Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🛑 «በዒድ አልፊጥር ግዜ ወደ ሰላት ከመውጣቱ በፊት ተምር ዊትር ዊትር (3,5,7…) እያደረጉ በልቶ መውጣቱ ሱና ነው።»
📌 ሸይኽ ዑሰይሚን – መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 234)
T.me/ahmedin99
📌 ሸይኽ ዑሰይሚን – መጅሙዑል ፈታዋ (16/ 234)
T.me/ahmedin99
♻️♻️5 ሚሊየን ብር ለነፃነት!♻️♻️
ውድ እና የተከበራችሁ የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እሁድ ከግንቦት 8/2013 ከምሽቱ 2:30 እስከ ግንቦት 11/2013 "5,000,000 ለነፃነት" በሚል መሪ ቃል የምርጫ ድጋፍ ፈንድ በፓርቲው የቴሌግራም አካውንት ላይ ስለሚደረግ፣እንድትሳተፉ ስንል በትህትና እየጠየቅን፣ በዚህ የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍና ይህን መልእክት ለ10 ወዳጆቾ በመላክ እንድትተባበሩን ስንል በፓርቲው ስም እንጠይቃለን።
ይቀላቀሉ ይደግፉ:- https://www.tgoop.com/joinchat-T-onFXZAT5l8EuGV
ዶ/ር አብዱልቃድር አደም(ሊቀ መንበር)

شارك معنا في اللمقاطعة وادعم إخوانك في فلسطين في حربهم ضد الإحتلال.
كل من يشارك في شراء وبيع منتجاتهم، فإنه مشارك في جرائم الاحتلال ومشارك في الإثم والعدوان.
#قاطع
#قاطع_وانصر_إخوانك
كل من يشارك في شراء وبيع منتجاتهم، فإنه مشارك في جرائم الاحتلال ومشارك في الإثم والعدوان.
#قاطع
#قاطع_وانصر_إخوانك
Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
«ላንተ ገና ሩቅ ነው።»
✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳
★ T.me/ahmedin99
ለእኩልነት መታገል አጀንዳ የሚሆነው እኩል ያለመሆን ሁኔታ ስለተፈጠረ ነው። እኩል ያለመሆን ደግሞ የሆነ አካል (አካላት) ከሌሎች የበለጠ፥ከፍ ያለና የተለየ ተጠቃሚነት ወይም እድል አግኝተዋል ማለት ነው።እንዲህ ባለው ሁኔታ እኩልነትን ለማስፈን ዝቅ ያለውን ከፍ ማድረግ ወይም ከፍያለውን ዝቅ ማድረግን ይጠይቃል። ከፍ ያለው ከፍ ካለበት ደረጃ ዝቅ እንዲል ሲጠየቅ ከለመደው ከፍታ መውረድ አለመፈለግ ብዙም የሚገርም አይደለም። ሆኖም ዝቅ ያለው ወደ እኩልነት ደረጃ ከፍ ይበል ሲባል የሚቃወምና ወደ ትንኮሳ የሚያመራ ከሆነ «ትናንት ያገኘሁትን ልዩ ተጠቃሚነቴንና የበላይነቴን ላስቀጥልበት ተዉኝ» እያለ ነው ማለት ነው።ይህ አካል አቋሙን ለዉጦ ወደ እኩልነትና ፍትህ መስመር እስካልተመለሰ ድረስ የበላይነቱን እስክትተዉለትና እስክትቀበለው ድረስ አይተዉህም።
«ፍትሃዊ ያልሆነ ስርዓት ሰፍኖ በቆየበት ሀገር የሕዝቦችን ችግሮች እኩልነት መነጽር ብቻ መፍታት ስለማይቻል ፍትሃዊነትን ማስፈን የግድ ነው» በሚባልበት ዘመን «እኩል መሆን አልፈልግም። የበላይነቴ ይጠበቅልኝ» ብሎ በግልጽ መቆም የሚያሳፍር ሆኗል። በመሆኑም ከዚህ አቋም አራማጆች መካከል ብልሆቹ «ይህን ፍላጎታችንን ግልጽ ካደረግን የሚያስተች፥ የሚያሳፍርና የሚያጋልጥ ስለሚሆን» በሚል እውነተኛ ፍላጎታቸውን ደብቀው የፍትህ፣የነጻነትና የእኩልነት ጠበቃ መስለው ይቀርባሉ። ዓላማቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓትንና ፖሊሲን ለማስፈን ተደራጅተው አካሄዳቸውን በሚያማምሩ ቃላት አስዉበው ተቀባይነትን ለማግኘት ይሰራሉ። ዘመኑ የደረሰበትን ያልተረዱ፥ ወይንም ለመቀበል የሚተናነቃቸው እብሪተኞች ደግሞ ሰሞኑን እንደሚታየው ጭምር አቋማቸውንና ፍላጎታቸውን መሸፋፈንም ሆነ መደበቅም ሳያስፈልጋቸው በይፋ እስከ መናገር ይደርሳሉ።
ፍትሃዊነት ቀርቶ እኩልነት እንኳ ከማይዋጥላቸው፥ ትናንት በነበረው ስርዓት በኢፍትሃዊነት ያገኙትን የበላይነታቸውን የማስጠበቅ ጽኑ ፍላጎት ያላቸው በተቆጣጠሩት መንግስታዊ መዋቅርና ሚዲያዎች ተጠቅመው ከጭቆናው የቻሉትን«ሀሰተኛ ትርክት» የሚል ታፔላ በመለጠፍ ክደው፣ መካድ ያልቻሉትን ደግሞ ለሀገር አንድነትና ህልዉና ሲባል የተደረገና ዘመኑ ግድ ያለው ድርጊት እንደሆነ ምክንያት በመደርደር የትናንቱን ጫቋኝ ስርዓትን «መልካምና የሚናፈቅ ስርዓት» እንደሆነ አስመስለው በማቅረብ እንድትስማማላቸው ይተጋሉ። ይህን የማትቀበል ከሆነም በሚዲያዎቻቸውና በቅጥረኞቻቸው አማካኝነት በሀሰት እየወነጀሉና እየከሰሱህ አስደንብረው አፍህን ለማዘጋት ዘመቻ ይከፍቱብሃል። ይህም ካልተሳካላቸው ሴራ ይጎበጉኑልሃል።ከእነኚህ አካላት ጋር በመሞዳሞድ፣ በማደግደግና በልመና እኩልነትንም ሆነ ፍትሃዊነትን በተግባር ማረጋገጥ አትችልም።
የእኩልትና የፍትሃዊነት ጥያቄህን አዛብተው በማቅረብ ፍላጎትህንና ዓላማህን በማጠልሸት ጫናህን ሊያበዙ ቢችሉ እንኳን በሰላምና በፍትህ አብሮ ለመኖር እኩልነትንና ፍትሃዊነትን ከሚፈልጉት ጋር በመቆም «የበላይነቴን እንዳስቀጥልበት ተዉኝ» የሚሉት አካላት ከገቡበት ጥልቅ አዘቅት አውጥቶ ዘመኑ ወደ ደረሰበት ከፍታ እነርሱን ለማድረስ ከአስተሳሰብ መሰረታቸው፣ እስከ እይታዎቻቸው፣ ከርዕዮተ ዓለም እስከ አቋሞቻቸው በእውቀትና በጥበብ ከመታገል ዉጭ አማራጭ የለህም።
ኋላቀር አስተሳሰባቸውና ፍላጎታቸውን ለመታገል ይሉኝታ የሚይዘው፥ ወይንም የሚሸማቀቅ ካለ እርሱ አንድም ጭቆናውን ወዶ እንዲቀበል አድርገው የጨቆኑት፥ አልያም «አንችላቸውም» ብሎ እጅ የሰጠ፥ ለነርሱ በማጎንበስ «ቢራሩልኝ» ብሎ ተስፋ ያደረገ፥ ያለርሱ ሚና በሌሎች ትግል ዉጤት መጎናጸፍ የሚሻ አልያም «የባሰ አታምጣ» እያለ እጁን አጣምሮ ሚናውን ሳይወጣ ያለአንዳች አስተዋጽኦ ከፈጣሪ የሚጠብቅ ሊሆን ይችላል። ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች፥የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት፥ ፖለቲካ መብቶች፥ እኩል የኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እና ማህበራዊ መስኮችን ጨምሮ በሁለንተናዊ መልኩ ከእኩልነት ባሻገር ፍትሃዊነት በሀገርህ በተግባር እንዲሰፍን መታገልና ማስከበር ያንተ ትውልድ ሚና ነው። ይህን ማድረግ ካልቻልክ ሕዝባዊ መጅሊስ ፥ሙሉ የእምነት ነጻነት፥በነጻ የመደራጀት መብትና እኩል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትህ ባንተ እጅ ሳይሆን በሌሎች ኪስ ዉስጥ እንደሆነ ስለሚቀጥል ሙሉ መብትህንና ነጻነትህን በተግባር መጎናጸፍ ላንተ ገና ሩቅ ነው።

Dhugaa jirtu fuldura qunnamuun guduunfaalee dhimmoota majlisaa irra jiran kan adda baaffannu yeroon isaa amma!
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
1. Ulamoonni 26 fi miseensonni boordii 7n kan amaanaan majlisa finfinnee fi majlisoota naannoo itti kennamee ture mana jireenya isaanii, masjidoota isaan keessatti argaman, eddoo hojii, majlisaa fi bakkuma isaan itti argaman maratti isaan dubbisuudhaan maaliif akka isaan amaanaa hawaasaa galmaan gahuu dadhaban, murtiin kora waligala majliisa maaf hojirra akka hinolleefi, gufuuleen adeemsa isaanii gufachiisan maal maal akka turan fi maddi isaa maal akka tahe gareedhaan isaan gaafachuu.
2. Aangawootni majlisa federaalaa kan filaman hawaasaan otoo hin taane (koomitee jijjiiramaa dhaabbata muslima itoophiyaa)/(koomitee 9n) tahuun beekamaa dha, kanumaafuu koomitoota 9n haaluma wal fakkaataa taheen gareedhaan bira deemnee amaanaan isaanirra kaa’amee ture maal akka taheefi isaan gara majlisa federaalatti kan isaan fidan ulamoonni 26 fi miseensonni boordii 7n gahee hujii maal maal akka kennaniifii ture fi filannoon majlisaas yoom akka geggeeffamu ifaan ifatti akka deebii kennan gaafachuu.
3.Magaalaalee keessan keessa akka majlisa federaalaatti, naannootti, zoonii, magaalaa fi waajjiraalee majlisa araddaa keessanii akkasumas miseensota majlisichaa bira deemuudhaan amaanaa majlisaa kan ji’a 6 qofaaf itti kennamee hanga ammaatti waggoottan 2f furmaata male jiru kana akkamiin baallama isaanii guutuu akka dadhaban, filannoon majlisaas yoom akka tahee fi, rakkooleen isaan qabee jirus yoo humna isaaniitii ol tahes akka ifa baasanii lafa kaa’an gaafachuu.
4.Miseensota koree 9nii fi aangawoonni majlisaa kan duraanii kan turan haaji Muhammad Amiin Jamaal fi Haaji Kadir Husseen Itoophiyaa keessa hin jiranu, yeroo ammaa kanatti isaan lammeenuu biyyoota alaatti imbaasii itoophiyaa keessa kan hojjetan yoo tahu Haaji Muhammad-amiin Jamaal(pireezdaantii majlisaa kan duraanii)Imbaasii itoophiyaa kan biyya iswiidiin, Haaji Kadir Husseenis Imbaasii Itoophiyaa kan biyya qaxar jiru keessatti hojiirratti argamu.
Haala qabatama deemaa ture hubachuudhaaf jamaa’aaleen achitti argamtan waa’ee amaanaa majlisichaa gaafadhaa.
5.Har’arraa jalqabee torban kana keessatti masjidootaa fi naannoolee keessanitti gareedhaan gurmooftanii qaamota dhimmi majlisaa isaan laallatu kan as olitti dubbatame kana iddoo jireenyaa,masjidaa fi iddoo hujii isaanii gaafachuufi wal jijjiirachuudhaan dhimmoota majlisaa haala irra turee fi amma irra jiru kana guduunfaalee gufuu itti tahaa jiranii fi qaamota gufuulee kana duuba jiran namarraa odeeffachuun osoo hin taane ofiif qorachuudhaan kan irra geessan tahuu qaba.
6.Hawaasni muslimaa qabatama kana akka sirriitti baruu gochuudhaaf naannoolee keenya maratti qabatama erra geenye jamaa’aalee masjidoota keenyaatti dhiheessuudhaan karaalee furmaataa irratti hawaasa marihachiisuu, namootaa fi jamaa’aalee biroofis akka qaqqabuuf qabatama erra geenye kana gama miidiyaatiin hawaasa biraan gahuu.
7.Majlisni dhaabbata dhuunfaa osoo hin taane kan hawaasa muslimaati, nutis akka muslima tokkootti dhimmi majlisaa kan nu ilaalchisuufi kan gatii gurguddaa nu kaffalchiise waan ta’eef eenyumtuu taanaan naamusa islaamaa eeggatee ifaan ifatti dhoksaadhaan alatti dhimma majlisaa afaan miseensotaarraa matuma keenyaan kan qorannee erra geenyu ta’a, kanaafuu utuu of hin hifatin torbaan dhufaa jiru kana guutuu abalu dhaqee akkas jedhameera jennee utuu hin hifanne ykn abdii hin muranne farqaadhaan qaamota bira dheynu mara gareen taanee haa dheynu, kanaafimmoo of saalfachuun/zigaal tokkolleenuu nu qabuu hin qabu.
Rakkoon majlisaa harka marannee taa’uudhaan ykn abdiidhaan eeguu osoo hin ta'in n tokko tokkoon keenya dhugaa jirtu fulduratti quunnamuun diraqama keenya yoo baanee qofa furamuu dandaha.

Hurdodu nagu filan.marwalba waxay nagu mashquliyan raali noqda.
✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴
★ T.me/ahmedin99
Synod-ka kaniisadda Orthodox ee Itoobiya,
taasi waxay bilaabatay laba maalmood ka hor, wuxuu la mid yahay Golaha Guud ee Golaha Sare ee Arrimaha Islaamka ee Itoobiya (Majlis). Mise waxaad u malayn in haddii dawladdu tidhaahdo ma doonayso inay dhacdo oo kiniisaddu kiniisadda u silciso sidii booliiskii oo kale, inay isu yimaadaan oo ay go'aan gaadhaan oo aan la fulin go'aankooda?
1) Haddii ay arintu sidan tahay, sidee ayey warbaahinta dawlada iyo kuwa gaarka loo leeyahay u tabin laheyd arinta?
2) Sidee ayey hawl wadeenadii xaafadaas, oo aad ugu hawlanaa sidii ay u hor istaagi lahayeen Golaha Guud ee Majliska, ay arinta u soo saareen?
3) Min Wasiirka Nabada ilaa Booliska, Amaanka ilaa Qeybta Amniga, Xafiiska Ra'iisul Wasaaraha ilaa Duqa Magaalada? Ka fikir arrintaas.
4) Ka fikir sida kuwa wax ku qorayay baraha bulshada, oo ay ku jiraan xubnaha Golaha Guud, ay si xun ugasoo horjeedaan arinta hay'adaha, ku dhaqanka sharciga iyo ixtiraamka xuquuqda dadka Muslimiinta ah iyagoo faragalin ku haya arrimaha. ee Majliska aan guursan.
5) Isbarbar dhig aamusnaanta warbaahinta muslimiinta iyo kuwa udhaqdhaqaaqa kulanka sinada ee socda, adoo aamin san in arinta sinod iyo kaniisadu tahay arin masiixi ah.
6) Bal ka fikir sida ay noqon laheyd hadii kiniisadaha oo xubin ka ahaa Synod lagu dhaho ha galin iridaha Golaha Wakiilada.
7) Fahmaan in yar (oo aan ku jirin dad weynaha) ee aad ugu dadaalay sixitaanka majlisan ay dhahayaan uma qalantid iyaga, xitaa hadii aysan itoobiyaan aheyn, iyagoon xitaa ku qasbin inay sheegtaan xuquuqdooda iyo xorriyadooda .
"Hay'addu aniga ayaa leh, mana ahan shaqsiyaad. Uma oggolaan doono hay'adda aan bixiyay sannado inay noqoto mid lagu ciyaaro. Ma jiro qof, iyadoo aan loo eegin cid kasta oo ka hooseysa dadka, waa inay ka sarreysaa dadka. Anigu ma aqbalayo sharciga shakhsiga, laakiin sharciga. "Hay'addu waxay sii wadi doontaa inay noqoto meel ay ka soo baxaan kaadiriinta kaadiriinta.
Ilaa iyo intaad ficil ku aragtay mooyee, "arinka waxaa lagu xaliyay dhexdhexaadin." Dhibaatada waa la xaliyay. "Ha u dhaafin wixii intaas ka yar oo ah awooddaada buuxda." Waxaan nahay xalka hay'adayda. Waxaa kuugu filan in la yiraahdo kuwa kale ayaa jira. Ka cafi dayacaada. ”

በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት የሥራ አመራር ቦርድ የተሰጠ መግላጫ
❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው
ህዝበ ሙስሊሙ ለዘመናት ባደረገው ተጋድሎ የስንክሳር ቋት የሆነውንና ህዝበ ሙስሊሙን በማስመታት የትሮጃን ፈረስ ሆኖ ሲያግለግል የነበረውን ተቋም ነጻ ማውጣት እጅግ አንገብጋቢው ጉዳይ ነበር፡፡ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀላፊነት በወሰደው የመንግስት አስተዳደር ቅንነት ህዝባዊ ጥያቄውን ለመመለስ የተቋቋመው መጅሊስ የህዝባችን እንባ ማበሻው ጊዜ እንደቀረበ ትልቅ ተስፋ ፈንጥቆ ነበር፡፡ በታሪካዊው የሸራተኑ የሚያዝያ 23/ 2011 ጉባኤም በስራ የተቆጠረና በጊዜ የተገደበ ሃላፊነት የተሰጠን ለውጡን በመተግበር አዲስ የመጅሊስ አመራር ምርጫን እንድንከውን ቢሆንም “መጅሊሱ ቋሚ ነው ሌላ ምርጫ አያስፈልግም” በሚል ህዝቡን በመናቅ ስልጣኑን የሙጥኝ ለማለት እየተሞከረ ይገኛል፡፡
ለዉጡን ይበልጥ ለማሳለጥ ከዚህ ቀደም ከተለመደው አሰራር ወጣ በማለትም ከኡለማኦች ምክር ቤት በተጨማሪ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ ባካበቱ ምሁራን የሚመራ የስራ አመራር ቦርድ ተሰይሞ የነበረ ቢሆንም የተፈለገውን የመጅሊስ ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳካት አልተቻለም፡፡ የስራ አመራር ቦርዱ የተጣለበትን አማና ለመወጣት ተገቢውን ሚና እንዳይጫወት እግር ከወርች አስረውት መነገጃ በሆነው የሱፈ-ሰለፊ ፍረጃን ጨምሮ በግል ሥም የማጠልሸት ዘመቻ፤ የተለያዩ ሴራዎችን በመተብተብ ለውጡ በታሰበዉ ፍጥነት ወደ ፊት እንዳይጓዝ ተደርጓል፡፡
በደካማና በሙስና በተጨማለቀ አሰራር ተቋሙን በማቀጨጭ የህዝበ ሙስሊሙን ህልም አንደሸቀጥ አሳልፈው ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦችን ህዝበ ሙስሊሙ በትግሉ አሽቀንጥሮ ቢጥላቸውም በህዝባችን የዋህነትና አንድነትን መሻት ተጠልለው፤ጀምሮ ያለመጨረስ ደካማ ባህላችንን ተመርኩዘው፤ ለመሻኢሆች ያለንን ፍቅርና ክብር ጋሻ አድርገው፡ በሱፊ-ሰለፊ አጀንዳ እየነገዱ እነሆ ከመቼውም በከፋ ሁኔታ ተቋሙን ወደ ገደል እየመሩት ይገኛሉ፡፡
እነዚህ አካላት ለውጡን እና አንድንቱን እንደ አደጋ የሚቆጥሩ መሆኑን ምንም ሳይሸሽጉ በአደባባይ በኩራት ሲያወሩ ገና ከለውጡ ማለዳ ላይ ያሳዩን ቢሆንም በትዕግስት በመታለፉ ዛሬም እነሆ ዳግም ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል፡፡ ይባስ ብሎም ቦርዱን ከስራ የማገድ ስልጣን የጠቅላይ ምክር ቤቱ የበላይ አካል የሆነው የጠቅላላ ጉባኤ ብቻ ሆኖ ሳለ እነዚሁ ጥቂት ግለሰቦች በህገወጥ አካሄድ የስራ አመራር ቦርዱን ከስራ አግደናል በማለት ተቋሙን በማፍረስ ህዝቡን ለተቃውሞ የመቀስቀስና ከመንግስት ጋር የማጋጨት ጥረት አድርገዋል፡፡ ሆኖም የስራ አመራር ቦርዱ ጉዳዩን በማለዘብ እነሱ እንደፈለጉት ስሜታዊ ሳይሆን ነገሮችን በእርጋታ በማየቱ እኩይ ፍላጎታቸው በሚፈልጉት ደረጃ እንዳይሳካ የራሱን ሚና ተጫውቷል፡፡
የመጅሊሱ ጊዜያዊ አመራር መስመሩን ስቶ መጓዝ የጀመረው ገና ከጅምሩ ቢሆንም በተስፋና በትዕግስት ነገሮችን በማለፍ አንድነቱ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ የስራ አመራር ቦርዱ ብዙ የህዝብ ጥቅም ሊጎዱ የሚችሉ ጉዳዮችን በለዘብተኛ አካሄድ ሲያስተናግድ እስከአሁን ድረስ ቆይቷል፡፡ ሆኖም የአንድ ወገን ጥረት ብቻውን ሰላም አያመጣምና መጅሊሱ ወደ ባሰ አዘቅት ከመግባት ሊድን አልቻለም፡፡
መጅሊሱ ምንም እቅድና ሪፖርት ሳይኖረው እንዲሁም የረጅም ጊዜ የጠቅላላ ጉባኤም ጥያቄ ሳይስተናገድ ለሁለት ዓመት ሙሉ በህገ-ወጥ አካሄድና በጭፍን ሲጓዝ ከርሟል፡፡ በመጨረሻም በብዙ ትግል የጠቅላላ ጉባኤ ከተደረገም በኋላ የተላለፉት ውሳኔዎች ተግባራዊ እንዳይሆኑ በውስጥ አርበኞች እና የሙስሊሙን ተቋመዊ ጥንካሬና አንድነት እንደ ስጋት ከሚቆጥሩት የውጭ አካላት ምክንያት የህዝበ ሙሰሊሙ ተወካዮች ልፋትና እንግልት ተቋሙንም ሳይጠቅም አሁንም እንደባከነ ይገኛል፡፡ ይባስ ብሎም በሙስሊሙ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ፤ ከሸሪዓውም አስተምህሮት ውጭ፤ እንዲሁም ከሰፊው ማህበረሰብ ስነልቦናና አስተሳሰብ በተቃራኒ በመጅሊሱ ቁንጮ አመራር ደረጃ ሙስሊሙን ቃል በቃል ሱፈ-ሰለፊ በሚል “በተለያየ መስጅድና በተለያየ ኢማም ተለያይቶ እንዲሰግድ….” በብዙሃን መገኛኛ ጥሪ በማስተላለፍ ለመከፋፈል ተሞክሯል፡፡
ከላይ የተጠቀሱተን ችግሮች ለመፍታት ብዙ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይቷል፡፡ ከነዚህም መካከል፤
1. የስራ አመራር ቦርዱ ህዝባዊ አማናን በታማኝነትና በቅንነት ከዳር ለማድረስ ከሚፈልጉት ኡለማዎች ጋር በመሆን ጉዳዩን በውስጥ ተነጋግሮ በራስ ለመፍታት የእርቅ (እስላህ) ኮሚቴ በማቋቋም ብዙ ርቀት በመጓዝ ችግሮችን ብቻ ሳይሆን መፍትሄዎችንም ጭምር ለይቶ ያስቀመጠ ቢሆንም በመጨረሻ ሰዓት በአፍራሽ ኃይሎቹ እምቢተኝነት ሳይሳካ ቀርቶዋል፡፡
2. በሰላም ሚንስቴር በኩል ሶስት ዙር የጋራ ውይይት የተደረገ ሲሆን በመጨረሻም የተቀመጡትን የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላለመቀበል በለውጡ ተቃራኒ የቆሙት ጥቂት ግለሰቦች አሻፈረኝ በማለታቸው በድጋሚ ጉዳዩ ሳይፈታ ቀርቷል፡፡
3. ቀጥሎም በአቶ አባቢያ አባጆቦርና በሀጅ ኑሩ አደም የሚመራ የሀይማኖት አባቶች፤ ምሁራኖችና የሀገር ሽማግሌዎችን ያካተተ ቡድን ተቋቁሞ ረዘም ላለ ጊዜ ሁሉንም ወገን ለማስማማት ጥረት ሲያድርግ የቆየ ቢሆንም በተመሳሳይ ሁኔታ ሙስሊሙ ካልተከፋፈለ አሻፈረኝ በማለታቸው ጥረቱ ያለውጤት ቀርቷል፡፡
4. መጨረሻም በጠቅላይ ሚንስትራችን የግል ጥረት ረመዷን ውስጥ 4 ዙር የኢፍጣር ፕሮግራሞች ተመቻችቶ ችግሩን ለመፍታት በተወሰኑ የውይይት ነጥቦች ላይ ከስምምነት ተደርሶ ለሰላሙ ሲባል ሁሉም ይቅር እንዲባባል ተወስኖ የጋራ ኢፍጣር ተደረጎ ስምምነቱ እንዲፈረም ከመግባባት ቢደረስም በመጨረሻ ሰዓት በድጋሚ አቋም በመለዋወጥ ወዲያውኑ ለማፍረስ ተሞከሯል፡፡ በመሆኑም የሽምግልናውን አላማ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ የሚያስገቡ ሂደቶች የተስተዋሉበትና ችግሩን በማዳፈን ለማለፍ የተሞከረ በሚመስል ሁኔታ በግል ባልተጣሉ ሁለት ግለሰቦች መካከል ብቻ ስምምነት እንዲፈረም ሆኗል፡፡ ሆኖም ይህንኑ በጫና የተፈረመ ስምምነት ለአፍታም ሳይቆዩ በራሳቸው አፍረሰው ለተለያዩ የመንግስት ተቋማት የክስ ደብዳቤ በመጻፍና በጥበቃ ሰራተኞች ቦርዱ ቢሮ ገብቶ መደበኛ ስራዎቹን እንዳይፈጽም አስከልክሏል፡፡ በዚህም አሸማጋዮቹም ለመፍትሄው ተቋማዊነትን ሳይሆን የግለሰቦች ስሜትንና ፍላጎትን በመከተላቸው ዘላቂ መፍትሄ ሳይመጣ ቀርቷል፡፡
በአጠቃላይ አለመግባባቶችን በውይይትና በሰላም ለመፍታት ብዙ ጥረቶች ሲደረጉ የቆዩ ቢሆንም ስምምነቶቹ በተደጋጋሚ የሚፈርሱት በነዚሁ አካላት ውጭም ካሉት ስውር እጆች አይዞህ ባይነት በመሆኑ ምንም ዓይነት የአንድነትና የሰላም ፍላጎት የሌላቸው መሆኑን በገልጽ አስመስክሯል፡፡
ውድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሆይ፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ እጅግ የሚያሰቆጩ እድሎችና ሙከራዎች የመከኑብን ሲሆን ለአብነትም ያክል፤
1. በአዲሱ መዋቅር የተቀመጡ የሙስሊሙን ሁለንተናዊ ልማት ሊያጎናጽፉ የሚችሉ አደራጃጀቶች መክነዋል፤አዲሱን መዋቅር ተግባራዊ ለማድረግ በብዙ ልፋት የተዘጋጁ የአሰራር ማሻሻያ ጥናቶች በመደርደሪያ ላይ ቀርቷል፡፡ይህም በመሆኑ መጅሊሱ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብሎም ለሀገሩ ማበርከት የሚገባውን ሚና እንዳይወጣ አደርጎታል፡፡

«መጅሊስ ዋጋ የከፈልኩበት ተቋሜ ነው»
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ነገ ጠዋት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ «መጅሊስ ዋጋ የከፈልኩበት ተቋሜ ነው» በሚል በርካታ የአዲስ አበባ ሙስሊሞች ከጦርሃይሎች በላይ ሆላንድ ኢንባሲ ጋር በሚገኘው የፌደራል መጅሊስ ቅጥር ጊቢ በመገኘት የመጅሊስ አመራሮች የተሰጣቸውን ህዝባዊ አማና በተመለከተ ጥያቄ ለማቅረብ መዘጋጀታቸው ታውቋል። ከሚያነሷቸው ጥያቄዎችና ሀሳቦች መካከል:
1) «አማናችሁን በ6 ወራት እንድትወጡ ተሰጥቷችሁ ከ 2 ዓመታት በላይ ባለመወጣት ህዝበ ሙስሊሙን የበደላችሁበት ምክንያት በግልጽ ንገሩን»፣
2) «የመጅሊስ ምርጫ ቁርጥ ቀኑ ይነገረን»፣
3) «መጅሊስ የህዝበ ሙስሊሙ እንጂ የግለሰቦች አይደለም»
4) ፣«ሕዝበ ሙስሊሙን የበደሉት የመጅሊስ አባላት በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ»፣
5) «የጠቅላላ ጉባኤውን ዉሳኔ ያደናቀፉ አካላት በአስቸኳይ ለህግ ይቅረቡልን»
6) ፣«የፌደራል መጅሊስ የክልል መጅሊሶችን ተወካይ ሆኖ ሳላ ስለምን ከነርሱ ፍላጎት በተቃራኒ ቆመ?»
7) በ2004 ህዝበ ሙስሊሙ ለመብቱ ሲታገል የትግሉ መነሻ የሆነውን የአወሊያ ተቋምን መጅሊስ በማዳከም ለማፈራረስ የጀመረው ተግባር በአስቸኳይ ይቁም»
8) ፣ «እኛ ሙስሊሞች ነን።ሱፊ-ሰለፊ ጫወታ አይመለከተንም። መጫወት የፈለገም አካል ዋጋ በከፈልንበት ተቋማችን ሳይሆን በቤቱ ሄዶ ይጫወት»፣
9)«ህዝበ ሙስሊሙ ላይ እየደረሰ ላለው ትንኮሳ የፌደራል መጅሊስ ሚናውን ካለመወጣት አልፎ ተባባሪ ነው እስክንል ድረስ እየበደለን በመሆኑ ከተጠያቂነት አያመልጥም»፣
10) «በሀጅና በፋይናንስ ክፍል ሆነው ህዝበ ሙስሊሙን ለዓመታት የዘረፉ የቀድሞ የመጅሊስ አባላትን በህግ ተጠያቂ ማድረግ ሲገባችሁ ከተባረሩበት መልሳችሁ እንዴት ሾማችሁ?»፣
11) «ከህወሃት መራሹ መንግስት ጋር ዉድ ዋጋ ከፍለን የታገልነው መጅሊስ የናንተ መጫወቻ እንዲሆን አይደለም»፣
12) «ዑለማ ሆናችሁ በቃል በመገኘትና አማናን በመጠበቅ ለህዝቡ ምሳሌ መሆን ሲገባችሁ እንዴት የዑለማን ስም የሚያሰድብ ተግባር ትፈጽማላችሁ? »፣
13) አህለል ከይሮች እንስራ በማለት እየለመኑ ጭምር ሲጠይቁ መስጊዱ እንዲሰራ ፈቃደኛ ባለመሆን የነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን መሬት ለማስነጠቅ የጀመራችሁት አካሄድን በአስቸኳይ በማቆም እንዲገነባ ይደረግ።
14) የተሰጣችሁን አማናንን ቶሎ እንወጣ በማለታቸው በሌላችሁ ስልጣን ቦርዱን በማገዳችሁ በይፋ ይቅርታ ጠይቁ። ወደ መጅሊስ እንዳይገቡ ያዘዘው አካል ላይ በአስቸኳይ እርምጃ ይወሰድበት።
15) «መጅሊስ በአስቸኳይ ህወሃት ካሰማራቸው ካድሬዎችና ተላላኪዎች ነፃ የሆነ ህዝባዊ ተቋም እንዲሆን እንጠይቃለን»፣«የሚሉ ይገኙበታል።
የዑለማ ምክር ቤት አባላት ነገ ወደ ቢሮ እንደሚገቡ የታወቀ ሲሆን በቢሮዋቸው ሳይገኙ የሚቀሩ ከሆነ ሰኞ እለት ጀምሮ በመጅሊስና በመኖሪያ ቤቶቻቸው በመመላለስ ጥያቄ ለማቅረብ መታሰቡ ታውቋል። የመጅሊስ ጉዳይ ይመለከተኛል፣ «ተቋሜን አሳልፌ አልሰጥም» የሚል የአዲስ አበባ ሙስሊም በስፍራው ሲገኝ ጥያቄዎቹን በኢስላማዊ አደብ በሰላማዊ መንገድ ብቻ ማቅረብ እንደሚገባው አሳስበዋል።

ሚዲያው ሙስሊሙን ለማሸማቀቂያነት አብዝቶ የሚጠቀምበት "ፖለቲካል ኢስላም" የምትል አንድ ቃል አለች። ምንጩም ትርጓሜውም ከነጮች የተወረሰ ነው። ነጮቹ ቃሉን ሲጠቀሙ ምን ለማለት እንደፈለጉ ሲገልፁ "ሴኩላር መርህን የሚቃረኑ ማንኛውም አይነት ኢስላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች" ይሉታል (Political Islam: More than Islamism, Jocelyne Cesari)
.
የማኅበረ ቅዱሳኑ ሚዲያ ቃሉን ምን ያክል ጊዜ እንደተጠቀመው ለመቁጠር እራሱ ያዳግታል። ዲያቆን ታደሰ ወርቁ በጩኸት ስለጉዳዩ ሲያወራ ስትሰሙት አዲስ የተለየ ሚስጥር ተገልጦለት የሚያወራ ነው የሚመስለው። በመሠረቱ እንደነዚህ አይነት ሰዎች እስልምና ላይ ራሳቸው በፈጠሩት "Definition" ልክ በዘባረቁ ቁጥር እየተከታተሉ መልስ መስጠት ወይንም ለማብራራት መሞከር ሁሌ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል። አንዳንዴ ግን የተወዛገበም ካለ አልያም ደግሞ በዚሁ አጋጣሚ የሚማርም ካለ በተወሰነ መልኩ ማብራራት መልካም ነው። ይህ ሀሳብ ሲነሳ ከመነሻውም መረሳት የሌለባቸውን ሀሳቦች በነጥብ እያስቀመጥኩ ለማስረዳት ልሞክር።
.
1/ እስልምና ከፊቱ ፖለቲካ የምትል ቃል ስለጨመርክለት ብቻ ጭራቅ አድርገህ የምትስለው ሀይማኖት አይደለም። እስልምና ከመነሻውም ፖለቲካ አንዱ ክፍሉ ነው፤ ያንተ ቅጥያ አይፈልግም። ፖለቲካም እስልምና ውስጥ የለም ብሎ ሊያስረዳህ የሚጋጋጥ ሰው ካለ እሱ ሰው አንድም ሀይማኖቱን አያውቅም አልያም በተጽእኖህ ስር ያለ ሚስኪን ተመቻማች ብቻ ነው። እንደ ኢንሳይክሎፒዲያ ብራታኒካ ትርጓሜ መሠረት ፖለቲካ "The set of formal legal institutions that constitute a “government” or a “state" ማለት ነው። በዚህ ዲፊኒሽን መሠረት እስልምና ለዘመናት በመንግስትነት አለምን መርቷል። ሩቅ ሳንሄድ ሀገራችንም ለዘመናት ከምትመራበት የክርስቲያናዊ አገዛዝ ነፃ ወጥታ ለተወሰኑ አመታትም ቢሆን ተገዝታበት ታቀዋለች። ይህ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የነበሩ የተበታተኑ ሱልጣኔቶችን ሳይጨምር ነው።
.
2/ ሀገሪቱ ለሺዎች አመታት በክርስትናው የአገዛዝ ቀንበር ውስጥ ነገስታት እየተቀያየሩ መምራታቸውን የሚያደንቅ አንድ "ኢትዮጵያዊ" ከዚያም አልፎ አሁን ላይ ያንን ዘመን ለመመለስ ጥርጊያ ይሆንልናል ብሎ ያሰበውን ፓርቲ አቋቁሞ በይፋ ቅስቀሳ የሚያደርግ ሰው ስለፖለቲካ ኢስላም የሚያወራ አንድ ሰው ልለው የምችለው ብቸኛ መልስ "አልሆነም እንጅ ምናለበት እንደ አፍህ ቢያደርገው" የሚል ነው።
.
3/ ህዝበ ሙስሊሙ በነዚህ ቃላት መሸማቀቁን ትቶ ዙሪያ ገባውን መቃኘት ቢችል እመኛለሁ። ሙስሊሙን በነዚህ ቃላት እያሸማመቀቁ በማስተኛት እነሱ ግን ተቃራኒውንና ለነሱ "ቅዱስ" የሆነውን Poletical Christianity (ቃሉን ከነሱ እንዋሰውና) እያጧጧፉት ይገኛሉ። በዚህ ሰዓት እያሴሩ ካሉት ሴራ አንፃር እንዲሁም ከተለያዩ ብሕር ነክ እንቅስቃሴዎች ጋር ከፈጠሩት ሕብረት አንፃር ፖለቲካል ኢስላም በግልፅ በህዝበ ሙስሊሙ ቢቀነቀን እራሱ በቂ የሆነ ባላንስ ይፈጥራል ብየ አላስብም።
.
ሲጠቃለል
.
አንድን ቃል ተጠቅመው ሊያሸማቅቁህ ሲታትሩ ስታይ ከጀርባህ እያሴሩብህ ያለ ግዙፍ ፕሮጀክት አለ ማለት ነው። በማስረዳት አትድከም፤ የአንተን ማብራራት ፈልገው አይደለም ፈጠራ የሚደርቱብህ..! ይልቅ ሀሳብህን እዚህ ላይ ብቻ እንድታተኩር በማድረግ የሚሰሩትን ስራ እንዳትመለከት ማዘናጋያ ነው። ሀገሪቱ ላይ እምነት ነክ/በዋናነት የኦርቶዶክስ/ የሆኑ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ከመቸውም ጊዜ በላይ ተንሰራፍተዋል። ቤተ ክርስቲያናት ከ"እግዚአብሔር ቃል" ይልቅ "ፖለቲካ" የሚሰበክባቸው መድረኮች ሁነዋል። በዚህ በኩል የሚቃወሙ መንፈሳዊ አባቶችም እንደ ባንዳ እየታዩ ሲሳደዱ እያስተዋልን ነው። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የካህናት መምሪያ ሀላፊው በግልፅ አማርኛ "ትላንት ይሰብኩ፣ ገዳም ያሰሩ የነበሩ ሰዎች በግልፅ ፖለቲካው ውስጥ ገብተው ፓርቲ ሁነዋል" ብሏል።
እናት የተሰኘውና በቅርቡ የተመሠረተው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ተሰብስበው የመሠረቱት ተቋም ያለምንም ሀፍረት "ኢትዮጵያ ወደቀደመው እምነቷ እንድትመለስ ነው የምንሰራው" ሲሉ የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ አባላት በመረጃ ቲቪ ተናግረዋል። መጠንቀቁ ይበጃል፤ በሀሰት ከወነጀሉን በላይ የእውነት እነሱ የደገሱት ብዙ ነው..!
© የሕያ ኢብኑ ኑህ

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ያ ጀማዓህ! አንድ ሥራ ልጠቁማችሁ። መቼም ሥራ አጥ በዝቷል። ሥራው ኢትዮ–ጂቡቲ የባቡር መንገድ ውስጥ ነው። አንደኛ ክፍል የተማረ ሰው በ1,800 ብር መቀጠር ይችላል። ማስተር ወይም ድግሪ ያለው ደግሞ እስከ 18,400 ብር ድረስ ይቀጠራል። በርካታ አማራጮች አሉት። በተለይም የሲቪል፣ የሜካኒካል፣ የኤሌክትሪካል ኢንጅነሮች፣ የኮምፒዩተር ሳይንስ፣ የአካውንቲንግ፣ የሙያና ቴክኒክ ምሩቆች ተሳተፉ! በሥራ ላይ ያላችሁም ለማሻሻል ይሆናችኋል። የሚያልቀው ዛሬ ነው። መረጃ (Document) ለዛሬ አያስፈልጋችሁም። ዝም ብላችሁ በዚህ ሊንክ ግቡና አመልክቱ!
https://edr.gov.et/en/announcement/vacancy.html#
♠
በሉ ለምታውቋቸው ጓደኞቻችሁ ሁሉ ኡሁኑኑ ሼር አድርጉላቸው።
||
www.tgoop.com/MuradTadesse

Forwarded from ነጃሺ መስጂድ እና መድረሳ Nejashi Mesjid & Medresa
================
የዐስሩ የዙል‐ሒጅ‐ጃ ቀናት
ትሩፋት
================
⚀ አላህ የማለባቸው ቀናት: ‐
አላህ የማለባቸው ነገሮች ልቅና ያላቸው ነገሮች ናቸው። ምክንያቱም የልቅና ባለቤት ልቅና ባለው ነገር እንጂ በሌላ አይምልም። አላህ እንዲህ አለ: ‐
«በጎህ እምላለሁ፡፡ በዐሥር ሌሊቶችም፡፡»
በርካታ የተፍሲር ልሂቃን እንደሚሉት ዐስር ሌሊቶች በማለት የተጠቀሱት ዐስሩ የዙልሒጃ የመጀመሪያ ቀናት ናቸው።
ኢብኑ ከሲር «ይህ ትክክለኛው ተፍሲር ነው።» ብለውታል።
:
⚁ ዚክር ማብዛት የታዘዘባቸው "የታወቁ ቀናት": ‐
አላህ እንዲህ ብሏል: ‐
[لِّيَشْهَدُوا۟ مَنَٰفِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا۟ ٱسْمَ ٱللَّهِ فِىٓ أَيَّامٍ مَّعْلُومَٰتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّنۢ بَهِيمَةِ ٱلْأَنْعَٰمِ فَكُلُوا۟ مِنْهَا وَأَطْعِمُوا۟ ٱلْبَآئِسَ ٱلْفَقِيرَ]
«ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡»
:
⚂ ምርጦቹ የአላህ ቀናት: ‐
ከጃቢር [ረዐ] እንደተዘገበው ነቢዩ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «ምርጦቹ የዱንያ ቀናት ዐስሩ የወርሀ ዙልሒጃ ቀናት ናቸው።
ሰዎችም «በሌሎች ወራት በጂሃድ ላይ ከማሳለፍም ይበልጣሉ?» በማለት ጠየቁ።
የአላህ መልክተኛም [ﷺ] «አዎን! በሌሎች ወራት በአላህ መንገድ ላይ (ጂሃድ) ላይ ከመሆንም ይበልጣሉ። ፊቱን በአፈር ላይ ያደረገ (ሰማእት የሆነ) ሰው ሲቀር!» በማለት መለሱ።» በዝ‐ዛር እና ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል።
:
⚃ የዐረፋ ቀንን የያዙ ቀናት: ‐
የዐረፋ ቀን ዘጠነኛው የዙልሒጃ ቀን ነው። ታላቁ የሐጅ ስራ የሚከናወንበት ቀን ነው። ኃጢኣት የሚማርበት ቀን ነው። ሰዎች ከእሳት ነፃ የሚሆኑበት ቀን ነው። በዐስሩ የዙል‐ሒጃ ቀናት ውስጥ ከዐረፋ ቀን በቀር ምንም ባይኖር እንኳን የዐስሩን ቀናት ትሩፋት የገዘፈ ያደርገዋል።
:
⚄ የእርዱ ቀንን (የዒዱል‐አድሓ ቀን) በውስጣቸው የያዙ ቀናት: ‐
አንዳንድ ዐሊሞች ዘንድ የዓመቱ ምርጥ ቀን ይህ ቀን ነው። ታላቁ የሐጅ ቀን (የውሙል‐ሐጂል‐አክበር) ይኸው ቀን ነው። ነቢዩ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነው ቀን የእርዱ ቀን ነው።» አቡ ዳዉድ እና ነሳኢይ ዘግበውታል።
:
⚅ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን ያካተቱ ቀናት: ‐
አል‐ሐፊዝ ኢብኑ ሐጀር "ፈትሑል‐ባሪ" በተሰኘው መፅሀፋቸው ላይ እንዲህ ይላሉ: ‐ «የዙል‐ሒጃ ዐስሩ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩት ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመያዛቸው ነው። እነሱም ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ ናቸው። በሌሎች ጊዜያት ይህ ሊሳካ የሚችል አይደለም።»
:
❦ እነዚህ የተከበሩ ቀናት አንድ ብለው የሚጀምሩት የፊታችን ቅዳሜ ወይም እሁድ ነውና ራሳችንን እና ቤተሰቦቻችንን ቀስቅሰን ለዒባዳ እንዘጋጅ!
አላህ ተውፊቁን ይለግሰን!
http://www.tgoop.com/fiqshafiyamh

Forwarded from Edris Zulbijadeyn (ᴇᴅƦɪS ɴᴀᴡҒᴀʟ)
◾️በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው
#አስሩ_የዙልሒጃ_ቀናት
🔻ዙልሒጃህ ብሎ ማለት የዐረበኛ 12ኛ ወር ሲሆን የዚህ ወር 10ቀናት ልዩ ትሩፋት እንዳላቸው ነቢያችን - ﷺ - ተናግረዋል። እንደዚሁ ቁርአን ላይም እነዚህ ቀናት ተጠቅሰዋል። አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - ከፈጠራቸው ፍጡር ውስጥ አንዱን ከሌላኛው አበላልጧል። የረመዷን ወር ከወሮች ሁሉ በላጭ ነው። የረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ቀን ለሊቶች ከለሊቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር በውስጧ ስላለ ነው።
°
🔻የዙልሒጃ አስሩ ቀናት ደግሞ ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ለዚህም ነው ሸይኸል ኢስላም ኢብኑተይሚያ - ረሒመሁሏህ - ከረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀናቶች የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች እንደሚበልጡና ከዙልሒጃ10 ለሊቶች ደግሞ የረመዷን 10 የመጨረሻ ለሊቶች እንደሚበልጡ ተናግሯል። (መጅሙዓል ፈታዋ 25/287)
°
🔻አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - በተከበረው ቁርኣኑ ላይ እንዲህ ይላል ፦
{ لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ }
[| ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ |] (ሐጅ ፥ 28).
°
🔻እነዚህ ቀናት ብሎ ማለት ዐብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንደገለፁት አስሩ የዙልሒጃ ቀናት እንደሆኑና በነሱም ላይ አላህን በጣም ማውሳት እንዳለብን ተናግረዋል።
°
🔻ከዚህም በተረፈ ዐብደሏህ ኢብን ዓባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ነቢያችን - ﷺ - ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፦ [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 969).
°
🔻ኢብኑረጀብ - ረሒመሁላህ - እነዚህ አስር ቀናት ከሌሎቹ ሊበልጡ የቻሉበት ምክንያት ሲናገሩ ፦ |' በጣም ዋና የሚባሉት የዒባዳ አይነት በአንድ ላይ ስለሚሰባሰቡበት ነው እነሱም ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ እና ሐጅ ናቸው ብለዋል። '| (ፈትሑልባሪ ፥ 2/460)
°
🔻ዋና ዋና በዚህ ወር ልንሰራቸው ከሚገቡ ተግባራቶች ውስጥ ፦
1️⃣.ፈርድ ሰላትን ወቅት ጠብቆ መስገድ ይኖርብናል። ሱጁድ በማብዛት ወደ አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - መቃረብ ተገቢ ነው። ነቢዩም - ﷺ - [ ሱጁድ በማብዛት ላይ አደራ ; አንተ እኮ ምንም ሱጁድ አታደርግም በሰጁዱህ ልክ አላህ ዘንድ ማእረግህ ከፍ ቢል እና ወንጅልህም ቢራገፍልህ እንጂ ብለዋል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ሱና ሰላቶችንም ማብዛት ይጠበቅብናል። በተለይም 12ቱ "ራቲባ" የሚባሉትን እነሱም ፦ ከሱብሂ በፊት 2ረከዓ ፣ ከዙሁር በፊት 4ረከዓ , በኋላ 2ረከዓ ፣ ከመግሪብ በኋላ 2ረከዓ እና ከዒሻእ በኋላ 2 ረከዓ ናቸው።
°
2️⃣.ፆም መፆምም ተገቢ ነው። አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆንባቸው ቀናቶች የሉም ከነዚህ 10 ቀናቶች የበለጠ ሰለተባለ ፆም ደግሞ ከመልካም ስራ ስለሚገባ መፆም ተገቢ ነው። ኢማሙ ነወዊም አስሩ የዙልሂጃን ቀን መፃም የጠበቀ ሱና ነው ብለዋል።
3️⃣.ሰደቃ በመስጠት ላይም መጠናከር ይኖርብናል።
°
4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦ ||" ኢብኑ ዑመርና አቡሁረይራ ወደገበያ ቦታ በመውጣት በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተክቢር ይሉ ነበር ሰዎችም በነሱ ተክቢራ ማለት ተነሳስተው ተክቢራ ይሉ ነበር። "||. አባባሉም ፦ አሏሁ አክበር , አሏሁ አክበር , ላኢላሀኢለላህ, አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ.
ሌሎችም በትክክለኛ ሐዲስ የተዘገቡ ተክቢራዎችን ማለት ይቻላል።
°
5️⃣.ከአስሩ ቀናት በተለየ መልኩ የ9ኛውን ቀንማለትም የዐረፋን ቀን መፆም ተወዳጅ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ስለዐረፋ ቀን ፆም እንዲህ ብለዋል ፦ [ ያለፈውን አመት እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ አላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ] (ሙስሊም ዘግቦታል). በዚህም ቀን ዱዓን ማብዛት አስፈላጊ ነው።
°
6️⃣.ሌላኛው 10ኛው ቀን ላይ ሚተገበሩ ተግባሮች ናቸው። እነሱም ፦ ዒድ ሰላት መስገድ ፣ ኡድሂያን ማረድ ... ሐጅ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ ጀመራት ይወረውራሉ ፣ ፀጉራቸውን ይላጫሉ ፣ ሀድይ የያዙ ሰዎች ሀድያቸውን ያርዳሉ ፣ ወደ መካ ተመልሰው ጠዋፈል ኢፋዷ ያደርጋሉ። በአጠቃላይ 10ኛው ቀን አላህ ዘንድ በጣም ትልቅ ነው።
°
🔻ስለዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን በምናገኝበት ጊዜ ተውበት አድርገን ራሳችንን ለኸይር ስራ ዝግጁ አድርገን ከወንጀላችን ታቅበን ሌሎችንም ከዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ይሄን እድል እንዲጠቀሙ መገፋፋት ያስፈልጋል ። እንደዚህ አይነት እድል በሚመጣ ጊዜ ሳናውቀው ስለሚያልፈን መስነፍ አያስፈልግም መጠንከር እና ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።
°
🔻በመጨረሻም ኡድሂያን ማረድ የፈለገ ሰው ከሰውነቱ ላይ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን እስኪያርድ ድረስ መቁረጥ የለበትም። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ኡሙሰለማ ባስተላለፈችው ሀዲስ እንዲህ ስላሉ ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል). አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
___
📕ምንጭ ፦ ከኡስታዝ አሕመድ አደም የድምፅ ፋይል የተወሰደ
✍️አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ
@edriszulbijadeyn
Join ⤴️

بإذن الله تعالي تبدأ صيام العشر من ذي الحجة :
يوم الأحد 1 - 12 - 1442 / 11-7-2021
يوم الاثنين 2 - 12 - 1442 / 12-7-2021
يوم الثلاثاء 3 - 12 - 1442 / 13-7-2021
يوم الاربعاء 4 - 12 - 1442 / 14-7-2021
يوم الخميس 5 - 12 - 1442 / 15-7-2021
يوم الجمعة 6 - 12- 1442 / 16-7-2021
يوم السبت 7 - 12 -1442 / 17-7-2021
يوم الأحد 8 - 12-1442 / 18-7-2021
🌷 ( *الوقوف بعرفة* ) 🌷
يوم الاثنين 9 - 12 - 1442
🎀 ( *عيد الاضحي المبارك* ) 🎀
يوم الثلاثاء 10 - 12 - 1442
📣 لمن أراد أن يضحي يستعد بيوم الاحد العصر قبل غروب الشمس 📣

اللهم يامن اقسمت بهذه العشر _ ارحمنا يوم الحشر _ واصرف عنا كل شر _ واجعل لنا من كل عسر يسر _ ويسر لنا صيام يوم عرفة _ واغفر لنا مافات _ وتجاوز عن كل السيئات _ واجعل عيدنا مبارك _ وايامنا سعيدةً يارب
وارحم كل غالي فقدناه__
@edriszulbijadeyn
Join ⤴️