Telegram Web
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
"አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ" - የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመጪው ምርጫ በኋላ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

ከምርጫው በኋላ ሰኔ 21 ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።

በሌላ በኩል ነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመጪው ምርጫ ወደደቤተሰቦቻቸው በመሄድ በምርጫው ይሳተፋሉ ብለዋል።

"የተማሪዎቹ መሄድ ግዴታ አይደለም" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ መምረጥ ለሚፈልጉ ነባር ተማሪዎች እንዲመች ከምርጫው በፊትና በኋላ ያሉ ቀናት የዕረፍት ጊዜ እንደሚሆኑ ገልፀዋል።

"ምርጫ ማድረግ መብት እንደመሆኑ፤ መምረጥ የማይፈልጉ ነባር ተማሪዎች በያሉበት ዩኒቨርሲቲ መቆየት ይችላሉ" ብለዋል።

ነባር ተማሪዎቹ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ ባዘጋጀው የበይነ መረብ የመራጭነት መመዝገቢያ አማካኝነት በምርጫው ለመሳተፍ የመራጭነት ምዝገባ አድርገዋል።

ተማሪዎቹ ወደየመጡበት አካባቢ በመሄድ በምርጫው እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርዱ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ : https://www.tgoop.com/joinchat-RYD_4tbNBwRoKR2h

@tikvahuniversity
፨እስካሁን 31 ዩንቨርሲቲዎች የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀንን አሳውቀዋል

1.#AddisAbabaUniversity

📌ሰኔ 19 ና 20

2.#WolaytaSoddoUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

3 #WoldiaUniversity

📌ሰኔ 29 እና 30

4 #ASTU

📌ሰኔ 24

5. #GonderUniversity

📌ሰኔ 23 ና 24

6. #WollegaUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

7 #InjibaraUniversity

📌ሰኔ 28-30

8. #WachamoUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

9. #AssosaUniversity

📌ሰኔ 26-30

10. #WolloUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

11. #HawassaUniversity

📌ሰኔ 21 ና 22


12. #DebreTaborUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

13. #DebarkUniversity

📌ሰኔ 26-30

14. #AASTU

📌ሰኔ 24 ና 25


15. #DebreBirhanUniversity

📌ሰኔ 25-30

16 #JimmaUniversity

📌ሰኔ 24 እና 25

17. #SelaleUniversity

📌ሰኔ 24 ና 25

18. #WolkiteUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

19. #MekdelaAmbaUniversity

📌ሰኔ 27 - 29

20 #MekelleUniversity

📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ)

21 #DireDawaUniversity

📌ሰኔ 27 - 30

22 #DillaUniversity

📌ሰኔ 22 ና 23

23 #BahirdarUniversity

📌ሰኔ 22 እና 23

24 #GambelaUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

25 #MettuUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

26 #SemeraUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

27 #MeddaWalabuUniversity

📌ሰኔ 28 እስከ 30

28 #WerabeUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

29 #EthiopianTechnicalUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

30 #Bulehora University

📌ሰኔ 28 እና 29

31 #Jigjiga University

📌ሰኔ 28 እስከ 30



New coming students👇
https://www.tgoop.com/Freshstudents

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
Rip legend u were one of the best Teacher our batch have ever seen.
It’s only been a year since Graduation and we’ve lost Many R.I.P
And congrats to all who graduated this year hope you find success !!
congrats 🥳👩‍🎓👨‍🎓
Send the admins your pictures
Congrats Abbsinya worku
Congrats Eyerusalem 🥂
Congrats yemsrache 🥂
Congrats menen & Gifti 🥂
Congrats hana 🥂
2025/01/15 01:52:12
Back to Top
HTML Embed Code: