የመከራ ፅልመት #አያስፈራህ አንተ ብቻ ታገስ... ከድቅድቁ ጨለማ በኋላ ዳግም አንሰራርቶ የሚያንፀባርቅ ብርሃን አለና!
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✍ Abdulkerim Yimam
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw

የዋሆች ጎበዝ ነው ይሉናል፣ ጥሩ ሰው መስለናቸዉም ይከተሉናል፣ ለወዳጅነትም ያስቡናል።
ክፉ ስሜቶቻችንን ለመታገል በቀን ምን ያህል ጉልበት እንደምንጨርስ አያውቁም።
# ታገል።
ዱንያ ለደካሞች ቦታ የላትም።
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ክፉ ስሜቶቻችንን ለመታገል በቀን ምን ያህል ጉልበት እንደምንጨርስ አያውቁም።
# ታገል።
ዱንያ ለደካሞች ቦታ የላትም።
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ሰኞ እና መውሊድ?
መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747
ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ
1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው
a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣
b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣
c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡
2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡
3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡
4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡
5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡
አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡
እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ
መልሱም ቀላል ነው
እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን?
አይበልጡም
ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡
ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡
አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡

የፍቅር ባልተቤት የሆኑትን ነብይ ከነብሴ በላይ እወዳቸዋለሁ! የሳቸውን ቃል ከማክበርም ባሻገር ለመተግበር እታትራሉ። ታዲያ በአዲስ ፈጠራ በሸይጧን የሴራ ባህር ተንሳፍፌ ከጥመት ጋር ተሰልፌ ነገ የውመል ቂያማ የሳቸውን ሸፈዓ ላጣ አልሻም እኔ! (..........)
✍ አብዱልከሪም ይማም
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
✍ አብዱልከሪም ይማም
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
"ተግባቢ እና የተረጋጋ ሰው ሁን!"
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

"ካልጠየክ

ለምትፈልገው
ነገር ምላሹ ዝምታ ነው"#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
የዛሬው ታሪክ ደግሞ እንዲህ ይላል፦
መካ የደረሱ የአላህ እንግዶች የተከበረ ቤቱን እየጦወፉ ነው፤ በዚሁ መሃል አንድ ሰው ተነሳና ልብሱ ከፍ አድርጎ የዘምዘም ዉሃ ዉስጥ መሽናት ጀመረ፤ የመስጂዱ ዘበኞች ወዲያዉኑ ተረባርበው ያዙት፡፡ ወደ መካው አሚር አመጡት፡፡
'ምንድነው እንዲህ ለማድረግ ያነሳሳህ?' አሉት፡፡ “የዘምዘም ዉስጥ የሸናው ሰዉዬ ይሄ እኮ ነው፡፡” ብለው ሰዎች እንዲያውቁኝ ነው፡፡” አለ፡፡
ይኸዉላችሁማ
አይደለም እዚህ በዚያ በተከበረው እና በተቀደሰው ምድር ጭምር ሁለት ዓይነት ሰዎች አሉ፡፡ አንደኛው አላህ ዘንድ ለመታወቅ ይለፋል፤ ሌላው ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ ለጀብደኝነት ይሮጣል፤ ዓላማው መታወቅ ነው።
ትክክለኛ የሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችው ሆኖ ከወንጀሉ ሁሉ ጠርቶ ይመለሳል፡፡
ሁለተኛው - መታወቅን ነዉና ያሰበው ይኸው ቢያንስ ዛሬ እንኳ በምሳሌ አነሳነው፤
ሰዎች ግን ክብር የማይሆንላቸው ለምንድነው ?
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ

www.tgoop.com/NehnuTube

~ ዐይንህን ያጣኸውን ነገር ብቻ አይፈትሽ፤
~ ልቦናህ ስለጎደለህ ነገር ብቻ አይመርምር፤
~ ሁሌም ስላለህ ነገር አስተውል፤
~ ስለጎደለህ ነገር አትባዝን።
»”ያለህን ነገር አላህ ነው ያስፈልግሃል ብሎ በችሮታው የለገሠህ፤
” የከለከለህን እሱ ነው በዕውቀቱና በጥበቡ የነፈገህ።
ወዳጆቼ!
”ከአላህ የሆነ ነገር ሁሉ መልካም ነው።
”የደስታ ሚስጢሩ የተመኙትን ነገር ሁሉ ማግኘት አይደለም።
”የእርካታ ምንጩ ባገኙት ነገር መደሠት ነው።

ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ አድር
.
ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት
.
ልክ እንደ ልብስ ልብም ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል
🦋መልካም ቀን🦋

Telegram
Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆

ትልቁ ችግራችን እኮ .............?!
• ስንናደድ፤ ዉዱዕ ማድረግ ትትን መጮሃችን
• ስናዝን፤ አላህን ለእርዳታ መማፀን ትተን ወደ ሰው መዞራችን
• ስንጠበብ እና ስንጨነቅ፤ ቁራዓን ማዳመጥ ትትን ሙዚቃ ማዳማጣችን
• ስንበደል፤ ሶብር አተን ለበቀል መጣደፋችን
• ባዶነት ሲሰማን፤ በዚክር ቀልባችንን ማራስ ትተን ፊልም ማየታችን
ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ! ሰላምና ደስታን ከየት እንደምንጎናፀፍ አለማወቃችን ነው ትልቁ ችግር.......
አላህ ሱብሃነሁ ወታአላ ቀናውን ጎዳና ይምራን !!!
አሚን 🙏🙏🙏

"ከችግር ጋር ምቾት አለ!"
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
ዝናብ ሲወርድብኝ፣ጎኔን የቀፈፈው፣
ቀልቤን ያዛነፈው፤
እድፌን ነበረ አጥቦልኝ ያለፈው!
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
መንገዴን አርዝሞ፣ከርታታ ያ'ረገኝ፣
ለእጦት የዳረገኝ፤
ላሟን ሊሠጠኝ ነው ወተት የነፈገኝ!
.
እግሮቼ ሲከዱኝ፣በላሁ አፈር-ድሜ፣
ተደፋሁ በአፍ-ጢሜ፤
መውደቄን ዐየና፣ረገፈልኝ ሸክሜ!
የቸገረው ሁሉ . . .
የወደቀው ሁሉ. . .
በእንከኑ ቅኝት፣ምስጢር ካስተዋለ፤
ከችግር ጋር ምቾት አለ!
ከህመም ጋር ድሎት አለ!
.
መነሻ ሐሳብ፦ ሱረቱል ኢንሺራሕ (የልብ መስፋት ምዕራፍ)
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
ዝናብ ሲወርድብኝ፣ጎኔን የቀፈፈው፣
ቀልቤን ያዛነፈው፤
እድፌን ነበረ አጥቦልኝ ያለፈው!
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
መንገዴን አርዝሞ፣ከርታታ ያ'ረገኝ፣
ለእጦት የዳረገኝ፤
ላሟን ሊሠጠኝ ነው ወተት የነፈገኝ!
.
እግሮቼ ሲከዱኝ፣በላሁ አፈር-ድሜ፣
ተደፋሁ በአፍ-ጢሜ፤
መውደቄን ዐየና፣ረገፈልኝ ሸክሜ!
የቸገረው ሁሉ . . .
የወደቀው ሁሉ. . .
በእንከኑ ቅኝት፣ምስጢር ካስተዋለ፤
ከችግር ጋር ምቾት አለ!
ከህመም ጋር ድሎት አለ!
.
መነሻ ሐሳብ፦ ሱረቱል ኢንሺራሕ (የልብ መስፋት ምዕራፍ)
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
Telegram
Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆
ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው። መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው።
ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
"አንዳንድ ሰዎች የለበሱት ልብስ ከነሱ በላይ ውድ ነው!"
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
👳 የዛሬ 3 ምርጥ ምርጥ መክሮች👳
☞ የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል የምትናገረውን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህ
☞ ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ለሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ
☞ ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
እኔ'ምለው… ቆይ ሰው ሲሞት የሚደገሰው ልክ ያጣ ድግስ ምንድን ነው? በሆነ ቪድዮ ላይ ጥቁር የለበሱ ሰዎች ልክ እንደ ሰርግ ቡፌ ሲያነሱ ተመለከትኩ። ሟች ምን ያክል ቢበድላቸው ነው? ያስብላል። ጉዱን አላየ እርሱ ከሄደ በኋላ እየሆነ ያለውን!
ሌላው ደግሞ ሰው ሲኖር መቶ ብር እንኳ ቸግሮት በችግሩ ቀን ፊት የነሱትና ዓይኑን ማየት ያልሹት፣ ከርሱ ጋር አብሮ መሄድን እንደ መዋረድ የቆጠሩት፣ ለድሃ ከፍተኛ ንቀት ያለባቸው ዘመዶች የሞተ ቀን መኪና ይዘው ማጀባቸው ፋይዳው ምንድን ነው?
ሰዎችን ሲያገኙ ብቻ ሳይሆን ሲያጡም ቅረባቸው። ካለህ ስጣቸው፤ ከሌለህ ቢያንስ የሃሳባቸው ተጋሪ ሁንና አብሽሩ በላቸው።
ጥቅም ስታይባቸው ብቻ አትሽለጥለጥ።
ሌላው ደግሞ ሰው ሲኖር መቶ ብር እንኳ ቸግሮት በችግሩ ቀን ፊት የነሱትና ዓይኑን ማየት ያልሹት፣ ከርሱ ጋር አብሮ መሄድን እንደ መዋረድ የቆጠሩት፣ ለድሃ ከፍተኛ ንቀት ያለባቸው ዘመዶች የሞተ ቀን መኪና ይዘው ማጀባቸው ፋይዳው ምንድን ነው?
ሰዎችን ሲያገኙ ብቻ ሳይሆን ሲያጡም ቅረባቸው። ካለህ ስጣቸው፤ ከሌለህ ቢያንስ የሃሳባቸው ተጋሪ ሁንና አብሽሩ በላቸው።
ጥቅም ስታይባቸው ብቻ አትሽለጥለጥ።
Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
#በኔ_ይብቃ_በኔ https://youtu.be/QTu_yxJ6m9o
በቄለም ወለጋ ዳግም ጅምላ ጭፍጨፋ ያማል 😭😭😭
በኔ ይብቃ በኔ!
ሀገር ጠባቂው የጥንት የጠዋቱ
የአገሬ ጀግና የአገሬ አባቱ
ሴቶች ህፃን ትኩስ ወጣቱ
ወድቆ ሲነጉድ ሲቀር ከቤቱ
ሰውን ሚያክል ፍጡር በየቦታው ዘንቦ
ማዘንም መራራት ከልቤ ታልቦ
ጀሰድ ነን ብዬ ሁሉም ወገኔ
የወንድሜን ደም እያየሁ ባይኔ
ብሄር ማንነት ከቶ ለምኔ
ጥንብ ነው ተውት ብለውን ዘይኔ
እሩሄ ተረታ በገንዘብ ነዋይ፣
አልሞ ተኳሽ በወንድሙ ላይ፣
በትርክ ውሸት ጭካኔን ይዤ
በሱስ በበቀል በደም ደንዝዤ
ዘሬን ወግኜ ፤ ቋንቋንም ነጣይ
የኔን መሳዬች ፈልጎ መልማይ
ትክክል መስሎኝ ጠንካራው ትግሌ
በጥንብ ተግባር ውስቴን ሸንግሌ
ለቅዠት አለም ራሴን መልምሌ
ግና! ተታሎ መቅረት ጊዜ መፍጀት መሆን ባተሌ
ለካ እርቆኛል የመኖር ፅድቁ
ሀረግ ግንዳችን ከአደም መፍለቁ
የአንድ አባት ሁነን አንዱን መናቁ
ጥላቻ አስቦ ህይወት መንጠቁ
እውነት ሲገለፅ ፀፀት ያወርሳል
ከጅሎች ጭፍራ ነበርኩ ያስብላል
በሀሰት ነግሶ ከላይ ቢለፉ
ወቀሳ ነው ህሊና ትርፉ
እውነት በማንኪያ ውሽት ባካፋ
ሽፍን ኩታው ነው የክፉ ዘረፋ
የሀቁ ነገር ጊዜ ቢያለፋ
ተደብቆ አይቀረም ይወጣል በይፋ
ሲታይ ይመስላል የበግ ተኩላ
ፍቅርን ሸርሽሮ ከውስጥ ሊበላ
ጠቃሚ መሳይ ቁንጮው አተላ
በቀኙ ቋጥሮ በቅራው ሚላላ
ዘረኝነት ነው ትልቁ ጥላት፣
ላዩ በረዶ ውስጡ ግን እሳት፣
ህልምን አክስሞ ሚኖር በቅዠት፤
የተባለለት ጥንብ ነው ተውት
ንግግር ሆኖ የሀቅ አምሳያ
እውነት ሲቀበር ሲያዝ በጉያ
የመሬት ቦታ ሲሆን መዳፍ
ጦሱ ይመጣል ለሌላው ሊተርፍ
በኔ ይቃ በኔ ብሄር ማንነቱ፣
አንዱን አሳንሶ ለራሴ ማለቱ፣
ለዘሬ ወግኜ እንባን ማንባቱ፣
ሰላም ይሁን ውስጤ ለሁሉም ምኞቱ
አይደለም እኛ ዘላለም ዘውታሪ
የሚቀር ሰው የለም በዚህ አለም ነዋሪ
ታዲያ ምን ተሳነን መኖር አገናዝቦ፣
ንፁህ ሰው መግደል ስራችንን አንግቦ፣
ካለጥፍት ምክንያት ዝም ብሎ በባቦ፣
በዘር በቀሉሙ ለጥይት ቀለቦ፣
አለምን ማጥፍት ነው በሞት አሸልቦ፣
ሱራ ማዒዳህ ላይ አለ ተዘግቦ፣
ይቅርታችን ይንገስ ክፋታችን ወቶ
ፍቅር ውዴታው ሁል ጊዜ ፀንቶ
ዘላለም ይኑር ልባችን ላይ በርቶ
ህልማችን ይሁን ሌትም ቀንም ተግቶ
ሀገር ለማሳደግ ጥላትን መክቶ
የኢትዩጵያን ድንበር የአገርን ሰንደቅ
የእናት ሀገሬ ክብሯ ሳወድቅ
ጠላትን ረቶ ሀገር መጠበቅ
የሴራን ትብታብ ፈተን በድባቅ
የሴራውን ቋት ንደን በድባቅ
በጋራ ሁነን በአንድነት ስንስቅ
ይሄ ነው ጣእሙ የፍቅር መረቅ
ገጣሚ ፦አብዱልከሪም ይማም
በድምፅ ለመስማት 👇👇👇
https://youtu.be/QTu_yxJ6m9o
በኔ ይብቃ በኔ!
ሀገር ጠባቂው የጥንት የጠዋቱ
የአገሬ ጀግና የአገሬ አባቱ
ሴቶች ህፃን ትኩስ ወጣቱ
ወድቆ ሲነጉድ ሲቀር ከቤቱ
ሰውን ሚያክል ፍጡር በየቦታው ዘንቦ
ማዘንም መራራት ከልቤ ታልቦ
ጀሰድ ነን ብዬ ሁሉም ወገኔ
የወንድሜን ደም እያየሁ ባይኔ
ብሄር ማንነት ከቶ ለምኔ
ጥንብ ነው ተውት ብለውን ዘይኔ
እሩሄ ተረታ በገንዘብ ነዋይ፣
አልሞ ተኳሽ በወንድሙ ላይ፣
በትርክ ውሸት ጭካኔን ይዤ
በሱስ በበቀል በደም ደንዝዤ
ዘሬን ወግኜ ፤ ቋንቋንም ነጣይ
የኔን መሳዬች ፈልጎ መልማይ
ትክክል መስሎኝ ጠንካራው ትግሌ
በጥንብ ተግባር ውስቴን ሸንግሌ
ለቅዠት አለም ራሴን መልምሌ
ግና! ተታሎ መቅረት ጊዜ መፍጀት መሆን ባተሌ
ለካ እርቆኛል የመኖር ፅድቁ
ሀረግ ግንዳችን ከአደም መፍለቁ
የአንድ አባት ሁነን አንዱን መናቁ
ጥላቻ አስቦ ህይወት መንጠቁ
እውነት ሲገለፅ ፀፀት ያወርሳል
ከጅሎች ጭፍራ ነበርኩ ያስብላል
በሀሰት ነግሶ ከላይ ቢለፉ
ወቀሳ ነው ህሊና ትርፉ
እውነት በማንኪያ ውሽት ባካፋ
ሽፍን ኩታው ነው የክፉ ዘረፋ
የሀቁ ነገር ጊዜ ቢያለፋ
ተደብቆ አይቀረም ይወጣል በይፋ
ሲታይ ይመስላል የበግ ተኩላ
ፍቅርን ሸርሽሮ ከውስጥ ሊበላ
ጠቃሚ መሳይ ቁንጮው አተላ
በቀኙ ቋጥሮ በቅራው ሚላላ
ዘረኝነት ነው ትልቁ ጥላት፣
ላዩ በረዶ ውስጡ ግን እሳት፣
ህልምን አክስሞ ሚኖር በቅዠት፤
የተባለለት ጥንብ ነው ተውት
ንግግር ሆኖ የሀቅ አምሳያ
እውነት ሲቀበር ሲያዝ በጉያ
የመሬት ቦታ ሲሆን መዳፍ
ጦሱ ይመጣል ለሌላው ሊተርፍ
በኔ ይቃ በኔ ብሄር ማንነቱ፣
አንዱን አሳንሶ ለራሴ ማለቱ፣
ለዘሬ ወግኜ እንባን ማንባቱ፣
ሰላም ይሁን ውስጤ ለሁሉም ምኞቱ
አይደለም እኛ ዘላለም ዘውታሪ
የሚቀር ሰው የለም በዚህ አለም ነዋሪ
ታዲያ ምን ተሳነን መኖር አገናዝቦ፣
ንፁህ ሰው መግደል ስራችንን አንግቦ፣
ካለጥፍት ምክንያት ዝም ብሎ በባቦ፣
በዘር በቀሉሙ ለጥይት ቀለቦ፣
አለምን ማጥፍት ነው በሞት አሸልቦ፣
ሱራ ማዒዳህ ላይ አለ ተዘግቦ፣
ይቅርታችን ይንገስ ክፋታችን ወቶ
ፍቅር ውዴታው ሁል ጊዜ ፀንቶ
ዘላለም ይኑር ልባችን ላይ በርቶ
ህልማችን ይሁን ሌትም ቀንም ተግቶ
ሀገር ለማሳደግ ጥላትን መክቶ
የኢትዩጵያን ድንበር የአገርን ሰንደቅ
የእናት ሀገሬ ክብሯ ሳወድቅ
ጠላትን ረቶ ሀገር መጠበቅ
የሴራን ትብታብ ፈተን በድባቅ
የሴራውን ቋት ንደን በድባቅ
በጋራ ሁነን በአንድነት ስንስቅ
ይሄ ነው ጣእሙ የፍቅር መረቅ
ገጣሚ ፦አብዱልከሪም ይማም
በድምፅ ለመስማት 👇👇👇
https://youtu.be/QTu_yxJ6m9o
YouTube
#በኔ_ይብቃ_በኔ በደመጥ ያለበት ወቅታዊ ግጥም በሌሪክ
ሀገር ጠባቂው የጥንት የጠዋቱ
የአገሬ ጀግና የአገሬ አባቱ
ሴቶች ህፃን ትኩስ ወጣቱ
ወድቆ ሲነጉድ ሲቀር ከቤቱ
ሰውን ሚያክል ፍጡር በየቦታው ዘንቦ
ማዘንም መራራት ከልቤ ታልቦ
የአገሬ ጀግና የአገሬ አባቱ
ሴቶች ህፃን ትኩስ ወጣቱ
ወድቆ ሲነጉድ ሲቀር ከቤቱ
ሰውን ሚያክል ፍጡር በየቦታው ዘንቦ
ማዘንም መራራት ከልቤ ታልቦ
#ኢድ_ሙባረክ
ከወዳጆ ጋራ ሁቦትን ማደሻ
ኢዳችሁ ይሁን የፍቅር መንገሻ
አምረው በመታየት ውበት ይለበጡ
ደምቀው ይዋሉበት በሳቅም ያጊጡ
በአላችሁ ይስመር ምንም ሳይንዛዛ
በመተሳሰብ አሸብርቆ ይውዛ
ከቤተሰብ ጋር በአንድነት በደስታ
ቀኑ ይሁኑሎት የህብረት ከፍታ
መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሳቅም ደስታ አይለያችሁ
||ባልደረባችሁ አብዱልከሪም/ነህኑ ነኝ
በዱዓችሁ አትርሱኝ||
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ከወዳጆ ጋራ ሁቦትን ማደሻ
ኢዳችሁ ይሁን የፍቅር መንገሻ
አምረው በመታየት ውበት ይለበጡ
ደምቀው ይዋሉበት በሳቅም ያጊጡ
በአላችሁ ይስመር ምንም ሳይንዛዛ
በመተሳሰብ አሸብርቆ ይውዛ
ከቤተሰብ ጋር በአንድነት በደስታ
ቀኑ ይሁኑሎት የህብረት ከፍታ
መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሳቅም ደስታ አይለያችሁ
||ባልደረባችሁ አብዱልከሪም/ነህኑ ነኝ
በዱዓችሁ አትርሱኝ||
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
Telegram
Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆
♻ በማለዳው ወዴት ነው የምትሄደው?
🛑 ወደ ስራ!
♻ ፈጅር ሰግደሃል?
🛑 አይ! ሶላት አልሰግድም። ሂዳያ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርግልኝ።
♻ አደርጋለሁ። ግን ወደ ስራ አትሂድ! !
🛑 ለምን?
♻ ሪዝቅ እንዲሰጥህ ዱዓ አደርግልሀለሁ!!
🛑 ወደ ስራ!
♻ ፈጅር ሰግደሃል?
🛑 አይ! ሶላት አልሰግድም። ሂዳያ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርግልኝ።
♻ አደርጋለሁ። ግን ወደ ስራ አትሂድ! !
🛑 ለምን?
♻ ሪዝቅ እንዲሰጥህ ዱዓ አደርግልሀለሁ!!