Telegram Web
#ጥቆማ
Old Group ላላችሁ መልካም ዜና

2024…..50birr (first three month)
2023.... .200birr
2022...…350birr
2021..…..500birr
2020..….700birr
2019..…900birr
2018....1000birr
2017....1200birr

Payment method
          TRC 20
           CBEBirr
           CBE
           TELEBIRR
          BINANCE
And any bank accept

  We buy and sell with trust

         💯 trusted
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 inbox @ResearcherETH

History Clear ያልሆነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው

Member doesn’t matter if it’s possible one
አዲስ አበባ ያላችሁ እና በአካል መሸጥ የምትፈልጉ inbox asawkugn
21
የHulugram አፕሊኬሽንን ከplaystore አውርደው በዚህ መግቢያ በመግባት በቀላሉ ይሸለሙ።

https://www.tgoop.com/HulugameBot/startapp?startapp=ref_835671370
👋 ይህን አሪፍ ነገር ተመልከት!

HuluGames የሚባል ምርጥ ጌም ቴሌግራም ላይ እየተጫወትኩ ነው። ቀላል ገንዘብ ማሸነፍ ይቻላል። አንተም ተቀላቀል!

ስትቀላቀል የምታገኛቸው ጥቅሞች:
Aviator እና Keno አይነት አዝናኝ ጌሞችን ትጫወታለህ።
ለመጀመሪያ ተቀማጭህ 50% ተጨማሪ ቦነስ ታገኛለህ።
በምትጫወተው እያንዳንዱ ጌም ላይ 12% ካሽባክ ይሰጥሃል።

🎁 ከሁሉም ምርጡ ነገር:
በእኔ ሊንክ ተቀላቅለህ ገንዘብ ስታስገባ፣ ሁለታችንም 50% ቦነስ እናገኛለን!

👇 አሁኑኑ ተቀላቀለኝና አብረን እናሸንፍ!
9🔥1
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም)  የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ  በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

@NATIONALEXAMSRESULT
17
2025/07/13 09:23:35
Back to Top
HTML Embed Code: