላሉ።

@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋

በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌቶች ላይ እገዳ ስለተጣለ እቃዎችን ማድረስ አልቻልንም። ስለዚህ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ገዢዎች እቃዎችን ከሱቃችን በመምጣት መውሰድ የሚችሉበትን አማራጭ ይዘን መጥተናል።

አንድ ሰው እቃዎችን በአካል መጥቶ የሚገዛ ከሆነ ኮሚሽኑን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?

ደንበኞች የእርሶን ሊንክ ነክተው እቃዎችን በሚያዙበት ጊዜ ሙሉ መረጃ የያዘ የማረጋገጫ SMS ይላክላቸዋል። እቃውን ለመውሰድ ወደ ሱቃችን ሲመጡ የተላከላቸውን SMS እንዲያሳዩን እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ያንን በማየት ከእርሶ በኩል መምጣታቸው ስለምናውቅ ኮሚሽኑን ያገኛሉ።

ማሳሰብያ፦ ለክልል ከተማ ነዋሪዎች እቃዎችን እንልካለን።


@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
እቃዎችን ማድረስ ጀምረናል 🛵

በአዲስ አበባ በሞተር ብስክሌቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ስለተነሳ አቃዎችን ማድረስ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።


@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋

በ አ/አ እስከ መስከረም 29 የሞተር ተሽከርካሪዎች ላይ ክልከላ እንደተጣለ ይታወቃል ስለዚህ በአዲስ አበባ የሚኖሩ ገዢዎች እቃዎችን የሚያገኙት ከሱቃችን በመምጣት ነው።

አንድ ሰው እቃዎችን በአካል መጥቶ የሚገዛ ከሆነ ኮሚሽኑን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?

ደንበኞች የእርሶን ሊንክ ነክተው እቃዎችን በሚያዙበት ጊዜ ሙሉ መረጃ የያዘ የማረጋገጫ SMS ይላክላቸዋል። እቃውን ለመውሰድ ወደ ሱቃችን ሲመጡ የተላከላቸውን SMS እንዲያሳዩን እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ያንን በማየት ከእርሶ በኩል መምጣታቸው ስለምናውቅ ኮሚሽኑን ያገኛሉ።

ማሳሰብያ፦ ለክልል ከተማ ነዋሪዎች እቃዎችን እንልካለን።



@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
እቃዎችን ማድረስ ጀምረናል 🛵

በ አ/አ እስከ መስከረም 29 የሞተር ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ስለተነሳ አቃዎችን ማድረስ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።


@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
2025/05/28 22:47:54
Back to Top
HTML Embed Code: