የአዲስ አበባ መጅሊስ ትናንት ባወጣው መግለጫ የነውረኛው ግለሰብ ድርጊት የትኛውንም እምነት፣ የትኛውንም ተቋምና የትኛውንም ማኅበረሰብ አይወክልም ብሏል።
እኛምኮ እንደዛ በኸይር ተርጉመንላቸው ወንጀሉን በግለሰቡ ብቻ ገድበነው ነበር።
እነርሱ ግን «በፍፁም! እኛም እፎይ ነን፣ ሁሉ ማተብ እፎይ ነው፣ እፎይ የዘመናችን ጳውሎስ ነው!…» እያሉ፤ ስግጥ ብለው ብልግናው የሚወክለን ባለጌዎች ነን አሉ እንጂ!
ማፈርና መደበቅ ሲገባቸው ጭራሽ ደረታቸውን ነፍተው ይወክለናል አሉ።
ታዲያ ይወክለናል ካሉ በግድ አይወክላችሁም ማለት አግባብ ነው ወይ?
መብታቸውን መጋፋት አይሆንም ወይ?
በቃ! ተዋቸው፤ እፎይ ናቸው!

በኮፒ ሊንክ መታደግ የማይቻል 2 ይበልጥ ውጤታማ ሪፖርት ማድረጊያ መንገዶች አሉን።
ቀጥታ አፑ ላይ ያለው የሪፖርት መንገድ ምናልባትም ሃንድል የሚደረገው ራሱን በቻለ አልጎሪዝም ይሆናል። ኤአዩ ደግሞ ምናልባትም የብዙውን ሰው ሪፖርት በተለይ ሲደጋገም ስፓም መስሎት ፍላግ ሊያደርገው ይችላል።
ከቆይታ በኋላ 2 መንገዶችን አጋራችኋለሁ። ከአልጎሪዝሙ ባሻገር በሰዎች ሃንድል የሚደረጉ!
ኮንተንቱን ሰጥቼህ በእንግሊዝኛ Sub title የምትሠራ ቀልጣፋ ኤዲተር ካለህ ፈጥነህ ብቅ በል!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኃይማኖት ክርክርና ውይይት ከስድብ፣ ከውሸት፣ ከዘለፋና ከብሽሽቅ በጸዳ መልኩ በስነ ስርዓትና በስነ ምግባር የታጀበ ሲሆን ፍሬያማ ነው።
||
www.tgoop.com/MuradTadesse
||
www.tgoop.com/MuradTadesse
አንድ መታወቅ ያለበትና ግልፅ መሆን ያለበት ነገር ያለ ይመስለኛል።
ይህ እፎይ (ሰለሞን ሽፈራው) የተባለ ግለሰብ ፈጣሪያችንን አላህን፣ እምነታችን ኢስላምን፣ ነቢያችንን ሙሐመድን ﷺ፣ መመሪያችንን ቁርኣንና ሐዲሥን… መሳደቡና ማንቋሸሹ፣ መቅጠፉና ለጥላቻ ሰበካው በሚጠቅመው መልኩ እያጣመመ ግጭት መጥመቁ ቃል ከሚገልፀው በላይ ቢያስከፋንም፤ ስሜታችንን ተቆጣጥረን ለፍርድ ይቅረብ እያልን ነው።
ያለነው ህግ ባለበት ሃገር እስከሆነ ድረስ በስሜታዊነት የደቦ ፍርድ ይወሰድበት አላልንም። ጠዋት ማታ እየጮኽን ያለነው ህግ ይከበር ነው። የፍትሕ ስርዓቱም ፍትሕ እየጠየቀ ያለ ሚሊዮን ህዝብ በአስቸኳይ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል። «የዘገየ ፍትሕ እንደታጣ ይቆጠራል!» እንደሚባለው ፍትሕ ሲዘገይ ህዝብ በፍትሕ ስርዓቱ ላይ ያለው ታማኝነት ይቀንሳል፣ ይህን የሚያስተውሉ የጥላቻ ሰባኪዎችም የልብ ልብ ይሰማቸዋል።
በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሳለን፤ ግለሰቡን ራሳቸው እርምጃ ወስደውበት እኩይ የፖለቲካ አላማ ለማስፈፀም እንዳይጠቀሙበት የሚመለከተው የመንግስት አካል ጥብቅ ክትትል ሊያደርግና በአስቸኳይ በህግ ከለላ ስር ሊያውለው ይገባል። አንዳንድ አካላት በብዙ መልኩ ግጭት በመቀስቀስ ሃገረ መንግስቱን እስከመናድ ሙከራ ድረስ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ስለሚያሴሩ፤ በብዙ መልኩ እስካሁን ሙከራቸው የከሸፈባቸው አካላት ከጀርባቸው ህዝብን ለማሰለፍ በዚህ ስስ ብልት በሆነው የኃይማኖት ጉዳይ ቁማር እንዳይጫዎቱ ጥብቅ ሥራ ሊሠራ ይገባል።
መንግስት በዚህ ረገድ ከሁሉም አካላት ጋር ተባብሮና ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ፤ ግለሰቡን ለእኩይ አላማቸው መስዋዕት ሳያደርጉት በቁጥጥር ስር አውሎ ባጠፋው ጥፋት ብቻ ተገቢውን እርምት እንዲያገኝ ማድረግ አለበት። አሊያ እነዚህ ሰዎች በመሰል ሴራቸው የሚታወቁ አረመኔዎች ስለሆኑ ራሳቸው ገድ'ለው «ገደ'ሉትና አስገ'ደሉት!» ብለው ሌላ ግጭት እንዳይቀሰቅሱ ያስፈራል። ሰዎቹ አላማችንን ያሳካል ብለው ካመኑ፤ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ የማይሉ መሆናቸውን በብዙ አጋጣሚዎች ታዝበናል።
አሁንም ልድገመው አቋሜን፤ ግለሰቡ በህግ ከለላ ስር ይዋል። በህግ ከለላ ስር እንዲውል ግሰለቡ ያለበትን በመጠቆም የፍትሕ ስርዓቱን ሂደት ለሚያግዝ ማንኛውም አካል 400,000 ብር ሽልማት እንሰጣለን። ይህን የሚያደርግ አካል፦
1) ከእውነት ወግኗል፣
2) የፍትሕ ስርዓቱን አግዟል፣
3) ህጉ በወንጀሉ ልክ ስለሚቀጣው ገደብ እንዳይታለፍበትና በራሱ ሰዎች ጭምር ህይዎቱ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ታድጓል።
አመሰግናለሁ‼
ሙራድ ታደሰ
ሐሙስ መጋቢት 4 /2017
Cc:
===
Ethiopian Federal Police
Addis Ababa Police
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት
#እፎይ_ለህግ_ይቅረብ
#የጥላቻ_ሰበካ_ይቁም
#የኃይማኖት_ግጭት_ጠማቂዎች_ለፍርድ_ይቅረቡ

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
በኮፒ ሊንክ መታደግ የማይቻል 2 ይበልጥ ውጤታማ ሪፖርት ማድረጊያ መንገዶች አሉን። ቀጥታ አፑ ላይ ያለው የሪፖርት መንገድ ምናልባትም ሃንድል የሚደረገው ራሱን በቻለ አልጎሪዝም ይሆናል። ኤአዩ ደግሞ ምናልባትም የብዙውን ሰው ሪፖርት በተለይ ሲደጋገም ስፓም መስሎት ፍላግ ሊያደርገው ይችላል። ከቆይታ በኋላ 2 መንገዶችን አጋራችኋለሁ። ከአልጎሪዝሙ ባሻገር በሰዎች ሃንድል የሚደረጉ! ኮንተንቱን ሰጥቼህ…
እናንተ ብቻ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁኝ እንጂ በኮፒ ሊንክ የማይድን ሪፖርት መሆኑን እናሳያቸዋለን – ኢንሻ አላህ።
ሙስተዒድ?
ሙስተዒድ?
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
እናንተ ብቻ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁኝ እንጂ በኮፒ ሊንክ የማይድን ሪፖርት መሆኑን እናሳያቸዋለን – ኢንሻ አላህ። ሙስተዒድ?
አፍጥኑት‼
========
✍ መጀመሪያ ወደዚህ ኦፊሲያል የቲክቶክ ካምፓኒ ሪፖርት ማድረጊያ ገፅ በዚህ ሊንክ ግቡ።
https://www.tiktok.com/legal/report/feedback?lang=en
ከዚያ ከታች በፎቶው ላይ Step 1, Step 2… የሚሉትን ተከትላችሁ ሙሉ።
√ Topic በሚለው ስር ካሉት አማራጮች «Report a potential violation» የሚለውን ምረጡ።
√ ከዚያ Category በሚለው ስር ካሉ አማራጮች «Account violation» የሚለውን ምረጡ።
√ ከዚያ Reason for reporting በሚለው ስር «Others» የሚለውን ምረጡ።
√ ከዚያ Contact information
Email
በሚለው ስር ኢሜይላችሁን አስገቡ።
√ ከዚያም Username (Optional) በሚለው ስር ቲክቶክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የቲክቶክ ዩዘርኔማችሁን አስገቡ። ከሌላችሁ እለፉት፤ ችግር የለውም።
√ ከዚያ Link to the content or account you want to report በሚለው ስር ሪፖርት የሚደረገውን የጥላቻ ሰባኪውንና ተሳዳቢውን እፎይ የቲክቶክ ፕሮፋይል ሊንክ አስገቡ።
ይሄንን ማለት ነው፦ https://www.tiktok.com/@effoyyt?_t=ZM-8ue4CopOQpJ&_r=1
√ ከዚያ Additional details በሚለው ስር ጉዳዩን በእንግሊዝኛ ብቻ በደንብ የሚገልፅ ማብራሪያ አስገቡ።
በራሳችሁ መፃፍ የምትችሉ መጀመሪያ ሃሳቡን ከዚህ ውሰዱ፣ የማትችሉ ግን ቀጥታ ይህን ኮፒ ፔስት አድርጉና ሙሉ።
«We are reporting the account at present with the handle @effoyyt (link: https://www.tiktok.com/@effoyyt?_t=ZM-8ucUL2mii74&_r=1) for spreading dangerous religious hate speech which can incite mass conflict in Ethiopia. This account, once "Efoy (legal name: Solomon Shiferaw)," has posted videos and live streams defaming religious leaders—Prophet Muhammad (PBUH)—and spreading lies under the guise of "apologetics" and "comparative religion." These are no exercise of free speech but deliberately planned hate speech to provoke religious tensions.
This is an immediate issue and moving fast. Ethiopian Muslims have responded in anger, and some Orthodox Christians have begun a solidarity campaign (""እኔም እፎይ ነኝ" or "I'm Efoy Too"), and so the polarization continues. The Ethiopian Inter-Religious Council issued a press statement condemning this action (see: https://www.facebook.com/share/p/1ELNvVUHvy/), and government media outlets like Fana Broadcasting Corporation have reported it (links: https://www.facebook.com/share/p/18dJUJ4kt2/, https://vm.tiktok.com/ZMBYaY9rn/, https://vm.tiktok.com/ZMBY5vcpj/). The security personnel are seriously searching for this individual behind this account, citing the severity of the threat.
Unless this account and others similar to it that are backing it are blocked and removed forever, we are concerned about an eruption of religious violence in Ethiopia. This would escalate to the extent that the Ethiopian government would ban TikTok forever across the nation, which would set a dangerous precedent for the app globally and damage its reputation. This would be detrimental to TikTok, its users worldwide, and the millions of Ethiopians who rely on it positively. Action is needed urgently to prevent this.
We have concrete evidence of the hate speech from the live streams and videos, and we can produce these as attachments (screenshots and clips). The user keeps on changing handles to evade being detected, but the current handle is @effoyyt. This is not an isolated event—his material regularly provokes hatred, scoffs at cherished beliefs, and threatens to bring about instability to our country. Although we appreciate TikTok's dedication to unrestricted expression, this is crossing the line into hurtful hate speech that contravenes your Community Guidelines. You should act with urgency to suspend this account and stop further damage before things go too far beyond repair.»
√ ከዚያ አንዳንድ መጥፎ ቪድዮዎቹን ስክሪን ሹት አድርገን እስከ 10 ኢሜጆች select አድርገን እናስገባ።
√ ከዚያ አግሪመንቶቹን ቲክ አድርገን submit እናድርግ።
በትክክል ጨርሰናል።
ኢሜይል ላለው ሰው ሁሉ አሰራጩት። በትክክል አንደዜ ከሞላችሁ መደጋገም አያስፈልግም።

Photo
We are reporting the account at present with the handle @effoyyt (link: https://www.tiktok.com/@effoyyt?_t=ZM-8ucUL2mii74&_r=1) for spreading dangerous religious hate speech which can incite mass conflict in Ethiopia. This account, once "Efoy (legal name: Solomon Shiferaw)," has posted videos and live streams defaming religious leaders—Prophet Muhammad (PBUH)—and spreading lies under the guise of "apologetics" and "comparative religion." These are no exercise of free speech but deliberately planned hate speech to provoke religious tensions.
This is an immediate issue and moving fast. Ethiopian Muslims have responded in anger, and some Orthodox Christians have begun a solidarity campaign (""እኔም እፎይ ነኝ" or "I'm Efoy Too"), and so the polarization continues. The Ethiopian Inter-Religious Council issued a press statement condemning this action (see: https://www.facebook.com/share/p/1ELNvVUHvy/), and government media outlets like Fana Broadcasting Corporation have reported it (links: https://www.facebook.com/share/p/18dJUJ4kt2/, https://vm.tiktok.com/ZMBYaY9rn/, https://vm.tiktok.com/ZMBY5vcpj/). The security personnel are seriously searching for this individual behind this account, citing the severity of the threat.
Unless this account and others similar to it that are backing it are blocked and removed forever, we are concerned about an eruption of religious violence in Ethiopia. This would escalate to the extent that the Ethiopian government would ban TikTok forever across the nation, which would set a dangerous precedent for the app globally and damage its reputation. This would be detrimental to TikTok, its users worldwide, and the millions of Ethiopians who rely on it positively. Action is needed urgently to prevent this.
We have concrete evidence of the hate speech from the live streams and videos, and we can produce these as attachments (screenshots and clips). The user keeps on changing handles to evade being detected, but the current handle is @effoyyt. This is not an isolated event—his material regularly provokes hatred, scoffs at cherished beliefs, and threatens to bring about instability to our country. Although we appreciate TikTok's dedication to unrestricted expression, this is crossing the line into hurtful hate speech that contravenes your Community Guidelines. You should act with urgency to suspend this account and stop further damage before things go too far beyond repair.

We are reporting the account at present with the handle @effoyyt (link: https://www.tiktok.com/@effoyyt?_t=ZM-8ucUL2mii74&_r=1) for spreading dangerous religious hate speech which can incite mass conflict in Ethiopia. This account, once "Efoy (legal name:…
👆👆👆
Additional details ለሚለው ከላይ ያለውን ኮፒ ፔስት አድርጋችሁ አስገቡ።
Additional details ለሚለው ከላይ ያለውን ኮፒ ፔስት አድርጋችሁ አስገቡ።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Photo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የጥላቻ ሰባኪው እፎይ ለህግ ይቅረብ‼
ከግብረ ገብነትና ማኅበራዊ እሴት ባፈነገጡ እጅግ ዘግናኝ የብልግና ስድቦችና የኃይማኖት ግጭት በሚያስነሱ የጥላቻ ስብከቶች እንዲሁም ቅጥፈቶች የተካነው የእፎይ (ሰለሞን ሽፈራው) እኩይ ድርጊት ደጋፊዎች በኮፒ ሊንክ መሻር የማይችለውን የሪፖርት መንገድ አስደንግጧቸዋል።
እናንተ በዚህ ፖስት ላይ በተቀመጠው መልክ ብቻ ሪፖርት አድርጉ። ሚሊዮን ይህን ኮፒ ሊንክ አይታደገውም።
ዝርዝር ነገር በዚህ ፖስት ተቀምጧል።
https://www.tgoop.com/ArrestEffoy/9
ኮፒ ሊንክ ይህን የሪፖርት መንገድ የሚታደገው ከመሰላቸው እናንተም ኮፒ ሊንክ በማድረግ አግዟቸው😁 ወገኖቻችሁ አይደሉ¡😊
ባይሆን ሪፖርት ማድረጉ እንዳይረሳ። በቲክቶክ ያለው ብቻ ሳይሆን በዋናነት በዚህ በቲክቶክ ዌብሳይት ላይ የሚደረገው ሪፖርት ይጠናከር።
ከአንድ በላይ ኢሜይል ካላችሁ ወይም የትኛውንም የምታውቁትን ኢሜይል ተጠቅማችሁ (ባለቤቶቹ ከፈቀዱ) ሪፖርት አድርጉ።
መልዕክቱ ይሰራጭ!
እነርሱ ለብልግና ወግነው ካላፈሩ፤ እኛ ከእውነት ጎን ቆመን ባለጌዎችንና ብልግናቸውን ራቁትን ማስቀረት አለብን።