Telegram Web
የህግ ተማሪ ሆነህ ፈተና ላይ ስትኮርጅ አስተማሪው አይቶህ "እየኮረጅክ ነው?" ሲልህ
.
.
.
አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😂😂
ከሰውነት ክፍል አንዱ ምላስ ነው
ምላስ በተፈጥሮ አጥንት የለውም
ነገር ግን ልብን ለመስበር
ከበቂ በላይ ጥንካሬ አለው
ስለዚህ በእያንዳንዱ ሰከንድ
ለምትናገረው ቃል ተጠንቀቅ!!!

ሰናይ ዕለት🙏🙏🙏


Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
ገንዘብ በጣም ነው የምቶጂው ገሃነም ግቢ እላታለሁ
.
.
.
መሳፈሪያ ስጠኝ አላለችም 😂😂
ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ
አርጋልኝ እንዲፃፍ በህይወት መዝገብ ስሜ
ጠላት እስከሚያጣ ስሟን ማይሰማበት
አወድሳታለሁ በቀንም በሌሊት


Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
እሷ፦ ቤተሰቦችህን መተዋወቅ እፈልጋለሁ??
እኔ፦ ቆይ ከተዋወቅን እራሱ ስንት ጊዜ ሆነን🤔
እሷ፦ 6 ወራችን ነው
እኔ፦ እኔ ራሱ ቤተሰቦቼን ያወኳቸው በተረገዝኩ በ9 ወሬ ነው😏
💚💛❤️አድዋ💚💛❤️

Channel👉 @NY_YC
Any Comment👉 @NY_YC_BOT
ደብረ ዘይት

Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉
@NY_YC_BOT
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ ነው
ማለት አይደለም...


Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉
@NY_YC_BOT
1.በተናደድክ ጊዜ መልስ አትመልስ
2.በተደሰትክ ጊዜ ቃል አትግባ
3.ባዘንክ ጊዜ አትወስን


Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
መጠየቅ ባለባችሁ ጊዜ ካልጠየቃችሁ መስራት በነበረባችሁ ጊዜ ካልሰራችሁ እና ማጥናት ባለባችሁ ጊዜ ካላጠናችሁ እመኑኝ መሳቅ ባለባችሁ ጊዜ በደንብ ታለቅሳላችሁ


Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉
@NY_YC_BOT
Forwarded from የግጥም ህይወት (B©) via @like
የሰካራም ኑዛዜ

የሰከረ ሁሉ የተንገዳገደ የሳተ አቅሉን
በአዝማሪ ታግዞ ይገልጻል ስሜቱን
በደመቀው ምሽት ሰዎች በበዙበት
ሆድ የባሰው ሆኖ ብቅል አወጣበት

ከበዛው ጫጫታ ከሚሰማው ጩኸት
''ተቀበል!''
...የሚል ድምጽ ይሰማል በድንገት

ተቀበል!

ዘወትር ማለዳ ከቤትሽ ከትሜ
ጠጁን በብርሌ እንዳሻኝ ገትሜ
ስገባ ከቤቴ ከደሳሳው ጎጆ
ሚስቴ ታነባለች ውቢት የኔ ቆንጆ

ስታነባ ሳያት...

ስታነባ ሳያት አንጀቴን ብትበላኝ
ከዛሬ በኋላ ላልጠጣ ወሰንኩኝ

እናም ...

ለሀሳቤ ስምረት ስሚኝ አንዴ ለአፍታ
ኑዛዜዬን እንኪ ጠጁን አርገሽ ገታ
ከዛሬ በኋላ ዘወትር ባልመጣም
አንዳንዴ...
አንዳንዴ ታውሶኝ ግን ማሰቤ አይቀርም

ስለዚህ...

ስለዚህ አንቺ ሰው የምጠጣበትን ያንን ውብ ብርሌ
እኔ ሳልኖር ስቀር እያየሽ አስታውሺኝ
ምንም ብዘገይም ከእለታት አንድ ቀን 'መጣለሁ አካሌ

እያለ ነገራት የውስጡን መብሰልሰል
ጠጁ እና ቀጂዋ
ከበዛ ሕመሙ ያድኑት ይመስል!

ምትኬ ዐስራት

@yegtm_hywet
@yegtm_hywet
@yegtm_hywet
አንዳንዴ እያወቅህ እንዳላወቅህ
መሆን ብዙ ያስተምርሃል

Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
Business Card Design

Join us 👉
@NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
ተራ ሆኖ ለመኖር ዋጋ ያስከፍላል
ከተራነት ለመዉጣትም ዋጋ ያስከፍላል
ምርጫው ያንተ ነው

Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
ያስቸገረኝ ተራራው ሳይሆን
ጫማዬ ውስጥ ያለው ጠጠር ነው

Join us 👉 @NY_YC
Any Comments 👉 @NY_YC_BOT
2025/02/23 18:46:07
Back to Top
HTML Embed Code: