ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
እያየሁት መንገድ ላይ መሽናቱ ሳያንስ መጥቶ ሰላም ሊለኝ እጁን ይዘረጋል እንዴ ...
My brother ዋንጫ እኮ አይደለም ይዘህ የነበረው😡😏
My brother ዋንጫ እኮ አይደለም ይዘህ የነበረው😡😏
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል
ኧረ በቃ ፍታ 😡
ኧረ በቃ ፍታ 😡
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ በተጨናነቀ ሐይገር ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት።
ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ”
ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ”
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነኚን የመሳሰሉ የእጅ ሰዓቶች በ700 ብር ብቻ
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
የሲስተርን ልጅ እያስጠናሁት "በቅሎ" ለምን መውለድ እንደማትችል ንገረኝ ስለው...
በቅሎ ሲጀመር ከስሙ እንደምንረዳው እራሷ ተወልዳ ሳይሆን "በቅላ" ነው አለኝ 😳😳😜🤣
በቅሎ ሲጀመር ከስሙ እንደምንረዳው እራሷ ተወልዳ ሳይሆን "በቅላ" ነው አለኝ 😳😳😜🤣
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሴት ልጅ አበባ🌹 ናት ትለኛለች እንዴ🤔 ወንድ ልጅም ንብ ነው ቆንጆ አበባ ካገኘ ይቀስማል፤ የጠወለገችም ካገኘ ያው ይቀስማል 😆😅
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ🤔
እኔ እንቅልፍ እወዳለው እንቅልፍም ይወደኛል ግን ቤተሰቦቼ በኛ ግንኙነት ደስተኞች አይደሉም🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው🚕
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ብዙ ሰው ቴሌ ብሎ ይፅፋል ምክንያቱም telecominikashn ብሎ መፃፍ አይችልም😜🤣
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
አንዳንድ ሰው በጣም ውሸታም ከመሆኑ የተነሳ.. ሲኦል ብታገኘው እራሱ "ሰው ፈልጌ መጥቼ ነው እንጂ ገነት ነኝ" ይልሀል!!!😜
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Customize Chocolate Gift 🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🍫 Chocolate Package 🍫
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
💰 ዋጋ 2100 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶 🔸
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
+251911518012
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
+251911518012
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
"ምን ሺ አመት አይኖር" is my motivation to make bad decisions in life.
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like