➦ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

#ፍክትያለ_ጁምኣ_ይሁንላችሁ
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች እንዴት ናችሁ
ቻናል ውስጥ አድሚን ሆኖ ዲንን ለመካደም የሚፈልግ ሰው እንዲሁም አውዲዮ ወደ ቪድዮ በመቀየር ኤዲት ማድረግ የሚችል ወይም አውዲዮን ኤዲት በማድረግ ሊያግዘን የሚችል ሰው ስለምንፈልግ ፍቃደኛ የሆናችሁ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች በሚከተለው ሊንክ ያሳውቁን
➴ https://www.tgoop.com/Quran_wesunah_1bot
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
ውድ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች እንዴት ናችሁ
ቻናል ውስጥ አድሚን ሆኖ ዲንን ለመካደም የሚፈልግ ሰው እንዲሁም አውዲዮ ወደ ቪድዮ በመቀየር ኤዲት ማድረግ የሚችል ወይም አውዲዮን ኤዲት በማድረግ ሊያግዘን የሚችል ሰው ስለምንፈልግ ፍቃደኛ የሆናችሁ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች በሚከተለው ሊንክ ያሳውቁን
➴ https://www.tgoop.com/Quran_wesunah_1bot
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
Telegram
𝖒𝖎𝖘𝖙𝖗𝖊 𝖆𝖍𝖇𝖆𝖘𝖍𝖊 𝖙𝖚𝖇𝖊
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

علو الله على خلقه ثابت بالكتاب والسنة وإجماع السلف
🎙በሸይኽ አቡ ዘር «حَفِظَهُ اللَّهُ»
ወሳኝና ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ አንገብጋቢ ሙሐደራ!
✅ ርዕስ፦➘➘➘
↩️ علو الله على خلقه ثابت بالكتاب والسنة وإجماع السلف
↪️ የአላህ ከፍጡራን በላይ መሆኑ በቁርአን፣ በሀዲስ እና በሰለፎች ስምምነት የፀደቀ ⎡የተረጋገጠ⎤ ነው።
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

ሱፊያና ሰለፊያ ልዩነታቸው ምንድ ነው? س እና ص ልዩነታቸው ለማወቅ ሙሉውን ይከታተሉ!
https://youtube.com/watch?v=25HJfoI1jCA&si=r59G8WruYH5JXUb0

YouTube
ሱፊያና ሰለፊያ ልዩነታቸው ምንድ ነው? س እና ص ልዩነታቸው ለማወቅ ሙሉውን ይከታተሉ!
በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ)
(ሰለፊያ እና ሱፍያ) እንዲሁም ሰለፊያ እና ሱፍያ አይለያዩንም ለሚሉም አካሎች መልስ ተሰጥቶበታል ፡፡🔹በጣም ማራኪ የሆነ ምክር
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ቅጥፈቶችና ጥመቶች በመረጃ የምናጋልጥ ሲሆን አህባሾች የሚያመጡዋቸውን ማምታቻዎች ላይ ምላሽ (ረዶችን) የምትለቅበት ይሆናል እንዲሁም የአህባሾችን ጥመቶች የሚያብራሩ የኪታብ ቂርአቶችን የምንለቅበት…

▣ ገና (ክርስማስ)ን ማክበር እስከ ኩፍር የሚያደርስ አደገኛ ወንጀል ነው።
"አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡ ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡" [MARYAM]
"የአሏህ ጠላቶች በሚሰሩት ተግባር ሳብያ ቂያማ ልትቆምብን ቀረበች.."
©ሙሐመድ ኢብኑ ከዕብ አል_ቁረዚ!
@Abdul_halim_ibnu_shayk

يقول عبد الله ابن أحمد ابن حنبل
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ الْمُبَارَكِ، سَمِعْتُ سُفْيَانَ الثَّوْرِيَّ، يَقُولُ: " مَنْ زَعَمَ أَنَّ قَوْلَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ {يَا مُوسَى إِنَّهُ أَنَا اللَّهُ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ} [النمل: ٩] مَخْلُوقٌ فَهُوَ كَافِرٌ زِنْدِيقٌ حَلَالُ الدَّمِ "
➥ አብደላህ ኢብን አህመድ ኢብን ሀንበል ﴾رحمهما الله﴿ እንዲህ ይላል ፦ የሀዲሱን ሰንሰለት ከጠቀሰ በኃላ አብደላህ ኢብን ሙባረክ ሱፊያን አሰውሪይ ሲናገር ሰማሁኝ አለ ፦
«ሙሳ ሆይ! እነሆ እኔ አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ነኝ፡፡ የሚለው የአላህ ንግግር መኽሉቅ ነው ብሎ የሞገተ ሰው እሱ ከሀዲ ነው ደሙም ሀላል ይሆናል ። ይላሉ
📚 السنة لابن أحمد ابن حنبل

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ pinned «السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች እንዴት ናችሁ ቻናል ውስጥ አድሚን ሆኖ ዲንን ለመካደም የሚፈልግ ሰው እንዲሁም አውዲዮ ወደ ቪድዮ በመቀየር ኤዲት ማድረግ የሚችል ወይም አውዲዮን ኤዲት በማድረግ ሊያግዘን የሚችል ሰው ስለምንፈልግ ፍቃደኛ የሆናችሁ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች በሚከተለው ሊንክ ያሳውቁን ➴ https://www.tgoop.com/Quran_wesunah_1bot…»
Audio
የሱፍያን ጉድ ስሙት ምላሽ ተሰጥቶበታል
እነዚህ አካላቶች ለአላህ ምን አስቀሩ? አላህ ይጠብቀን!!!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
[ሃፊዘሁሏህ}
ክፍል አንድ ተከታታይ ረድ በደንበር አላፊዎች ላን ይሰጣል እንከታተል
ታህሳስ ቀን/18/4/2017/ይቀጥላል ክፍል ሁለት (1)(2)
@SheikMohmmedHyatHara
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
እነዚህ አካላቶች ለአላህ ምን አስቀሩ? አላህ ይጠብቀን!!!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
[ሃፊዘሁሏህ}
ክፍል አንድ ተከታታይ ረድ በደንበር አላፊዎች ላን ይሰጣል እንከታተል
ታህሳስ ቀን/18/4/2017/ይቀጥላል ክፍል ሁለት (1)(2)
@SheikMohmmedHyatHara
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ የምንፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት ፖስቶችን እንዳዩም አይቆጠርም!
ስለዚህ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግ ያግዙን
ኢንሻ አላህ ሁላችሁም ታደርጋላችሁ ብዬ አስባለሁ
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
ስለዚህ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግ ያግዙን
ኢንሻ አላህ ሁላችሁም ታደርጋላችሁ ብዬ አስባለሁ
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
የነቢዩ መውሊድ!
ሸይኽ አል_ለተሚይ!
▣ የመልዕክተኛውﷺ መውሊድ!
🎙
@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
🎙
ሸይኽ አል_ለተሚይ
!@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
Forwarded from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (@ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/IbnShifa
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (@ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/IbnShifa
Telegram
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot
ረሱልን ﷺ ከሶሀቦች በላይ ትወዳለህ?
➴
https://youtube.com/playlist?list=PL0KKISHdrFCww1oVQZS_X4rlnjtKNwlab&si=ZWppPLsjF1g8GZUC
በዚህ ሊንክ የተወሰኑትን ቻናላችን ላይ የተለቀቁ ትምህርቶች በአንድ ላይ ታገኙበታላችሁ
#ሰብስክራይብ ፣ ላይክና ሼር አድርገው ይከታተሉት ባረኸሏሁ ፊኩም

በዚህ playlist ውስጥ መውሊድን የሚመለከት ትምህርቶችን የምንለቅበት ይሆናል። ሰብስክራይብ ፣ ላይክና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱፊዮቹ መሪ የሆነዉ ሀቢብ ጀፍሪይ ክርስቲያኖችን ለበአላቸዉ እንኳን አደረሳቹህ ማለት ይወደዳል ይላል።
علي الجفري يقول باستحباب تهنئة النصارى بميلاد المسيح !!
እነዚህ ናቸዉ እንግዲህ ወሃቢዮች የኩፋሮች ወዳጆች ናቸዉ ብለዉ ሚከሱን።
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
علي الجفري يقول باستحباب تهنئة النصارى بميلاد المسيح !!
እነዚህ ናቸዉ እንግዲህ ወሃቢዮች የኩፋሮች ወዳጆች ናቸዉ ብለዉ ሚከሱን።
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
የሱፊዮች ጉድ ሲጋለጥ ሚስጥራቸው ሲጋለጥ Mistre ahbash tube
ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ አበረታች ኮመንትም አይረሳ
➴
https://youtube.com/watch?v=L7vP_2IGQ3s&feature=shared

When the secrets of the Sufis are exposed
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ቅጥፈቶችና ጥመቶች በመረጃ የምናጋልጥ ሲሆን አህባሾች የሚያመጡዋቸውን ማምታቻዎች ላይ ምላሽ (ረዶችን) የምትለቅበት ይሆናል እንዲሁም የአህባሾችን ጥመቶች የሚያብራሩ የኪታብ ቂርአቶችን የምንለቅበት ይሆናል እርሶም ይከታተሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ሰብስክራይብ ፣ ላይክ፣ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን…