#Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ
ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶችን እንፈልጋለን።
ክፊያ፦ 2500 ለአባላት
ሰዓት፦ ከጥዋቱ 2 እሰከ 8 ሰዓት
ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ
#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ19_27
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ
ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን!
0973123088_0913649094_0921625129

👍1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 5 ሴቶችን እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች ሜካፕ የማይጠቀሙ/በተፈጥሮ ቆንጆ የሆኑ
👍ወንዶች ፀጉራቸውን እና ፅማቸውን መቆረጥ የሚችሉ
ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉ ብቻ በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ይላኩልኝ።
@Hawineartpromotion
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች ሜካፕ የማይጠቀሙ/በተፈጥሮ ቆንጆ የሆኑ
👍ወንዶች ፀጉራቸውን እና ፅማቸውን መቆረጥ የሚችሉ
ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉ ብቻ በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ይላኩልኝ።
@Hawineartpromotion
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሮብ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 4 ሴቶችን እና 4 ወንዶችን እንፈልጋለን።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ መገናኛ ለም ሆቴል ጋር
🕰 ሰዓት፦ ከሰዓት 10:00 ላይ
🌗 የቀረፃው ቀን፦ ከነገ ወዲያ (እሮብ)
💵 ክፍያ፦ በስምምነት
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ለሴት ከ1.65 በላይ ለወንድ ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች የእራት ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ
👍ወንዶች ሙሉ ሱፍ ማምጣት የሚችሉ

ዛሬ ቀረፃ አለ ተብላችሁ የነበራችሁ ልጆች ከይቅርታ ጋር የእናንተ ሲን ወደ ነገ ተዘዋውሯል።
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለዛሬ ተመርጣችሁ ቀረፃው ወደ ነገ የተዘዋወረባችሁ ልጆች ቀረፃው ነገ ማለትም በ20/10/2016 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ላይ ሃያ ሁለት አውራሪስ ጋር የተባላችሁን አልባሳት ይዛችሁ እንዲትገኙ።
ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለድምጻውያን #ብቻ
ዶ ኢንተርቴይመንት ሀገራችን ላይ ካሉት አንጋፋ አቀናባሪዎች እና ሙዚቀኞች ጋር በመሆን የድምፅ ተሰጥኦ ያላቸውን እና ተፈትኖ ማለፍ ለሚችሉ 2 ድምጻውያን ሙሉ ሙዚቃ እና ሙሉ ቪዲዮ ፕሮዲዩስ ማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም የድምፅ ተሰጥኦ ያላችሁ በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ ስም፣ዕድሜ፣ስልክ፣ሰፈር እና ድምፃችሁን በስልክ ሬክ አድርጋችሁ ላኩልን
@HawinePromotionAdmin
0913649094

👍2
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
በቅርቡ ለሚሰራው የቴሌ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 10 የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ ያላቸውን ወንዶች እንፈልጋለን።
#መስፈረት
👍ዕድሜ፦ከ20_26
👍ቁመት፦ከ1.67 በላይ
👍የዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች የሚመስሉ
👍ማንኛውንም የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ ማምጣት የሚችሉ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
#መስፈረት
👍ዕድሜ፦ከ20_26
👍ቁመት፦ከ1.67 በላይ
👍የዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች የሚመስሉ
👍ማንኛውንም የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ ማምጣት የሚችሉ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
Production Manager
#Mohammed #Oshe (#Musse)
Location and Casting
#Hawine #Promotion
Bashaddu Abebe Oromo Music JIBBA JIILE
https://youtube.com/watch?v=uXCP4VtYZwE&si=sEefIRIhJHhByt00
#Mohammed #Oshe (#Musse)
Location and Casting
#Hawine #Promotion
Bashaddu Abebe Oromo Music JIBBA JIILE
https://youtube.com/watch?v=uXCP4VtYZwE&si=sEefIRIhJHhByt00
YouTube
Bashaddu Abebe Oromo Music JIBBA JIILE
JIBBA JIILE
Bashaddu Abebe
DIRECTOR BIRUK GIRMA
CINEMATOGRAPHER: LIYOS
EDITOR:LIYOS
LIGHT MAN: PAPI
GAFFER: MIKO I,LIUL
MAKE UP: ALIANA BIRIHANU (WERKITU)
A/D: TARIKU GIRMA
PRODUCTION MANAGER: MOHAMMED OSHE (MUSE)
COLOR GRADING: ABDUSELAM ENDRIS
LYRICS: LATA…
Bashaddu Abebe
DIRECTOR BIRUK GIRMA
CINEMATOGRAPHER: LIYOS
EDITOR:LIYOS
LIGHT MAN: PAPI
GAFFER: MIKO I,LIUL
MAKE UP: ALIANA BIRIHANU (WERKITU)
A/D: TARIKU GIRMA
PRODUCTION MANAGER: MOHAMMED OSHE (MUSE)
COLOR GRADING: ABDUSELAM ENDRIS
LYRICS: LATA…
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የታዋቂ የኦሮሚኛ አርቲስት የዘፈን ክሊፕ ላይ አንድ ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን።
🌎የቀረፃ ቦታ፦ዝዋይ እና አዳማ
🌗የቀረፃ ቀን፦የፊታችን ሃሙስና አርብ
💵ክፍያ ፦ በስምምነት
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ18_25
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉ክፍለሀገር መሄድ የምትችል
👉ትወና የምትሞክር
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የታዋቂ የኦሮሚኛ አርቲስት የዘፈን ክሊፕ ላይ አንድ ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን።
🌎የቀረፃ ቦታ፦ዝዋይ እና አዳማ
🌗የቀረፃ ቀን፦የፊታችን ሃሙስና አርብ
💵ክፍያ ፦ በስምምነት
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ18_25
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉ክፍለሀገር መሄድ የምትችል
👉ትወና የምትሞክር
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
👍1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ነገ (ሰኞ) ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።
🌎የቀረፃ ቦታ፦ መሰቀል ፍላወር
🌗የቀረፃ ቀን፦ነገ ሰኞ ከሰዓት
🕰የቀረፃው ሰዓት፦ ከሰዓት ከ10 ሰዓት ጀምሮ
💵ክፍያ ፦ ለአባላት በስምምነት
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው
መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ
5 ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና መኖሪያ አድራሻ ላኩልኝ

👍6
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «#Casting #Call ነገ (ሰኞ) ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን። 🌎የቀረፃ ቦታ፦ መሰቀል ፍላወር 🌗የቀረፃ ቀን፦ነገ ሰኞ ከሰዓት 🕰የቀረፃው ሰዓት፦ ከሰዓት ከ10 ሰዓት ጀምሮ 💵ክፍያ ፦ ለአባላት በስምምነት #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ20 በላይ 👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ 👉አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ…»
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
የፊታችን ሃሙሰ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን እና 1 ፀጉሩን መላጨት የሚችል ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።
🌎የቀረፃ ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ
🌗የቀረፃ ቀን፦በዚህ ሳምንት (ሃሙስ)
💵ክፍያ ፦ በስምምነት
🕰የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ
#መስፈርት #ለሞዴሉ
👉ራሰበረሃ (መላጣ የሆነ) ወይም መላጨት የሚችል
👉ዕድሜ፦ከ22_28
👉ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት ያለው
👉ፎቶ ጄኒክ የሆነ
#ለተዋኒያን
👍ዕድሜ፦ከ20_28
👍ቁመት፦ከ1.68 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
መስፈርቶችን የምታሟሉ ሰዎች ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ
5 ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና መኖሪያ አድራሻ ላኩልኝ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
የፊታችን ሃሙሰ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን እና 1 ፀጉሩን መላጨት የሚችል ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።
🌎የቀረፃ ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ
🌗የቀረፃ ቀን፦በዚህ ሳምንት (ሃሙስ)
💵ክፍያ ፦ በስምምነት
🕰የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ
#መስፈርት #ለሞዴሉ
👉ራሰበረሃ (መላጣ የሆነ) ወይም መላጨት የሚችል
👉ዕድሜ፦ከ22_28
👉ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት ያለው
👉ፎቶ ጄኒክ የሆነ
#ለተዋኒያን
👍ዕድሜ፦ከ20_28
👍ቁመት፦ከ1.68 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
መስፈርቶችን የምታሟሉ ሰዎች ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ
5 ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና መኖሪያ አድራሻ ላኩልኝ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
0973123088_0913649094
👍2
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ (ሃሙስ) የክሊፕ ቀረፃ አዳዲስ ተጨማሪ ወጣቶችን እንፈልጋለን።
👉ዕድሜ ከ19_27
👉ቁመት ከ1.60 በላይ
👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ
@Musiye @yehawinelij
0973123088_0913649094
👉ዕድሜ ከ19_27
👉ቁመት ከ1.60 በላይ
👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ
@Musiye @yehawinelij
0973123088_0913649094
❤2
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «ለነገ (ሃሙስ) የክሊፕ ቀረፃ አዳዲስ ተጨማሪ ወጣቶችን እንፈልጋለን። 👉ዕድሜ ከ19_27 👉ቁመት ከ1.60 በላይ 👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ @Musiye @yehawinelij 0973123088_0913649094»
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የበዓል ማግስት ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ላይ 3 ቀያይ ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ20_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉ከለር፦ቀይ
👉 ትወና የሚሞክሩ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
#ጀማሪዎችን #እናበረታታለን!
0973123088_0913649094
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ20_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉ከለር፦ቀይ
👉 ትወና የሚሞክሩ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
#ጀማሪዎችን #እናበረታታለን!
0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos))
Dagmawi Tamrat Desta | Beka Beka | ዳግማዊ ታምራት ደስታ| በቃ በቃ | New Ethiopian ...
https://youtube.com/watch?v=GLDTgtgRgG4&si=TsU984NPAJuQ9oaT
ፕሮዳክሽን ማኔጀር
መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
https://youtube.com/watch?v=GLDTgtgRgG4&si=TsU984NPAJuQ9oaT
ፕሮዳክሽን ማኔጀር
መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
YouTube
Dagmawi Tamrat Desta | Beka Beka | ዳግማዊ ታምራት ደስታ| በቃ በቃ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
https://www.youtube.com/channel/UCBUW5-J4gVYrue4734MkobQ
For more videos please do not forget to comment, share and subscribe!!!!
℗ © ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብዚ ዳውንሎድ ምግባር ን ኣርቲስ ብዙሕ ጉድኣት ስለ ዘለዎ ብክብረትኩም ካብዚ ቻነል ንዝኾነ ቪዲዮ ዳውንሎድ ምግባርን ምዝርጋሕን ኩልኩል እዩ።
℗ © Copyright: ADULIS…
For more videos please do not forget to comment, share and subscribe!!!!
℗ © ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብዚ ዳውንሎድ ምግባር ን ኣርቲስ ብዙሕ ጉድኣት ስለ ዘለዎ ብክብረትኩም ካብዚ ቻነል ንዝኾነ ቪዲዮ ዳውንሎድ ምግባርን ምዝርጋሕን ኩልኩል እዩ።
℗ © Copyright: ADULIS…
Forwarded from JOBS CASTING 👨💻🇪🇹 (Eyob_ 21)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ
ለ tiktok content ቋሚ
ለ ነገ
1 ሴት ወንዳ ወንድ የሆነች ቀይ እድሜ 18 +
1 ወንድ አቋም ያለዉ
ከዚ በፊት ሰርቶ የሚያቅ
እፈልጋለዉ
አስቸኳይ ነዉ
የሚችል ካለ 👇👇👇
@ACTOR_EYOB
in box 0955119167
@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
ለ tiktok content ቋሚ
ለ ነገ
1 ሴት ወንዳ ወንድ የሆነች ቀይ እድሜ 18 +
1 ወንድ አቋም ያለዉ
ከዚ በፊት ሰርቶ የሚያቅ
እፈልጋለዉ
አስቸኳይ ነዉ
የሚችል ካለ 👇👇👇
@ACTOR_EYOB
in box 0955119167
@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራ የትልቅ አርቲስት የክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 አትሌት ወንዶች፣ 2 አባትና 1 እናት፣ 2 ሴት ህፃናት፣1 ጂም ሰሪ ወንድ እና 4 ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
#ለአትሌቶቹ
👉ዕድሜ፦ከ25_30
👉ሙሉ የአትሌቲክስ ልብስ ማምጣት የሚችሉ
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
#ለእናትና_አባቶች
👉ዕድሜ፦ከ60_80
👉ትወና የሚሞክሩ
#ለህፃናት
👉ዕድሜ፦የ5 ዓመት እና የ10 ዓመት ሴቶች
#ለጂም_ሰሪው_ወንድ
👉ዕድሜ፦ከ22 በላይ
👉የሰፖርተኛ ተክለሰውነት ያለው
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
#ለ4ቱ_ሴቶች
👉ዕድሜ፦ከ19_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆነ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
#ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን!
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ