Forwarded from አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
"የፆም፣ የቂያም እና የዘካተል ፊጥር ህግጋት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና
ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
ለ 🕟24 ሰዓት የሚቆይ
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe4oPB4bniEHI9IHQpbQd5corej7mES3vs5hJiA02DOw87opg/viewform
✍ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!
መልካም እድል ለሁላችሁም!

Google Docs
"የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት ትንታኔ" ኮርሰ ማጠቃለያ ፈተና
50 ጥያቄዎች x እያንዳንዱ ጥያቄ የያዘው ነጥብ 2 = 100%
ቢስሚላሂ አርረሕማን አርረሒም
ኢናሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!
=====================
የዛሬን አያድርገውና ህዝባችን ዓሊሞቹን በሚያልቅበት እና በሚንከባከብበት በዚያን ጊዜ «ዓሊም በሕይወት ሲኖር ቤቱ ማርና ቂቤ አይጠፋም። የሞተ ዕለት ግን የሚላስ የሚቀመስ ይጠፋል። ለቤተሰብ የሚያወርሰው ለልጆቹ የሚያስቀረው ሀብት አይኖረውም።» ይባል ነበር።…
:
ዓሊሞቻችን የሁላችን የሆነውን ማህበረሰባዊ ግዳጅ (ፈርዱል‐ኪፋያ) ለመወጣት ሕይወታቸውን ሰጥተው፤ ጉልበታቸውን ሰውተው እንደቤተሰባቸው ለሚያዩት ሕዝባቸው እስከ ዕለተ ህልፈታቸው ዒልምን አውርሰው ያርፋሉ።
:
ለዚህ የሕይወት ውለታ የእኛ መልስ ምን ይሁን?!
በሕይወት እያሉ የነፍሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ዓለማዊ ነዋይ ችላ ብለው በዙህድ ለያዙት ቤት ከህልፈታቸው በኋላ የእኛ አስተዋፅዖ ምን ይሁን?! የሁሉም ዓሊም ጓዳ ቢፈተሽ የዱንያ ሽንቁሩ ብዙ ነው! እናም ወዳጆቼ ምንጊዜም ራሳችንን እንሰትር! ነውራችንን እንሸፍን! ገመናችንን ለባዳ አናጋልጥ!
:
እነሆ ዛሬ የምንሸኛቸው ሸይኽ ሑሰይን የሦስት ህፃናት አባት ነበሩ። የሶስት አይን ያልገለጡ ጨቅላ ልጆች አባት ነበሩ። ለካ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው! አላህ የነቢዩ ጎረቤት ያድርግዎት ሸይኻችን!
:
እነዚህን የቲም ልጆቻቸውን የማቋቋም ሃሳብ የሰነቁ ወዳጆቻቸው የባንክ አካውንት ከፍተው ጥሪ እያደረጉ ነውና የበኩላችንን እናበርክት። ግዴታችንን እንወጣ።
ለዚሁ ጉዳይ የተከፈቱት ቁጥሮችን እነሆ:—
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን፣ ያሲን ሰልማን፣ ዐብዱልዐዚዝ ሙሐመድ እና ቶፊቅ ባህሩ
:
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ: 01320449221600
:
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ: 1000397116836

Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
Inna Lillahi We Inna Ileyhi Raji'uun!
✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴
የኢትዮጵያውን ሙስሊሞችን መብት አስመልክተው በመቆርቆር፣በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀሳባቸውን በማንሸራሸር የሚታወቁት ኡስታዝ አብዱልወሃብ ካሳ በኮሮና ታመው ወደ ኣኪራ አምርተዋል።ከ2 ሳምንት በፊት በኮቪድ ታመው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን በሆስፒታል ሆነው በፌስቡክ በለቀቁት በዚህ የቪዲዮ መልዕክት አውፉታን ጠይቀው ነበር።አላህ በምህረቱ ጀነትን ይወፍቃቸው።አላህ ለቤተሰብና ወዳጆቻቸው መጽናናትን ይለግሳቸው።
Mirga muslimootaf quuqamuufi midiyaalee hawaasumma irratti dubachu dhaan kan beekaman ustaaz Abdulwahaab kaasaa dhukkuba koroonaan qabamani torbi lamaaf yaalamaa eega turani booda boqatan. Hospitaal irraa toora facebook irratti dhaamsa vidiyoo armaan gadi irratti dabarsani turanin awfi gaafatani turaani.Rabbi rahmataa isaatin jannata habadhaasuni. Rabbin Maatiifi jaalalleewaan isaanitif imo obsa hakennufi.