ከላይ ወንድነት የሚለው ግጥም፦ ወንድነት ጭካኔ፣ አለመራራት፣ ክፋት፣ መግደል፣ ማረድ፣ በ ጡንቻ መመካት፣ በገንዘብ ሀይል ማመን፣ በወዳጅ ዘመድ መደገፍ፣ ደካሞችን መግፋት ወንድነት(ጉብዝና፡ ብርታት) ለሚመስላቸው ይልቅ ደግሞ ወንድነት መራራት፣ ማዘን፣ መቻል፣ መሸከም፣ መታገስ፣ ማቀፍ፣ ማካፈል፣ ደከማን መደገፍ እንደሆነ እና የወንድነትን(የሀይለኝነት፡ የብርታትን) ትርጉም በሚገባ ለማስረዳት የተቋጠረ ስንኝ ነው።
Baga ayyaana I'iid al-adhaa isa 1 442 tiif nageeyan isin gahe!!
እእንኳን ለ 1442 የ ኢድ አል-አድሁ(ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#ኦፍታኤ ዳዊት
እእንኳን ለ 1442 የ ኢድ አል-አድሁ(ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#ኦፍታኤ ዳዊት
"Please don't get confused between my personality & my attutude My personality is who I am & my attitude depends on who you are!"
Forwarded from Amanuel Gebremeskel
እንኳን ደህና መጣችሁ
ይህ channel የግል እይታዎቼን፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ከስነልቦና ጋር በተያያዘ ሙያዊ ምክሮቼን እንዲሁም ስለ ሀገር እና አመራር ሀሳብ አስተያየቴን ማሰፍርበት ነው።
ይህ channel የግል እይታዎቼን፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ከስነልቦና ጋር በተያያዘ ሙያዊ ምክሮቼን እንዲሁም ስለ ሀገር እና አመራር ሀሳብ አስተያየቴን ማሰፍርበት ነው።
Forwarded from Moti Dawit
ወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅስ
ኦፍታኤ ዳዊት( ካነበብኩት)
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተገልሎ፥
ተሸማቆ ተሸምቆ
ከቤተ-ሰው ተደብቆ
መሽቶ - የማታ ማታ ነው - ሌት ነው የወንድ ልጅ ዕንባው
ብቻውን ነው የሚፈታው
ብቻውን ነው የሚረታው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ ተማምጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተወጥሮ
እንደደመና ተቋጥሮ
ውስጥ አንጀቱ ተቀብሮ
መሽቶ ረፍዶ - ጀምበር ጠልቆ
የጨለማ ድባብ ወድቆ
በእንቅልፍ ጥላ ሲከበብ - በዝምታ ሲዋጥ ሀገር
ፍጡር ሁሉ ተስለምልሞ - ብቸኝነት ብቻ ሲቀር
የኋላ የኋላ - ማታ
ምድር አገሩ በእፎይታ
ዐይኑን በእንቅልፍ ሲያስፈታ
ሁሉ በእረፍት ዓለም ርቆ - ብቸኝነት ብቻ ሲቀርብ
ያኔ ነው - ወንድ ዐይኑ የሚረጥብ
የብቻ ዕንባ - ወዙ እሚነጥብ
ብቻውን ነው - ብቻውን ነው
የዕንባ ጨለማ ለብሶ ነው
ወንድ ልጅ - ወዙ እሚነጥበው
እጣውን ለብቻው ቆርሶ
ብቻውን ሰቀቀን ጎርሶ
ብቻውን ጨለማ ለብሶ
ገመናውን ሳግ ሸፍኖ
ክብሩን በሰቆቃ አፍኖ
ሌሊት የማታ ማታ ነው
ህቅ እንቁን እሚነጥበው
ኤሎሄውን እሚረግፈው
ከዐይኑ ብሌን ጣር ተመጦ
ከአንጀቱ ሲቃ ተቆርጦ
ደም አልሞ ፍም አምጦ
ከአፅመ-ወዙ እቶን ተፈልጦ
ከአንጀቱ ሲቃ ቆርጦ
እንደጠፍር ብራቅ እምብርት
እንደእሳተ ገሞራ ግት
ሩቅ ነው ወንድ ልጅ ዕንባው
ደም ነው ፍም ነው ዕሚያነባው
ንጥረ ህዋስ ነው ሰቆቃው
ረቂቅ ነው ምሥጢር ነው ጣሩ ብቻውን ነው የሚፈታው
ብቻውን ነው የሚረታው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ
ሰቀቀኑን በሆዱ አጥሮ
በአንጀቱ ገመና ቀብሮ
ውሎ ጭጭ እፍን ብሎ
እንደደመና ተቋጥሮ
ጣሩን ውጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተሰትሮ
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
ከቤተ-ሰው ተደብቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተከናንቦ
ተሸማቆ ተሸምቆ
የብቻ ብቸኝነቱ
የጨለማ ልብሱ እስኪደርስ
ባይን አዋጅ ሃሞቱ እንዳይረክስ
ቅስሙ በገበያ እንዳይፈስ
ተገልሎ በእኩለ-ሌት - ወንድ ብቻውን ነው እሚያለቅስ"
ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ.አ
ኦፍታኤ ዳዊት( ካነበብኩት)
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተገልሎ፥
ተሸማቆ ተሸምቆ
ከቤተ-ሰው ተደብቆ
መሽቶ - የማታ ማታ ነው - ሌት ነው የወንድ ልጅ ዕንባው
ብቻውን ነው የሚፈታው
ብቻውን ነው የሚረታው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ ተማምጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተወጥሮ
እንደደመና ተቋጥሮ
ውስጥ አንጀቱ ተቀብሮ
መሽቶ ረፍዶ - ጀምበር ጠልቆ
የጨለማ ድባብ ወድቆ
በእንቅልፍ ጥላ ሲከበብ - በዝምታ ሲዋጥ ሀገር
ፍጡር ሁሉ ተስለምልሞ - ብቸኝነት ብቻ ሲቀር
የኋላ የኋላ - ማታ
ምድር አገሩ በእፎይታ
ዐይኑን በእንቅልፍ ሲያስፈታ
ሁሉ በእረፍት ዓለም ርቆ - ብቸኝነት ብቻ ሲቀርብ
ያኔ ነው - ወንድ ዐይኑ የሚረጥብ
የብቻ ዕንባ - ወዙ እሚነጥብ
ብቻውን ነው - ብቻውን ነው
የዕንባ ጨለማ ለብሶ ነው
ወንድ ልጅ - ወዙ እሚነጥበው
እጣውን ለብቻው ቆርሶ
ብቻውን ሰቀቀን ጎርሶ
ብቻውን ጨለማ ለብሶ
ገመናውን ሳግ ሸፍኖ
ክብሩን በሰቆቃ አፍኖ
ሌሊት የማታ ማታ ነው
ህቅ እንቁን እሚነጥበው
ኤሎሄውን እሚረግፈው
ከዐይኑ ብሌን ጣር ተመጦ
ከአንጀቱ ሲቃ ተቆርጦ
ደም አልሞ ፍም አምጦ
ከአፅመ-ወዙ እቶን ተፈልጦ
ከአንጀቱ ሲቃ ቆርጦ
እንደጠፍር ብራቅ እምብርት
እንደእሳተ ገሞራ ግት
ሩቅ ነው ወንድ ልጅ ዕንባው
ደም ነው ፍም ነው ዕሚያነባው
ንጥረ ህዋስ ነው ሰቆቃው
ረቂቅ ነው ምሥጢር ነው ጣሩ ብቻውን ነው የሚፈታው
ብቻውን ነው የሚረታው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ
ሰቀቀኑን በሆዱ አጥሮ
በአንጀቱ ገመና ቀብሮ
ውሎ ጭጭ እፍን ብሎ
እንደደመና ተቋጥሮ
ጣሩን ውጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተሰትሮ
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
ከቤተ-ሰው ተደብቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተከናንቦ
ተሸማቆ ተሸምቆ
የብቻ ብቸኝነቱ
የጨለማ ልብሱ እስኪደርስ
ባይን አዋጅ ሃሞቱ እንዳይረክስ
ቅስሙ በገበያ እንዳይፈስ
ተገልሎ በእኩለ-ሌት - ወንድ ብቻውን ነው እሚያለቅስ"
ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ.አ
ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።
ሲጋራ_የማጨስ_ሶስቱ_ዋናዋና_ጥቅሞች
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም
3 የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው
~~~~~~~~~~~~
# ለምን ?????
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም:: ምክንያቱም:- በሳንባቸው ላይ በሚደርሰው
ከፍተኛ ጉዳት እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በወጣትነታቸው ሰለሚሞቱ
* * * *
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም ምክንያቱም :- በሳንባቸው ላይ
በሚደርሰው ከፍተኛ ጉዳት ምክንያት ቀጥ ብለው መሄድ አየከበዳቸው
ሰለሚመጣ ምረኩዝ ዱላ መጠቀም ይጀምራሉ፡፡ ውሻ ደሞ ዱላ የያዘ ሰው
ደፍሮ አይነክስም
* * * *
3የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው ምክንያቱም :- ለሊቱን በሙሉ ከፍተኛ ደረቅ ሳል እንቅልፍ ነስቶ እያሳላቸው
ስለሚያድሩ ሌባ ደፍሮ ቤታቸው አይገባም፡፡
* * * **
ከሱስ የፀዳ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
**** **** * * * * *
እኔ የዘመኔ ትውልድ ህይወት ይገደኛል!!!!
* **** **** **** **** ****
ዘመቻዬን በይፋ ጀመርኩ
ከሱስ ነፃ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
@ Oftae Dawit Tore
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም
3 የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው
~~~~~~~~~~~~
# ለምን ?????
1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም:: ምክንያቱም:- በሳንባቸው ላይ በሚደርሰው
ከፍተኛ ጉዳት እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በወጣትነታቸው ሰለሚሞቱ
* * * *
2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም ምክንያቱም :- በሳንባቸው ላይ
በሚደርሰው ከፍተኛ ጉዳት ምክንያት ቀጥ ብለው መሄድ አየከበዳቸው
ሰለሚመጣ ምረኩዝ ዱላ መጠቀም ይጀምራሉ፡፡ ውሻ ደሞ ዱላ የያዘ ሰው
ደፍሮ አይነክስም
* * * *
3የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ
ነው ምክንያቱም :- ለሊቱን በሙሉ ከፍተኛ ደረቅ ሳል እንቅልፍ ነስቶ እያሳላቸው
ስለሚያድሩ ሌባ ደፍሮ ቤታቸው አይገባም፡፡
* * * **
ከሱስ የፀዳ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
**** **** * * * * *
እኔ የዘመኔ ትውልድ ህይወት ይገደኛል!!!!
* **** **** **** **** ****
ዘመቻዬን በይፋ ጀመርኩ
ከሱስ ነፃ ትውልድ ለምድራችን!!!!!
@ Oftae Dawit Tore
"ምንም ሳትሰራ አንደበትህ ላውራ ቢልህ እንዲያወራ ዕድል አትስጠው።"
ስኬትህ ግን ያውራ ነፃ አድርገው!
ለምን ስኬትህ ቃል አለውና!
@ኦፍታኤ ዳዊት
ስኬትህ ግን ያውራ ነፃ አድርገው!
ለምን ስኬትህ ቃል አለውና!
@ኦፍታኤ ዳዊት