እንኮን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏
2017 ያሰብነው የሚሳካልን በደስታ በሰላም በጤና ሁነን ለአመነው አምላክ የምንታመንበት የምናሳልፈው አመት ይሁንልን 🙏

. ምንህን ልባርክልህ?
አንድ ወጣት ፈጣሪ ምስል ፊት ቆሞ እንዲህ ሲል ይፀልያል…" ፈጣሪዬ ያለኝን ሁሉ ባርክልኝ "
ፈጣሪም መልሶ " ምንህን ልባርክልህ?…ስራህን እንዳልባርክልህ ስራ የለህም…ትዳርህንም እንዳልባርክልህ ትዳር የለህም…መልፋትህን እና መድከምህን እንዳልባርክልህ አትለፋም አትደክምም…ስለዚህ እንዲህ አድርግ …ቤትህ ሂድና ስራ ፈለግ ያኔ ባርክልሀለው…ራስህን ለትዳር አዘጋጅ የኔ ትዳርህን እሰጥሀለው…ልፋ፣ ድከም እና ጣር ያኔ እባርክልሀለው…"
✍🏽 @Amenuse 🙏❤️
🤍 join us @OLDmy 🫶

መምጫዬ ሰአት ቀርባለች እና ንሰሃ ገብታችሁ ታጥባችሁ ጠብቁ ለ16 ሰው ላኩ በ3ቀናት ውስጥ እንጀራ ታገኛለህ ሳትልክ ብትቀር ግን ለ7አመት ልፋት ድካም ይሆንብሃል ብለዋል የገዳም አባቶች እኔም ተልኮልኝ ነዉ።