ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
አሁን እኮ ነው ለቅሶ ቤት ተቀምጠን ይሄማ ሊሆን አይችልም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ አንዱ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል አረ ተረጋጋ ለቀስተኛውም እኮ ተረጋግቷል ብለን ብናረጋጋውም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ ቀወጠው ምን ሆነህ ነው ስንለው ...
"ንግድ ባንክ 5 ብር ቆረጠብኝ "😥😥😥
"ንግድ ባንክ 5 ብር ቆረጠብኝ "😥😥😥
❤67😁58🙏7👍2🥰2
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
አንዱ ቲክ ቶክ ላይ "ቆይ ፍሪጅ የሌላችሁ ሰዎች ልብሳችሁን በምንድነው የምታጥቡት🤔 "ብሎ ሲጠይቅ ነው አንዳንዶች እንደ ቀልድ እያመለጡን እንደሆነ የተረዳሁት😌😂😂
😁96❤27
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
አንዳንድ ወንዶች አንድ የረገበ ፍራሽ ፣ አንድ ድስት እና አንድ ቡታጋዝ ይዛችሁ ''እስኪ ያላትን ፈልጊልኝ?'' አትበሉ ... በዚህ የኑሮ ሁኔታችሁ እናንተን የማግባት ''ሞራል ብቻ'' ያላት ሴት ካለች በቂ ነው 😌.....
አንዷ ስትል ሰምቼ ነው 😏
አንዷ ስትል ሰምቼ ነው 😏
😁106👍12❤10🙏4
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ወይ ጀንጅኜ ሳልግባባ
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም ክረምት መጣ😜😁
አግቡ ለማለት ነው😁😁
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም ክረምት መጣ😜😁
አግቡ ለማለት ነው😁😁
❤104😁35👏20🥰4
Forwarded from ሙድ እንያዝ በእኛ (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15😍2
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።
😁91❤20😭15👏3
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል
ኧረ በቃ ፍታ 😡
ኧረ በቃ ፍታ 😡
❤74😁48👍16👏8
እሺ ማሰሩን እሰሯት ግን Postpilluan ስጧት ሌላ ክርስትና የመደገስ አቅም የለንም✌️
🤣151😁20❤13😍4
ልጁ ምን አለው ተብለው ሲጠየቁ
ቲክቶክ ላይ 1 Million ቪው ያለው ቪድዮ አለው የሚሉ ሽማግሌዎች እያዘጋጀሁ ነው።
ቲክቶክ ላይ 1 Million ቪው ያለው ቪድዮ አለው የሚሉ ሽማግሌዎች እያዘጋጀሁ ነው።
😁127👍17❤15
አንዱ ቋጣሪ ጀለስ እንጀራ ሊገዛ ሄዶ እንጀራው ትልቅ ሲሆንበት ይህንማ አልፈልግም ወጥ ይጨርሳል ብሎ ሳይገዛ ተመለሰ! 😂😂
😁185🤣33❤19🙏5😍3
የሆነ ጊዜ አስጌ ዴንዳሾ ስለ ሴት ልጅ ሲያወራ ያኔ እሱ ላይ የተነሱት የኢትዮጵያ ሴት ጠበቃ ማህበራት ዛሬ ላይ የሀገር ባለውለታ የሆነችው አትሌታችን ገለቴ ቡርቃ ስትዘረፍ የት ገቡ ?
#አይዞሽ_ገለቴ
#አይዞሽ_ገለቴ
👍179❤40😁26🙏18🤣16
ወዳጆቼ የስኬት ማማ ላይ መውጫ ሊፍት የለም ደረጃዎቹን መጠቀም የግድ ነው።
መልካም የብርታት ቀን❤️ 😍
መልካም የብርታት ቀን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍234❤42🙏34🥰7
Forwarded from Learn English
ትወዱታለችሁ💯
www.tgoop.com/English_Ethiopian/14946
www.tgoop.com/English_Ethiopian/14946
www.tgoop.com/English_Ethiopian/3778
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ONLY BETTING
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM