Telegram Web
ዳይጀስት ምንድንነው ስላት #ሙት_በቃ አለችኝ😳
ይሄ ደግሞ እንቅልፍ ከመውደዱ የተነሳ እቅዱ ''ጠዋት ተነስቼ ተኛለሁ'' ነው😴🤫
ማንም መጠየቅ ያለበት እራሱ በሰራው ስተት ነው። አባት ባጠፋው ልጅ መጠየቅ የለበትም!!
በሰርግ አግብቷት የዛኑ ቀን ማታ ተጣልተዉ ፈታችዉ 🙄 አሁን የሰፈር ሰዉ ምን እያለ ያማዋል "ደግሶ ሾረተ" 😅🤣
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አብሮ_የማይሄዱ_ስራ_እና_ስሞች
ማንያዘዋል - አስተናጋጅ
መብራቱ - መብራት ሀይል ሰራተኛ
እመቤት - የቤት ሰራተኛ
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ...

My sister 'ር' ን ረስተሻታል
ሰበር ዜና:-
:
ሴት ልጅ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ፎቶ ካልተነሳች 92% የጭንቀት በሽታዋ ይጨምራል ተባለ።
ለጉራጌ ህዝብ ስትጨነቅ - ቋጣሪ
ለትግራይ ህዝብ ስትጨነቅ - ጁንታ
ለአማራ ህዝብ ስትጨነቅ - ነፍጠኛ
ለኦሮሞ ህዝብ ስትጨነቅ - ጠባብ
ስለምትባል ለ4 ብሄሮች መጨነቅ ታቆማለህ!!
Forwarded from NEGESTAT / ነገስታት 🪶
ሰላም ይስጥልን።ነገስታቶች ነን። አባይ ማዶ የተሰኘው ስራችንን አይታችሁ ሰምታችሁ ስለወደዳችሁልን ክብር ይስጥልን ብለናል።
በቀጣይ ለምንሰራው ክሊፕ እድሜያቸው ከ18 አመት በላይ የሆኑ የሀገር ባህል ልብስ ለብሰው መምጣት የሚችሉ አጃቢ ወንድም ሴትም ተዋናዮችን እፈልጋለን።
ስለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ አንድ ሙሉ ቁመትን የሚያሳይ በማንኛውም ሁኔታ እና አለባበስ የተነሳችሁትን ፎቶ በመላክ ማመልከት እና ማናገር ትችላላችሁ።
እናመሰግናለን ! ሰላም ይስጥልን።
#ነገስታት
@Jubethekne
ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት




እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😂😂😁😂
"Rest In Rip" ብሎ Comment የሰጠው ልጅ ከሞተው ሰውዬ በላይ ያሳዝነኛል።
ይቺ ደግሞ የምነግራትን ሁሉ አልገባኝም አልገባኝም ትለኛለች...

#ቆይ_አንቺ_በኮኖና_ምክኒያት_ተራራቂ የተባልሽው ከአይምሮሽ ነው እንዴ 😳🤷‍♂🤷‍♂
#አንበሳ አውቶብስ ውስጥ ስልኬ ጠፋ እያለ ሲያለቅስ ምን አይነት ስልክ ነው ስንለው Iphone 11 pro ሲል.......
.
#እንዴት_ባስ_ውስጥ_ሺትዝ_ይዘህ_ትገባለህ😂😂
በጣም ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ Taxi🚕 ወራጅ አለ ራሱ አልልም መጨረሻ ላይ እወርድና በእግሬ🚶 እመለሳለሁ ሲለው..

#አንተማ_ዝምተኛ_ሳይሆን_ዘገምተኛ_ነህ😜😂
#ላይክ👍 እንደ ብድር ሚቆጥሩ ሰዎች ጤነኛ መሆናቸውን እጠራጠራለሁ😏😏
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
ዳይጀስት ምንድንነው ስላት #ሙት_በቃ አለችኝ😳
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ...

My sister 'ር' ን ረስተሻታል
2024/12/30 22:26:26
Back to Top
HTML Embed Code: