tgoop.com/MizanInstituteOfTechnology/301
Last Update:
በዱቤ አጫጭር ኮርሶችን የምትሰለጥኑበትን እድል አመቻችተናል!
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ልዩ ፓኬጅ አለን!
የ7ኛ ዙር ምዝገባችን ጥቅምት 01/2017 ተጀምሯል! እስከ ጥቅምት 15/2017 ይቀጥላል! ክላስ ምዝገባ እንዳለቀ ይጀመራል!
ምን ምን የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎችን እንሰጣለን?🤔
ላለፉት አመታት በፉል ስታክ ድረ ገፅ ማበልፀግ አብሯችሁ የዘለቀው ተቋማችን የትምህርት አሰጣጥ ዘዴውን በማዘመን ከድረ ገፅ ማበልፀግ በተጨማሪ በርካታ ዘመኑን የዋጁ የቴክኖሎጂ መስኮችን ይዞላችሁ ብቅ ብሏል።
☞⇨ ድረ ገፅ ማበልፀግ (Full Stack (MERN) Web Development
☞⇨ ዲጅታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
☞⇨ ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design)
☞⇨ ቪድዮ ኢዲቲንግ (Video Editing)
☞⇨ የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Mobile App Development)
☞⇨ ፓይተን (Python)
☞⇨ ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
☞⇨ዲፕ ለርኒንግ (Deep Learning)
☞⇨ ሳይበር ሴኩሪቲ (Cyber Security)
☞⇨ ዳታ ሳይንስ (Data Science)
☞⇨ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence - AI)
`
🤙 ምን ልዩ ያደርገናል?
☞ PhD እጩ እና Masters ያላቸው አሰልጣኞቻችን የሚያስተምሩትን እያንዳንዱን ኮርስ ተግባር ተኮር በሆነ መልኩ ማሰልጠናቸው፣
☞ ከቲዎሪ ባሻገር ተግባር ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረጋችን፣
☞ በተለያዩ ምክንያቶች ብቁ ላልሆኑ ሰልጣኞች አጋዥ የቲቶሪያል ድጋፎችን በነፃ መስጠታችን፣
☞ በትክክል ኮርሶቹን ተምሮ ብቁ የሆነን ሰልጣኝ እኛው ጋር እንድሠራ እድል መስጠታችን፣
☞ ብቁ ሰልጣኞቻችንን ለተለያዩ ተቋማት በባለሙያነት አሳልፈን በመስጠት የስራ እድል ማመቻቸታችን፣
☞ ስልጠናዎቻችን ከትንንሽ እስከ ትልልቅ የእድሜ ክልል ላሉ የተዘጋጁ መሆናቸው፣
☞ ልምድ ላላቸውም ሆነ ለሌላቸው ሰልጣኞች የሚመጥን ኮርስ መስጠታችን፣
☞ ከአስተማሪዎች ባሻገር በየዘርፉ ስኬታማ የሆኑ ታዋቂ እንግዶችን በመጋበዝ ልምዳቸውን ለሰልጣኞቻችን እንዲያካፍሉ ማድረጋችን፣
☞ ዘመኑን የሚመጥኑ በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት ያላቸውን ዘመናዊ ኮምፒዩተሮችና ላቦች ማዘጋጀታችን፣
•
•
•
👉 በየትኛው ሰአት መማር እችላለሁ?
☞ በቀን (Regular)፣
☞ በማታ (Extension)፣
☞ በሳምንት (Weekend)፣
☞ በበይነ መረብ (Online)
በሚመቻችሁ አማራጭ ከግል ስራችሁ እና ከመደበኛ ትምህርታችሁ በማይጋጭ መልኩ ከየትም ቦታ ሆናችሁ ድንበር ሳይገድባችሁ የመረጣችሁትን ኮርስ መሰልጠን ትችላላችሁ።
👉 የመክፈል አቅም ለሌላችሁ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ እፎይታ ኖሯችሁ ቀስ ብላችሁ የምትከፍሉት አማራጭ አለን። ተቋማችን ከዳሽን ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት እኛ ጋር መማር የፈለገ ሰልጣኝ ባንኩ ከፍሎለት መሰልጠን ይችላል። በአንድ አመት ወይም በ6 ወር ውስጥ በሚመቸው አማራጭ ከፋፍሎ ለባንኩ ያለ ምንም ወለድ ይከፍላል። ወደየትኛው የዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ። እናንተ የጠየቃችሁት የባንኩ ቅርንጫፍ በቂ መረጃ ሳይኖረው ቀርቶ ካላስተናገዳችሁ በዚህ ስልክ በመደወል ከባንኩ የብድር ኃላፊ ጋር ማገናኘትና ጉዳዩን ማመቻቸት ትችላላችሁ። 0910267170 ዳዊት
•
•
🤝 ለመመዝገብ:
ክፍያችሁን አጠናቃችሁ ደረሰኙን ከያዛችሁ በሗላ
በድረ ገፃችን ላይ በሚገኘው መመዝገቢያ ቅፅ ተመዝገቡ። https://mizantechinstitute.com/
🤝 ስለምትመርጡት ኮርስ በቂ መረጃ ከሌላችሁ ወይም የምትጠይቁት ሰው ከሌላችሁ በአካል ቢሯችን ድረስ በመገኘት ነፃ የምክር አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ። ወይም በኢሜይላችን contact@mizantechinstitute ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር www.tgoop.com/MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ወይም በቀጥታ የስልክ መስመራችን 0112 73 99 73 ወይም በሞባይል 0987143030 ላይ አግኙን።
የምትማሩት ኮርስ ለምን ያክል ወር እንደሚቆይ እና ወርሃዊ ክፍያው ስንት እንደሆነ መረጃ ከሌላችሁ ከላይ በተቀመጡት አድራሻዎች መረጃውን ማግኘት ትችላላቹህ።
ምዝገባ በአካል በመገኘትም፣ በኦንላይን ድረ ገፃችን ላይም ይቻላል።
ሚዛን የቴክኖሎጂ ተቋም⇒ትምህርትን ለነገ፤ ⇌ ችግር ፈች መፍትሄዎችን ለዛሬ
አድራሻችን:
⇨ አፕል ፕላዛ/ 7ኛ ፎቅ/ ቤተል/ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ/ አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
⇨ Mobile: 098714 3030/098926 3030
⇨ Tel: +251 112 73 99 73
⇨ E-mail: [email protected] /[email protected]
⇨ P.O. Box: 24659 Addis Ababa, Ethiopia
⇨ Website: https://mizantechinstitute.com/
Telegram: https://www.tgoop.com/MizanInstituteOfTechnology
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/mizan-institute-of-technology/
Map: https://maps.app.goo.gl/bcqD5KC14sW3S5FX6
BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
Share with your friend now:
tgoop.com/MizanInstituteOfTechnology/301