Telegram Web
Forwarded from 🌷
Forwarded from 🌷
‏اللهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌ تُحِب الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنا
«ጉዳዩ የፈጥር ሳይሆን በእኩል የመታየት ጉዳይ ነው።»
"Dubbin kan faxri osoo hin ta'iin walqixxumaan kan ilaalamuti"


ለዛሬ ተዘጋጅቶ የነበረው የአብዮት አደባባይ ኢፍጣር ዝግጅትን መንግስት በቦታው አታድርጉ ማለቱን አዘጋጆቹ ከስር በተያያዘው ደብዳቤ ገልጸዋል። እኩልነትህን ያልተቀበለ አካል ተሰምቶ መብትህ ሲከለከል በመለማመጥና በመንበርከክ እኩልነትህ እንደማይረጋገጥ ተረድተህ ለክብርህ በጋራ ቁም! «ብርሃናችሁ ይህን ከመሰለ ጨለማችሁ ምን ሊመስል እንደሚችል ተረድተናል» ብለህ በኢፍጣሩ የመሳተፍ ሃሳብ ያልነበረክ ጭምር ለኢፍጣር በቤትህ ያዘጋጀከውን ፈጥር አልያም ቴምርም ቢሆን ይዘህም ቢሆን ከስፍራው ተገኝተህ አፍጥር። ነገሩን አቃለው ለሚመለከቱት ካሉ ጉዳዩ የፈጥር ሳይሆን በእኩል የመታየት ጉዳይ እንደሆነ አስረዳቸው። ዳሩን ባለማስከበራችን መሃሉ ዳር ሆኖ መሪ ተቋም አልባ ወደመሆን እያመራንና መጅሊስን እያጣን እንደሆነ አስታውሳቸው። ሁለተኛ ዜግነቱን አምኖ የተቀበለ ከአብዮት አደባባዩ የፈጥር ዝግጅት መቅረት መብቱ ነው።

Sagantaan afxaara abiyoot addabaabay irratti harraaf qabamee mootummaan waan bakka sanatti gochu hin dandessanu jechu isaa qophesitoonno saganticha xalayaa armaan gaditti argitanuun ifa godhaniiru. Gareen walqixxumaan kee hinliqimfamneefi dhagahamee yeroo mirgi kee dhorkamu kadhachuu fi jilbinfachuudhaan akk wal qixxumaan kee hin kabajamnee barii waliin dhaabbadhu! ‘’ Ifti keessan yoo akkana ta’ee dukkanni keessan akka maal ta’u hubanneeraa jechuun sagantaa ifaxaarichaa irratti hirmaachuudhaaf kan sila yaada hin qabaannee dabalatee faxriidhaaf waan manatti qopheeffattee yookaan tamriis ta'uu qabadhuu gara sagantaa faxricha irratti argami faxari. Warra dubbi kana xiqqeessu barbaaduuf dubichi kan faxrii osoo hin ta'een walqixxumaan ilaalamu akka ta'ee ibsiifi. Daangaa(moggaa) waan hin kabachisneef gidduun daangaa ta'ee dhaaba hogganaa ummataa majliisaa akka dhabaa jiru ibsiifi.Warri lammi lammafaa ta’uu jaraa amanee fudhaatee sagantaa faxri abiyoot addabaabay irraa hafuun mirga isaati.
ሁለተኛ ዜግነቱን አምኖ የተቀበለ ከአብዮት አደባባዩ የፈጥር ዝግጅት መቅረት መብቱ ነው።
ጉዞ ወደ ኢፍጣር ስፍራ ቀጥሏል።
Imalli gara bakka ifxaaraa


አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ጋር (ሀራምቤ ሆቴል ጋር)
Gamoo haaraa baank dalda itiyooppiyaa ijaaramaa jiru(hoteela haraambee biraam) bira.

እያንዳንዱ ሰው በሞባይሉ የሚሆነውን ሁሉ ይቅረጽ!
Tokko tokkoon namaa bilbila isaatii hawaraabu.
ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በአከባቢያችሁ እየሆነ ያለውን በፌስቡክ ላይቭ እየቀዳችሁ አስተላልፉ።ፎቶ እያነሳችሁና እየቀረጻችሁ ለጥፉ። በተለይ ሆነ ብለው ሰላማዊውን የኢፍጣር ዝግጅትን ወደአላስፈላጊ ሁኔታ የመውሰድ አዝማሚያ ያላቸውን ካያችሁ በእነርሱ ላይ አተኩሩና ቀረረፁ።።
Ammaa kaastanii naannoo kessan irratti waan ta'aa jiru suraa kaasaa, vidiyoon waraaba akkasumas facebook irratti waraaba live dabarsaa. Kessattu warra saganataa faxri nagaa gara jequmsaati geesuu fedhu yoo argitan jara irratti xiyyeefadhaa.
ለጠላት አገር የሚያስፈልገውን መሳሪያ ሁሉ ይዘው ወጥተዋል!
ከአስለቃሽ ጭስ እስከ ስናይፐር ብረት ለበስ ተሽከርካሪ እና ሌሎችም....
😔ከአዲስ አበባ ፓሊስ እስከ ቀይ ላባሽ ሁሉም ሀይል ተሰልፏል!!!
ቴምር እና ውሀ ይዞ ለሚያፈጥረው ሙስሊም ምእምን ይህ ሁሉ "ማፍጠሪያ" ለምን ???
ጉዳዩየ አደባባይ ሳይሆን "የደረጃ ዜግነት" ጉዳይ ነው !
Forwarded from Tofik Degu
ገብተው ይሳተፉ!!!
--------
በሴራ የተሰረዘው የህዝብ አደባባዩ ኢፍጠር ዝግጅት!
ነጻ የህዝብ ዉይይት! ተወያይ እንግዶች አሉ እርሶም ይግቡ ይሳተፉ

ወደ ዙም ስቱድዮአሽን ለመግባት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://us02web.zoom.us/j/915883499?pwd=aWFHRFExM2FIUWhRc254bG5tVkJLdz09
የዘካተል-ፊጥር ህግጋት
★★★★★★★★★★★★★★
1/ ዘካተል-ፊጥር የጾሙም ያልጾሙም አዋቂና ህጻናትም ላይ በሙሉ ግዴታ ነው

2/ የሚሰጠውም ለአቅመ ደካማ/ሚስኪኖች ብቻ ሲሆን አንድ ሰው የቲም ወይም የአካል ጉዳተኛ ብቻ ስለሆነ ዘካተል-ፊጥር ይግባዋል ማለት አይደለም!

3/ የቲምም ይሁን አካል ጉዳተኞች በቂ መተዳደሪያ ካላቸው ዘካ አይሰጣቸውም!

4/ ዘካተል-ፊጥር በእህል(1 ቁና) እንጂ በብር ወይም በልብስና መሰል ነገሮች አይሰጥም የተራቡ የሚበሉት ምግብ እንጂ የታመሙ የሚታከሙበት ወይም እዳ ያለባቸው የሚከፍሉበትም ገንዘብ አይደልም! አንድ ቁና በኪሎ ግራም ሲሰላ ከ2.5 እስከ 3 ኪሎ ነው ተብሏል።

5/ የዘካተል-ፊጥር ማስረከቢያ የተመረጠው ወቅት የረመዷን የመጨረሻው ቀን ጸሐይ ከጠለቀችበትና ነገ ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቀጣዩ/ የዒድ ቀን ሰላት እስኪጀመር ያለው ጊዜ ላይ ሲሆነ ካስፈለገ ከዒድ ቀን አንድ ወይም ሁለት ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል
ከዒድ ሰላት ከዘገየ ወይም ከረመዷን 28ኛው ቀን በፊት ከሆነ የተሰጠው ወቅቱን አልጠበቀም

ምንጭ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ አደም
🛑 ኢድ ሙባረክ!

እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን!

ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
★T.me/ahmedin99

★★★★★★★★★★★★★

🛑Iid Mubaarak!

Baga ayyaana Iid al-fixrii bara 1442tiin nuun gahe!

Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal
T.me/ahmedin99
🛑 «በዒድ አልፊጥር ግዜ ወደ ሰላት ከመውጣቱ በፊት ተምር ዊትር ዊትር (3,5,7…) እያደረጉ በልቶ መውጣቱ ሱና ነው።»

📌 ሸይኽ ዑሰይሚን – መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 234)

T.me/ahmedin99
2025/07/10 23:01:47
Back to Top
HTML Embed Code: