Telegram Web
#AddisAbaba #EV_Charging

ኢትዮ ቴሌኮም ሁለተኛውን እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ አገልግሎት በአዲስ አበባ አስጀምሯል።

ስራ የጀመረው ሁለተኛው ጣቢያ ከመገናኛ ቦሌ መንገድ አንበሳ ጋራጅ ፊት ነው የሚገኘው።

ይህ ጣቢያ የአውሮፓ ስሪት የሆኑ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ኃይል መሙላት የሚያስችል እጅግ ፈጣን አቅም ያለው ተብሏል።

የኤሌክትሪክ መኪና መሙያዎቹ በ1 ሰከንድ 1 ኪሎሜትር ለመጓዝ የሚያስችል የኤሌክትሪክ ኃይል በመሙላት በ15 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ (100%) የኤሌክትሪክ ኃይል የመሙላት አቅም እንዳላቸው ኩባንያው አሳውቋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የባትሪ መስፈርቶች እና የደንበኛን ትዕዛዝ በመተንተን የባትሪውን ደህንነት እየፈተሸ የተሽከርካሪው ባትሪ በሚችለው ፍጥነት ቻርጅ እንደሚያደርግ ተመላክቷል።

ኩባንያው ቀደም ሲል 16 መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል ጣቢያ ወደስራ ያስገባ ሲሆን ከየካቲት 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ14,280 የኤሌክትሪክ መኪኖች፣ በ376,574.72 ኪሎዋት/ሰዓት ኃይል ቻርጅ ማድረግ እንደቻለ አመልክቷል።

አዲሱ የመሙያ ጣቢያ 4 እጅግ በጣም ፈጣን እና 12 በጣም ፈጣን መሙያዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ያሉንን የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያዎች የማስተናገድ አቅም ወደ 32 ለማድረስ አስችሏል፡፡


ምንጭ - tikvahethiopia


@OnlyAboutCarsEthiopia
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !

መልካም ዓመት በዓል ተመኘን 🙏🏽
@OnlyAboutCarsEthiopia
Only About Cars Ethiopia
#ጠቃሚ_መረጃ እኛ ኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪያቸው ውስጥ በቀላሉ መግባት እና ማየት የምንችላቸው መኪኖች ዝርዝር Audi Q2L/ Q4/ Q5/ Q8/ Sportback/ RS etron GT BMW IX3/ IX/ i3/ i4 BYD Seagull/ e2/ Dolphin/ Yuan Up/ Qin Plus/ Qin L/ Yuan plus/ Song Plus/ Song L/ Song Pro/ Tang Cadillac Lyriq Changan…
#Ad

አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና መግዛት አስበዋል?

ባሳለፍነው 2 ሳምንት ብቻ ከ 30 በላይ ኤሌክትሪክ መኪኖች ቼክ ያደረግን ሲሆን ልክ እንደ BYD, Volkswagen, Hycan, Mercedes, Kia, Neta, Audi, Nissan እና Toyota ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቼክ አድርገናል :: በዚህም የተነሳ የተለያዩ መኪኖችን ስናይ አንዳንዱ ላይ የባትሪ በጣም መቀነስ: ሲመጡ አደጋ የደረሰባቸው እና በራቸው ላይ ችግር የነበረባቸውን መኪኖች አግኝተናል:: የምናገኛቸውን ችግሮች ደግሞ ቀስ እያልን በቪዲዮ መልክ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን እንለቃለን ::

ታዲያ አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ቼክ እንዲደረግ በ 0991157053 ላይ በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ እናግዛችሗለን ::

ከዛ በተጨማሪ ለአንድ ሰው ብቻ BYD e2 ከገበያው በጣም ባነሰ ዋጋ እኛ እንድንሸጥ ስለሰጡን የ 2025 1ኛ ወር ሞዴል በ 3,270,000 ብር ታገኛላችሁ :: ምንም ተጨማሪ (የኮሚሽን) ክፍያ የለውም ::
ከላይ ባለው ስልክ ደውሉልን

@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

መኪናዎትን ቶሎ ለመሸጥ አስበዋል?

እንግዲያውስ የተለያዩ መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ እና ማከራየትም ትችላላችሁ
በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ላይ በመክፈል መሸጥ እና ማከራየት ትችላላችሁ ::

@hulemekina
እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ምኑ ነው ያስቸገራችሁ ወይም ደግሞ ያልተመቻችሁ?


አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
#ሰሌዳ

በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ጸድቋል።

መመሪያው የተሸከርካሪ የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ዓይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1050/2017 ነው።

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አማካሪ ከድልማግስት ኢብራሂም፤ " የሰሌዳ ለውጡ ዋና ምክንያት ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ታሳቢ ያደረገ ሰሌዳ እንዲኖር ለማስቻል ነው " ብለዋል።

ከዚህ ቀደም በነበረው የተሽከርካሪ መለያ ቁጥር ሰሌዳ ፦
- የአመራረት እና አሰረጫጨት ችግር፣
- የአወጋገድ ችግር፣
- የአሰራር ክፍተት፣
- የሀብት ብክነት፣
- በሲስተም የተደገፈ ስራ አለመኖር ችግር እንደነበር ጠቁመዋል።

ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ጋር ተያይዞ የዕለት የተላላፊ እና የቋሚ መለያ ቁጥር ሰሌዳ አገልግሎት አሰጣጥ ለፎርጅሪ ለብልሹ አሰራር ለበርከታ ወንጀሎች የተጋለጠ በመሆኑ ይህ መመሪያ ችግሩን ይቀርፋል ሲሉ አስረድተዋል።

" መመሪያው በመላ ሀገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፤ በተመዘገቡና ለምዝገባ በሚቀርቡ ተሽከርካሪዎች፣ በተሽከርካሪ አምራች /አስመጪ/ገጣጣሚ ድርጅቶች፣ በተሽከርካሪ መዝጋቢ አካላት እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ እና አህጉር አቀፍ ተቋማት እና በግለሰቦች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል " ብለዋል።

የተሽከርካሪ መለያ ቁጥር ሰሌዳ ዓይነቶች እና ምልክቶች ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን መሰረት በማድረግ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመለያ ቁጥር ሰሌዳ አገልግሎት ይዘት በዓይነት እና በመጠን ወጥ እንዲሆን ለማድረግ፣ የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ምርት ስርጭት አወጋገድ የተሸከርካሪ መረጃ አያያዝ ቁጥጥሩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድርግ የመመሪያው ዓላማ መሆኑ ተብራርቷል፡፡

ምንጭ - tikvahethiopia

@OnlyAboutCarsEthiopia
#CarNews

CATL እሳት የማይፈጥር ባትሪን ለኤሌክትሪክ መኪና በመስራት በቻይና የመጀመሪያው ሆኗል


CATL ለ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪዎች አዲሱን የቻይናን "እሳት የለም፣ ምንም ፍንዳታ የለም" የደህንነት ደረጃን ለማሟላት የመጀመሪያው የባትሪ አምራች ሆኗል :: ይህ ስኬት የተረጋገጠው ከባድ ጉዳትን የሚመስሉ ፈተናዎችን ጨምሮ በጠንካራ የሶስተኛ ወገን ሙከራ ከተደረገ በሗላ ነው። የCATL አዲሱ የባትሪ ቴክኖሎጂ እሳት ሳይያዝ ወይም ሳይፈነዳ አለፈ:: ይህም በ EV ደህንነት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ መመዘኛ የደንበኞችን በራስ መተማመን ለማሳደግ እና ለኢንዱስትሪው የተሻለ ነገር ለማዘጋጀት ያነሳሳል ተብሏል።

@OnlyAboutCarsEthiopia
#ታርጋ

በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች 'ኢት' የሚል መለያ እና የኢትዮጵያ ካርታ ያለበት አዲስ የመለያ ሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው።

- አዲሱ መመሪያ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም። በመላው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ መለያ እንዲኖራቸው ይደረጋል።

- በሀገሪቱ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሸከርካሪዎች የሚለጥፉት የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ላይ የኢትዮጵያ ካርታ እና ኢትዮጵያ ባጸደቀችው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት የተሰጣትን ሀገራዊ ልዩ ምልክት "ETH" እንዲሁም "ኢት" የሚል የግእዝ ፊደላት እና የላቲን ፊደላት ይዘት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡

- የመለያ ቁጥር ሠሌዳ አሰጣጡ ሦስት የላቲን ፊደላትን እና አራት ቁጥሮችን በመጠቀም ተከታታይ ቁጥር ያላቸው የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎችን እንዲመረቱ ይደረጋል።

-  የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎች የቀለም ኅብር፣ ፊደላት በተጨማሪ የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ ሲመረት ለቁጥጥር እና ለምዝገባ ዓላማ የሚያገለግሉ መረጃዎችን የሚሰጡ ምሥጢራዊ ምልክቶችን እያንዳንዱ የሠሌዳ ዓይነት እንዲኖረው ይደረጋል።

- የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ የተሽከርካሪዎችን ባለቤት፣ የሚሠጡትን አገልግሎት እና የኃይል አጠቃቀምን የሚያመለክቱ ቀለማት እንዲሁም ሌሎች መለያዎች ይኖራቸዋል።

- ልዩ መግለጫ ያለው የተለየ የመለያ ቁጥር ሠሌዳ  የሚፈልጉ ግለሰቦች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ለሚጠይቅ እንደሁኔታው በልዩ ሁኔታ ሊሰጣቸው ይችላል።

- አዲሱ የሠሌዳ ዓይነት ከዚህ ቀደም በተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ላይም ተግባራዊ ይሆናል።

ምንጭ -
tikvahethiopia

@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስባችሗል?


ነገ እሁድ ከሰአት ከ 9 ሰአት ጀምሮ እስከ 12 ሰአት ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ በደንብ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ለ BYD መኪኖችም አፕሊኬሽኖችን(Youtube, Online Radio, TikTok እና ሌሎችም መጫን የምትፈልጉትን አፕሊኬሽን መጫን የምትችሉበትን አፕ) እንጭንላችሗለን:: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::

አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስባችሗል?


ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 26, 2017 ከሰአት ከ 9 ሰአት ጀምሮ እስከ 12 ሰአት ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ በደንብ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ለ BYD መኪኖችም አፕሊኬሽኖችን(Youtube, Online Radio, TikTok እና ሌሎችም መጫን የምትፈልጉትን አፕሊኬሽን መጫን የምትችሉበትን አፕ) እንጭንላችሗለን:: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::

አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
#ጠቃሚ_መረጃ

እኛ ኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪያቸው ውስጥ በቀላሉ መግባት እና ማየት የምንችላቸው መኪኖች ዝርዝር

Audi Q2L/ Q4/ Q5/ Q8/ Sportback/ RS etron GT
BMW IX3/ IX/ i3/ i4
Buick Velite 6
BYD Seagull/ e2/ Dolphin/ Yuan Up/ Qin Plus/ Qin L/ Yuan plus/ Song Plus/ Song L/ Song Pro/ Tang
Cadillac Lyriq
Changan BenBen estar
Chevrolet Menlo
Dayun yuehu
Denza D9
Hongqi E-HS3/ E-HS9
Ford F-150 Lightning/ Mach-e
GAC Aion S/ Aion Y Plus
GM Hummer/ Lyriq
Honda eNS1/ eNP1/ ens2/ enp2
Hycan Z03
Hyundai Ioniq/ Ioniq 5/ Kona
Kia EV5/ e-Niro/ EV6
Leapmotor T03/ C11
Lexus RZ450e/ Ux300e
Neta U pro/ V/ Aya/ X
Mazda Mx-30/ Cx-30
Mercedes EQA/ EQB/ EQC/ EQV
MG Mulan
Mitsubishi Airtrek
Nissan Ariya/ Leaf/ Sylphy
Peugeot e208/ e2008
Porsche Taycan
Toyota BZ3/ BZ4X
VW ID.3/ ID.4/ ID.6
Weitmester EX5
Wuling Mini EV

እዚህ ጋር የተዘረዘሩትን ብቻ ቼክ እናደርጋለን ማለት አይደለም :: ግን እነዚህን መኪኖችን ማሽናችን በእርግጠኝነት ባትሪያቸውን ቼክ ያደርጋል ለማለት ነው :: የሚያስቀምጠውም ዳታ ከመኪና መኪና ይለያያል:: ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከስር ባለው ስልክ ይደውሉ ::
ስልክ - 0991157053

@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad
የኤሌክትሪክ መኪና GBT EV Charger (For Sale)

8A-32A Adjustable portable charger

IP66, Weather proof; Leakage current protection; Short Circuit protection, Over current protection, Surge protection, O/U voltage protection, O/U frequency protection, Over heating protection & Over load protection

Power: maximum 7kw & adjustable 8-32 Amphere

Condition: New

Price: 85,000 ETB Fixed

phone number: 0991157053

#Car_Parts
@OnlyAboutCarsEthiopia
ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ አስባችሗል?

ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ ስታስቡ እንዲሁም አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከስር ባለው ስልክ ላይ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ :: እኛ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በዲያግኖሲስ ማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
Regulation-No.-557-2016.pdf
64.5 MB
ከፍጥነት በላይ ስታሽከረክሩ ትራፊክ እየቀጣ ላማረራችሁ

የተሻሻለው የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጠር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ከላይ ተያይዛል። እስ
ከ 5 ኪሎሜትር በሰአት ከፍጥነት በላይ ድረስ ያለቅጣት መጟዝ ትችላላችሁ :: ይህንን ገፅ 119 ላይ ታገኛላችሁ :: ተጨማሪ ህጎችን እና የቅጣት እርከኖችን እስከነዋጋቸው ተቀምጧል ::


ምንጭ ፦
ቲክቫህ ኢትዮጵያ

@OnlyAboutCarsEthiopia
በየቀኑ አዳዲስ የመኪና መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን ፔጅ ሰብስክራብ ያድርጉ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
🚗🔑 ለ Suzuki Swift እና Dzire መኪና ባለቤቶች በሙሉ

አዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ::
ቁልፍ ፕሮግራም እናደርጋለን።
በፍጥነት እና
በተመጣጣኝ ዋጋ
⚠️ በዚህ ዙር 5 ብቻ ነው ያመጣነው ::
ለ BYD ኤሌክትሪክ እና ሀይብሪድ መኪኖች በቀጣይ ሳምንት ስለምናስገባ እሱንም እኛ ጋር ታገኛላችሁ ::
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0991157053 ላይ ይደውሉልን ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
2025/06/26 05:29:35
Back to Top
HTML Embed Code: