Forwarded from Smart Button
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Forwarded from Smart Button
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
🍃🌹🍃....✍
♥️. . .ፍቅር ማለት ሌሎች እኛን መውደዳቸው ሳይሆን እኛ ሌሎችን መውደዳችን ነው!
🌹ፍቅር መልካሙን ሁሉ የሚያጣፍጥ ቅመም ነው፡፡
🌹ይህች ዓለም ስታልፍ ኢትዮጵያም ታልፋለች ለዘላለም የሚኖረው ፍቅር ብቻ ነው፡፡
🌹ፍቅር የጦር መሣሪያ የላትም፣ የጦር መሣሪያ የያዘውን ግን ትማርካለች፡፡
🌹ፍቅር ከሐኪሙ ኪኒን ይልቅ በሽተኛን ትፈወሳለች፡፡ ከዳኛው ቃል ይልቅ እስረኛን ትፈታለች፡፡
🌹ከወጌሻው ይልቅ የተሰበረውን ትጠግናለች፡፡ ፍቅር ቀጣይ የሚሆነው በይቅርታ ነው!
🌹መንገድ የሚረዝመው በድልድይ ነው፡፡ ፍቅርም የሚረዝመው በይቅርታ
ነው፡፡
🌹የፍቅር ፍጻሜው ንብረት መስጠት አይደለም፡፡ ፍቅር እራሱን መስጠት ነው!
ራሱንም ይቀበላል. . .♥️
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
♥️ፍቅር #ፍላጎትን ይሻል ከዛም አልፎ #መስዋት መክፈልን አልያም ለፍቅር #ዝቅ_ማለትን የሚፈልግ #ሀያልነትን የተጎናጸፈ ልብ ውስጥ ሰርፆ የሚቀር #የማይረሱ_ትውስታዎች አሉት🌹
♥️ፍቅር ለወደዱት ደስታ😁 ሀዘኑን ተካፍሎ😔 መኖር...ከራስ ወዳድነት የጠራ ተፈቃሪውን ከራስ በላይ መውደድ😍 ከዛም አልፎ ማፍቀር ጭምር ነው...♥️
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
♥️ፍቅር ለወደዱት ደስታ😁 ሀዘኑን ተካፍሎ😔 መኖር...ከራስ ወዳድነት የጠራ ተፈቃሪውን ከራስ በላይ መውደድ😍 ከዛም አልፎ ማፍቀር ጭምር ነው...♥️
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
🌹ውድቀት በሕይወታቸው ውስጥ ሳይኖር እንዴት መኖር እንዳለባቸው የሚያውቁ እነሱ ያስደስቱኛል.....💕
🌹ነፍሳቸው በንቀት የተሞላች ሰዎችም እንዲሁ የደስታዬ ምንጭ ናቸው....ምክንያቱም እነሱ ማድነቅም ይችላሉና.....💕
🌹ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለማቅረብ ከጨረቃ በላይ ምክንያት ለማግኘት የማይፈልጉትም ቢሆኑ ይደንቁኛል...እወዳቸዋለሁ። ለምድሪቱ መስዋዕትነትን ከፍለው ምድራዊ ታላቅነትን የሚያመጡ እነሱ ናቸውና.....💕
🌹ለማወቅ የሚኖርን ሰው እወዳለሁ..... የማወቅ ፍላጎቱም በምድር ላይ ታላቅ ሰው ይኖር ዘንድ ምክንያት ሆኗልና....... ምንም እንኳን በዚያ ሂደት የራሱን ውድቀት እንደሚያፋጥን ባውቅም እውቀትን የሚፈልጋት እሱ ታላቅ ሰው ነው።💕
🌹በስራው የሚተጋና የሚፈጥን ሰው እወዳለሁ.... ምንም እንኳን ከስራው ለራሱ ትርፍ ባያገኝም ለሌላው ሰው ከብትና እርሻውን ያበዛለታልና.....💕
🌹መልካም ስምና ዝናውን የሚጠብቅ እወዳለሁ፤ ምንም እንኳን በስሙ ውድቀቱን ቢያፋጥንም ለስሙ ሲል መኖር፣ ለስሙም ሲል መሞት ያውቅበታል።💕
🌹ከመልካም ሥራው በፊት መልካም ቃላት የሚናገርና ከተናገረውም በላይ የሚሠራ ሰው እወዳለሁ...... ቢያንስ ቃሉን አክባሪ ነውና.....💕
🌹የቱንም ያህል ቢቀጣው አምላኩን የሚወድ ሰው ደግሞ አከብራለሁ፤ ምክንያቱም አምላኩን የሚወድ ሰው በቁጣው ውስጥም ማለፍ ይችላልና.....💕http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

.......አንቺ'ና ቁንጅናሽ.....
እኔም ለኔ ስልሽ
ሌላም ሠው ሢመኝሽ
ተወዳድርኩ እኔም
የግሌ ላደርግሽ
ግና ምን ያደርጋል
መስፈርትሽ ይከብዳል
እንኩዋን እኔ ቀርቶ
እብዱም ደግሞ ያብዳል።
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
እኔም ለኔ ስልሽ
ሌላም ሠው ሢመኝሽ
ተወዳድርኩ እኔም
የግሌ ላደርግሽ
ግና ምን ያደርጋል
መስፈርትሽ ይከብዳል
እንኩዋን እኔ ቀርቶ
እብዱም ደግሞ ያብዳል።
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
♥️የሳምንቱ ምርጥ♥️
🌺🌺🌺
🌹የሳምንቱ ምርጥ የፍቅር ቃል🌹
🍹አንድን ሰው የበለጠ ባፈቀርከው ቁጥር ካንተ የበለጠ ነገር ማግኘት ይፈልጋል ፡፡ ሆኖም አንተ ልትሰጠው የምትችለው ነገር ደግሞ እያሰበ ይመጣል፡፡ ምክንያቱም አንተ አሰቀድመህ ልብህን ሙሉ በሙሉ ሰጥተህዋልና፡፡
🌹🌹🌹
🌹የሳምንቱ ምርጥ የፍቅር ወግ🌹
🍹 ፍቅር ማግኝት ሳይሆን መሰጠት ነው፡፡ የደሰታ ቅዥትም አይደለም፣ የፍላጎት እብደትም አይደለም፡፡ በጭራሸ ይሄ ሁሉ አይደለም ፍቅር መልካም መሆን ነው፡፡ ፍቅር ክብር ነው፡፡ ሰላም መሆን ነው፡፡ በንጽሕና መኖር ነው፡፡
🍹 ፀሃይ ለማብራት እንደምትጏጏ ሁሉ አንቺም በፍቅር ሳይዳዳሸ እንደዚያ ነሸ ፡ የሰው ልጅ ነብሰ ዋና ተፈጥሮዋዊ ሰምርቷ አሰደሳች ለሆነው ፍቅር ነውና ያ ከሌለ አንቺም ጨለማና ጏሰቁዋላ መሆንሸ ነው፡፡ በፍቅር የማይደሰት ሰው እርሱ ሁለንተናዊውን ዓለም ከንቱ እያደረገው ነው በእውነትም ራሱን ለራሱ ሸክም ያደረገ ሰው ቢኖር እርሱ ነው፡፡
-ቶማሰ ትራመን
🌹🌹🥀🌹
🌹የሳምንቱ ምርጥ ጥቅሰ🌹
🍹 በወጣትነት የባከነች እያንዳንዷ ደቂቃ በእሰተርጅና ዘመን ለሚከሰት መራራ ዕድል ትዳርጋለች፡፡
-ናፖሊዮን
🌺🌺🌺
🌹የሳምንቱ ምርጥ አባባ🌹
🍹ማወቅ አንዳንዴ ለሌላው ሰው መታመም ነው፡፡
ሃዲይኛ
🌹የሳምንቱ ምርጥ መልዕክት🌹
🍹ውበት ታላቅ ሰጦታ ነው ፡፡ ነገር ግን የእድሜ ልክ ዋጋ አይደለም፡፡ ለሰው ልጅ ታላቁ ሰጦታ የውሰጡ ውበት ነው የአዕምሮው ብልህነት፡፡
-ቀዳማዊ ሃይለ ሰላሴ
የሳምንት ሠው ይበለን የናንተንም የሳምንቱ ምርጥ የምትሉዋቸውንም አካፍሉን ክሸን አድረገን በጋራ እናጣጥማቸዋ።
ለማጋራት፦ @bi_naye

Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
በአይነቱ ለየት ያለ የcoupel 👩❤️💋👩👩❤️💋👨👨❤️👨👨❤️💋👨👩❤️👨👬👭ፎቶ📸📸📸 ውድድር 📸📸📸ልናዘጋጅ መሆኑን ስንገልፅሎት በደስታ ነው።📸📸📸
እንኳን ደስ አሎት ከርሶ ሚጠበቀው @bi_naye ፎቶ መላክና መመዝገብ ብቻ ነው ይወዳደሩ ያሸንፉ ይሸለሙ ይፈምሱ
❤️❤️ሀ ገ ሬ❤️❤️
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
እንኳን ደስ አሎት ከርሶ ሚጠበቀው @bi_naye ፎቶ መላክና መመዝገብ ብቻ ነው ይወዳደሩ ያሸንፉ ይሸለሙ ይፈምሱ
❤️❤️ሀ ገ ሬ❤️❤️
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
🌸🌷🌸ምክር ለፍቅር🌷🌸🌷
🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸
እስከምትቸለውን ድረስ ፍቅርን ስጥ እያወክ አትበድል በቻልከው መጠን ለማስደስት ጣር እንተ ስትቅርብው እሱ እጥፍ ሚርቅህ ከሆን ተወውና ኣምራጭ ፈለግ ምክንያቱም አንዳንድ. ስዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመስላቸዎልና !!
🌹ሰላምን ያብዛላቹ🌹

🌹መልካም አስተሳሰብ ሲኖርህ ❤️
ሁሉንም ነገር ውብ አድርገህ ታያለህ
💖 የምትወዳት ነብስ ስትኖርህ
በትንሹም ቢሆን ትብቃቃለህ፡፡ ያለህ ዛሬን
ያልፋል ለነገም ይተርፋል፡፡ 💓
ማንም ቢሆን የተሟላ
ህይወት ያለው እንዱሁም ልቡ ከድካም
ንፁህ የሆነ ሰው የለም💘
በመከራ ፤በሀዘን ፤ በእንቅፋቶች መሀል ያላለፈ
ተስፋ ያልቆረጠ የለም💖
እየተደሰተ ያልተከፋ እያለቀሰ ያልሳቀ
ማንም የለም💔
ሁሉም ግን በጊዜውና በሂደት ያልፍና ትዝታ ትውስታ ሆኖ ይቀራል።💕
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️

😭 ቴዲ አፍሮ በትግራይ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው ጦርነት መቆም እንዳለበት እና የ ኤርትራ - ኢትዮጲያ እልቂት እንዳይደገም የሚያሳስብ አዲስ ልብ ሚሰብር ሙዚቃ ለቀቀ 😭 ይህን አሳዛኝ ሙዚቃ እኛጋ ያገኙታል
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
💞🌺💞🌺💞 🌺💞🌺💞🌺
#ግጥም በ 💝💞💖❤💞💝
. . . #የፍቅር_ትርጉም . . .
ምሁር አዋቂዎች መምህር ተማሪ
የሂሳብ ቀማሪው የህዋ መርማሪ
ዶክተር መሃንዲሱ የህግ አማካሪ
የሀይማኖት አባት የፕሌን አብራሪ
ባለስልጣናቱ የወንጀል መርማሪ
ፖሊስ ትራፊኩ የህግ አስከባሪ
አውጥተው አውርደው ቢወያዩበት
ፎርሙላ ደርድረው ቢጠበቡበት
በሽታ ነው ብሎ ዶክተሩ ቢያየው
መዳኒትም ሆኖ ፍቅርን አገኘው
ወንጀለኛ ብለው ቢያስሩት ተባብርው
የሰላም መሰረት ለካስ ፍቅር ነው
ታዲያ ይህን ፍቅር እንዴት እንግለጸው
እንኳን ያልተማረ ምሁር ያልመለሰው
ቢገኝማ ኖሮ የፍቅር ትርጉም
መግለጽ ቢቻል ኖሮ ይህንን ህመም
ፍቅር የሚባለው ይህ ልዩ ፍጥረት
አይለይም ነበር ከሌላው ስሜት፡
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
#ግጥም በ 💝💞💖❤💞💝
. . . #የፍቅር_ትርጉም . . .
ምሁር አዋቂዎች መምህር ተማሪ
የሂሳብ ቀማሪው የህዋ መርማሪ
ዶክተር መሃንዲሱ የህግ አማካሪ
የሀይማኖት አባት የፕሌን አብራሪ
ባለስልጣናቱ የወንጀል መርማሪ
ፖሊስ ትራፊኩ የህግ አስከባሪ
አውጥተው አውርደው ቢወያዩበት
ፎርሙላ ደርድረው ቢጠበቡበት
በሽታ ነው ብሎ ዶክተሩ ቢያየው
መዳኒትም ሆኖ ፍቅርን አገኘው
ወንጀለኛ ብለው ቢያስሩት ተባብርው
የሰላም መሰረት ለካስ ፍቅር ነው
ታዲያ ይህን ፍቅር እንዴት እንግለጸው
እንኳን ያልተማረ ምሁር ያልመለሰው
ቢገኝማ ኖሮ የፍቅር ትርጉም
መግለጽ ቢቻል ኖሮ ይህንን ህመም
ፍቅር የሚባለው ይህ ልዩ ፍጥረት
አይለይም ነበር ከሌላው ስሜት፡
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
. መግለጫ🌹🌹🌹🌹
ሰለም ወድ የሀገሬ ቤተሰቦች🙌 🌺 ከረፈደ 🌺 የተሰኘውን አጭር እውነተኛ የፍቅር ተከታታይ ታሪክ ልንጀምር ነው❤🌹🌹
እስቲ ድጋፋቹን ( like) 👍ግለፁልን
thak you for all👫👬👭 members....

┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
❣:¨·.·¨: ❣
┈┈••◉❖◉●••┈┄
🌺ክፍል 1
እነሆ ጀመርን መልካም ንባብ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን like ና share አይለያችሁ
''በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ'
ያለ እረፍት የሚጮኸዉ የስልኬ ጥሪ ከተኛሁበት አነቃኝ ማልዶ የመነሳት ልምድ ስለሌለኝ የስልኬ ጥሪ አልያም ደግሞ አከራዬ ወይዘሮ ሙሉ ቤት የሚከፈተዉ መዝሙር ይቀሰቅሰኛል። እንደምንም ስልኬን አንስቼ <<ሄሎ>> አልኩኝ ሔርሜላ ነበረች
<<እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ ቀደምኩኩ>>
አለችኝ! ድምጿ የተለየ መስህብ ነበረዉ! ሁልጊዜም ድምጿን ስሰማ የማላዉቀዉ የተስፋ ክምር በልቤ ላይ ይፈጠራል።
<<እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ቆንጆ>>
አልኳት ከእንቅልፌ ለመላቀቅ እየታገልኩ። መስከረም 1 2008 ዓ/ም የአዲሱ አመት የመጀመሪያዋ ቀን እጅግ በማፈቅራትና በማከብራት ሴት የመልካም ምኞት ብስራት ሀ ተብሎ ተጀመረ። ከ አንድ ሰዓት በሗላ እንደምትመጣና ተነስቼ እንድጠብቃት ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፋልኝ ስልኩን ዘጋችዉ።
የወፎች ድምፅ ይሰማኛል ብሩህ ሰማያዊ ሰማይ ለስለስ ብሎ ሙዚቃዊ ስልቱን ጠብቆ ዛፎቹን ከግራ ወደ ቀኝ ከሚያስደንስ የጠዋት ንፋስ ጋር ለወራት ደምቃ ለመዉጣት ደመና ከጋረዳትና በቅርቡ ከደመና እስር ተላቃ ፍንጥቅ ብላ ከወጣች ፀሀይ ጋር ተዳምረዉ የአዲሱን ዓመት የመጀመሪያዋን ቀን ፀአዳ አልብሰዋታል...
በአንድ የግል መስሪያ ቤት ዉስጥ በሾፌርነት በወር 3500 ብር እየተከፈለኝ እሰራለሁ። የመስሪያ ቤቱን ሀላፊ አቶ እንዳለን ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ ስለሆነ አብዛኛዉን ግዜ ስራ አይበዛብኝም መኪናዉም እኔ ጋር እንዲያድር ፈቃድ ተሰጥቶኛል። የመኪናዉ የሰርቪስ ቀን አልፎ ፍሬን ለመያዝ ያስቸግር ነበር ከዛሬ ነገ ሰርቪስ ይደረጋል እየተባለ ቀናቶች ሳምንቶች አልፈዉ የመኪናዉን ህመም ለማከም ችላ እንደተባለ አንድ ቀን ጠዋት አቶ እንዳለ ደዉለዉ በጠዋት ቢሮ መግባት እንዳለባቸዉና እቤት ድረስ መጥቼ እንድወስዳቸዉ ትዕዛዝ ሰጡኝ። <<ሰዉ ለሰዉ መልካም ለመሆን የግድ በስጋ መዛመድ የለበትም>> የሚል አመለካከት ስላላቸዉ በመስሪያ ቤት ዉስጥ እንደ ሀላፊ ሳይሆን ሁሉም እንደ ወላጅ አባት ይቆጥራቸዋል። ወደ አቶ እንዳለ ቤት የሚወስደዉን ዋናዉን አሰፋልት ጨርሼ ወደ ቤታቸዉ የሚወስደዉን ቁልቁለታማ መንገድ ተያይዤዋለሁ ድንገት ከአንድ መታጠፊያ ዉብ የሆነች ጠይም ሴት እየሮጠች ከመኪናዉ ፊት ለፊት ድቅን አለች የመኪናዉን ፍሬን ለመያዝ ብሞክር መኪናዉ ሊቆም አልቻለም!! ህይወት እንዲህ ያሉ ክፉ ገጠመኞችን ለምን በማለዳ እንደምትሰጥ የማይፈታ እንቆቅልሽ ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከድንጋጤ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ....
✍✍ክፍል 2 ከ25👍👍ቡኋላ ይለቀቃል!!!
ይቀጥላል....
━━━━━━━✦✿✦━━━━http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉

ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
❣:¨·.·¨: ❣
┈┈••◉❖◉●••┈┄
🌺ክፍል 2
✍በ bina
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
ከረፈደ
#ክፍል_ሁለት
ሰዉ ሲደነግጥ በየትኛዉ የአእምሮ ክፍል እንደሚያስብ አይገባኝም ብቻ በፍጥነት መሪዉን ወደ ቀኝ ጠምዝዤ መኪናዉን ከአንድ ትልቅ ግቢ አጥር ጋር አላተምኩት። ሁሉም ነገር በፍጥነት የተከናወነ ስለነበር ምን እንደተፈጠረ የተረዳሁት እራሴን ከድንገተኛ ክፍል አልጋ ላይ ሳገኘዉ ነበር። ማን እንደደወለላቸዉ ባላዉቅም አከራዬ ወ/ሮ ሙሉ አቶ እንዳለና ከመገጨት ያዳንኳት ቆንጆ ሴት በታላቅ ድንጋጤና መጨነቅ ከአጠገቤ ቆመዉ ነበር። ዶክተሩ ለጤናዬ አሳሳቢ ነገር አለመኖሩንና እራሴን የሳትኩትም ከድንጋጤ የተነሳ መሆኑን እንዲሁም እረፍት እንደሚያስፈልገኝ ነግሮ አንዳንድ ቁስሎቼ ላይ ፕላስተር ካደረገልኝ በሗላ ወደ ቤት መሄድ እንደምችል ነገረኝ።<<እኔን ለማዳን እራስክን ልታጣ ነበር የሆነ የከፋ ነገር ገጥሞክ ቢሆን በእኔ ስህተት ስለደረሰብህ ነገር እድሜ ዘመኔንን የፀፀት አለንጋ ሲገርፈኝ ይኖር ነበር>> ለማንኛዉም <<ሔርሜላ>> እባላለሁ ብላ እጇን ዘረጋችልኝ <<ቢኒያም>> መናገር የቻልኩት ይሄን ብቻ ነበር። ከፍተኛ ድንጋጤ ላይ ስለነበርኩ ስሜን ከመናገር ዉጪ ቃል ሊወጣኝ አልቻለም።>>
እንዲህ ባለ እራስን ሰዉቶ የሰዉን ህይወት በማዳን አጋጣሚ ከ ሔርሜላ ጋር ፍቅር ከጀመርን ሁለት አመታትን አስቆጠርን። ያለፈዉን ትዝታና የጠዋቱን ዱካክ ወደ ሗላ ጥዬ <<በአንድ ሰዓት ዉስጥ እደርሳለሁ>> ያለችኝ ፍቅሬን ለመቀበል ከአልጋዬ ላይ ወረድኩ...
እድሜ ለሔርሜላ ቤቴን የቤት ቅርፅ አስይዛልኛለች። እርሷ ወደ ቤቴ መምጣት ከጀመረች ግዜ አንስቶ ቤቴ በየእለቱ በአዳዲሰ ሀሳቦችና እቃዎች ተሟልታለች!
የተኛሁበትን አልጋ አነጣጥፌ እንደጨረስኩ ቤቴ በሀይል ተንኳኳ
<<እንደምን አደርክ? እንኳን አደረሰክ ቢኒያሜ>> ወ/ሮ ሙሉ ነበሩ!
<<እንኳን አብሮ አደረሰን እንደምን አደሩ?>> አልኳቸዉ በሩን በሀይል ሲያንኳኩ ስለነበር በድንጋጤ <<ጎሽ ዛሬ በጠዋት ነቅተሃል እኔማ በሩን ልሰብረዉ የነበረዉ ምናልባት ሌባ መስሎህ ከመከረኛ የእንቅልፍ መዉደድ ስሜትህ በድንጋጤ ትላቀቃለህ ብዬ ነበር>> አሉና የጠዋት ፈገግታቸዉን ቸሩኝ። ወ/ሮ ሙሉ ቀላ ብለዉ ወፈር ያሉ የእናትነት ገፅታቸዉ ከፊታቸዉ ላይ የሚነበብ በሀዘንና በለቅሶ ብዛት ፊታቸዉ ላይ የተወሰነ ማድያት ጣል ጣል ያደረገባቸዉ የ 45 አመት ጎልማሳ ናቸዉ። በስደት ከሀገር ለመዉጣት ሲሞክር ህይወቱ ያለፈ ብቸኛ ወንድ ልጅ ስለነበራቸዉ እሱን እንደምመስል ይነግሩኛል! የልጃቸዉ የ40 ቀን መታሰቢያ ሰሞን ቤቱን ስለተከራየሁ የልጄ ምትክ እያሉ ይጠሩኛል።
መርካቶ ላይ የልብስና የህንፃ መሳሪያ መደብር የሆነ ግዙፍ ሱቅ አላቸዉ። ከሚኖሩበት ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ በተጨማሪ ሶስት የሰርቪስ ክፍሎች ሲኖሩ ከሶስቱ አንዱ ሟች ልጃቸዉ ይኖርበት የነበረና አሁን በእኔ ተከራይነት የተያዘ ነዉ። በእርግጥ ቤት የማከራየት ፍላጎት እልነበራቸዉም በስህተት የእሳቸዉን ግቢ አንኳኩቼ <<የሚከራይ ቤት አለ ብዬ ስጠይቅ>> ፊቴ ከሟች ልጃቸዉ ጋር ይመሳሰልባቸዉና ያለምንም ማንገራገር ልጃቸዉ ይኖርበት የነበረዉ ባለ አንድ መኝታ ክፍል አከራዩኝ። የቤት ኪራይ ገንዘብ አልቀበልህም ማለት ከጀመሩ 5 ወር ያህል ሊሞላቸዉ ነዉ ከእናትነት ፍቅራቸዉ በላይ ዉለታቸዉ ስለከበደኝ አልቀበልም በሚሉኝ ገንዘብ የሆነ ስጦታ እየገዛሁ አመጣላቸዋለሁ እሷቸዉ ባይፈልጉትም። ያልገባኝ ነገር ቢኖር ጥሩ እናትና የገንዘብ ችግር የሌለባቸዉ ሆነዉ ሳለ ብቸኛ ወራሽ ልጃቸዉ ለምን ስደትን እንደመረጠ ነዉ?
<<ሔርሜላ መጥታለች በግድ ጎትቼ ወደ ቤት አስገባሗትና አንተን ለመጥራት መጣሁ ቁርስ ሳትበሉ ከቤት መዉጣት የለም>> አሉና እጄን አየጎተቱ የለሊት ልብሴን እንኳን ለመቀየር እድል ሳይሰጡኝ ወደ ሳሎናቸዉ ይዘዉኝ ገቡ...
ይቀጥላል....
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━

🌺#ክፍል_ሶስት (3)
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
በበዓል ሙዚቃዎች ድምቀት፤ሽብርቅ ብሎ በቀረበ የቡና አፈላል ስነስርአትና በእጣን ጢስ የታጀበ ግሩም ቁርሰ ነበር።
<<ቢኒያም ባልወልደዉም የልጄ ምትክ ልጄ ነዉ አንቺን የመሰለች ቆንጆ አማች ስላመጣልኝ ደስተኛ ነኝ!>> አሉና ሔርሜላን ሰረቅ አድርገዉ ተመለከቷት በሀፍረት ማቀርቀሯን ካስተዋሉ በሗላ<<ደሞ የምን መፍዘዝ ነዉ ልጅ በልጅነት ነዉ ቶሎ ተጋብታችሁ ዉለዱና እኔንም ወጣት አያት አድርጉኝ>> ብለዉ ሀፍረቷን ወደ ሳቅ ለወጡት። <<ስማኝ ቢኒያም ፍቅር ትዕግስትን ይፈልጋል! በጥላቻ ዓመት የሚፈጀዉ በፍቅር በአንድ ቀን ይከናወናል ግን ትዕግስትን ይሻል ፍቅር ደግሞ ከመቀበል ይልቅ ወደ መስጠቱ ያመዝናልና ለዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ለመስጠት እንዳትሰንፍ!>> ብለዉ መርቀዉ ሸኙን። ሔርሜላ ከታላቅ እህቷ ከትዕግስት ጋር ልታስተዋዉቀኝ ቀጠሮ ስለነበራት ልብሴን በፍጥነት ቀይሬ መኪናዉን አስነስቼ ወደ እህቷ ቤት አመራን። ትዕግስት የ 7 ወር ነፍሰጡር ስትሆን ባለቤቷ በስራ ምክንያት በሀገር ዉስጥ አይኖርም ጥሩ መስተንግዶ ተደረገልኝ <<ወጣት ስለሆኑክ በግልፅ ንግግርና በንፁህ ፍቅር አምናለሁ እናትም አባትም ሆኜ ያሳደኳት እኔ ነኝ። የቤተሰብ አደራ አለብን አኛ ጋር ትደግ ብለዉ ከዘመዶቻችን ጋር እስከመጣላት ደርሼ ነበር ሔርሜላ ብቸኛ የእናትና የአባት ዉርሴ ናትና አደራ!!>> አለችኝ! አደራዋን ተቀብዬ ለመሄድ ተነሳሁ ጨለምለም ብሎ ነበር ሔርሜላ እኔን እስከ በር ለመሸኘት ተከተለችኝ። የመስከረም የመጀመሪያዉ ምሽት እንደ ማለዳዉ ብሩህ ሳይሆን በተቃራኒዉ ያኮረፈና ደመናን ያዘለ ነበር። ለ3 ቀን በስራ ጉዳይ ወደ ክፍለ ሀገረ ነገ ጠዋት ስለምሄድ ሔርሜላ ክፍት ብሏት ነበር። ወደ ደረቴ ጠጋ አድርጌ አቀፍኳት! አቀረቀረች! ከአገጯ ቀና አድርጌ አይኖቿን ተመለከትኩ እንባ አቅረዋል! <<እራስህን ጠብቅ ሁሌም አፈቅርሃለሁ>> አለችኝ ከንፈሯን ስሜ ወደ መኪናዉ ገባዉ የ 3ቀን ናፍቆቴን ለመቻል እየታገልኩ መኪናዉን ወደ ፊት አንቀሳቀስኩ...
.
.
የሁለት ቀናት የክፍለ ሀገር ስራዬን በጥሩ ሁኔታ አጠናቅቄ በሶስተኛዉ ቀን ጠዋት ላይ ሔርሜላ ደወለች
<<እንዴት አደርክ?>> ድምጿ እንደ ሌላዉ ቀን በህይወት መኖርን የሚያስመኝ መሆኑ ቀርቶ በሀዘን የተዋጠ ነበር << እንዴት አደርሽ የእኔ ቆንጆ የተፈጠረ ነገር አለ ድምፅሽ ጥሩ አይደለም?>> አልኳት <<ወ/ሮ ሙሉ በጣም ታመዋል እሳቸዉ ጋር ነኝ ዛሬ መድረስ አለመድረስህን ላረጋግጥ ብዬ ነዉ>> አለችኝ! በድንጋጤ ክዉ ብዬ ቀረሁ <<ሄሎ የት ሄድክ?>>
<<አለሁ የእኔ ቆንጆ በጣም ታ.መ.ዋ.ል?>> ተንተባተብኩኝ! በሰላም የተሰናበትኳቸዉ ሰዉ በ 2ቀናት ዉስጥ ምን አገኛቸዉ? ብዬ ክፉኛ ደነገጥኩ! <<ዛሬ ማታ12:30 አከባቢ እደርሳለሁ ስልኩን ስጫቸዉና ላናግራቸዉ>> አልኳት! ማንንም ማናገር እንደማይፈልጉ ገልፃልኝ በቅጡ እንኳን ቻዉ ሳትለኝ ስልኩን ዘጋችዉ። ህመማቸዉ የከፋ ደረጃ ላይ ቢደርስ እንጂ ሔርሜላ እንዲህ አይነቱን ከባድ ዜና ይቅርና ቀላል የሚባሉትን እንኳ ስራ ላይ ሆኜ እንዳይደነግጥ ብላ በማሰብ እንደማትነግረኝ አዉቃለሁ። በቀጥታ አቶ እንዳለ ጋር ደወልኩና አስፈላጊዉን ስራ መጨረሴንና የደንበኞች ፊርማ ያረፈበት ሰነድም በእጄ እንደሚገኝና መነሳት ከነበረብኝ ሰዓት ቀደም ብዬ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንደምጀምር የተፈጠረዉን ነገር ገልጬ አስረዳሗቸዉ! አልተቃወሙኝም! አመስግኜ ስልኩን ዘጋሁትና በቀጥታ ጉዞዬን ጀመርኩ። ስለ ወ/ሮ ሙሉ በጣም ከመጨነቄ የተነሳ ከተፈቀደ የፍጥነት ወሰን በላይ እያሽከረከርኩ አዲስ አበባ 11:30 ደረስኩ በቀጥታ ወደ ቢሮ ገብቼ ወረቀቶቹን ለ አቶ እንዳለ ካስረከብኩኝ በሗላ ወደ ቤት አመራሁ ነገር ግን እንዳሰብኩት ቶሎ ወደ ቤት መድረስ አልቻልኩም መንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ስለተፈጠረ ለሰአታት መንገድ ላይ መቆም ግድ ሆነብኝ። ሰአቴን ተመለከትኩ ከምሽቱ 1:15 ይላል ለሔርሜላ ደወልኩ
<<ደረስክ?>>
<< አዎ ግፋ ቢል 30 ደቂቃ መንገድ ዝግ ሆኖብኝ...!>> አላስጨረሰችኝም ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋችዉ። በፍፁም የማላዉቃት ሰዉ ሆናብኛለች የትራፊክ መጨናነቁ ቀለል ሲል አቋራጮችን ተጠቅሜ ቤት ደረስኩና የግቢዉን በር ከፍቼ መኪናዉን ካስገባሁ በሗላ ወደ ወ/ሮ ሙሉ ሳሮን እየሮጥኩ ገባሁ። ያየሁትን ማመን አቃተኝ...
ይቀጥላል....
ቀጣይ ክፍል ከ25👍በኋላ ነው የምንለቀው እወዳችዋለው😘