Telegram Web
. °•መዝሙረ ዳዊት ፕሮሞሽን°•



"እግዚአብሔር የፈጠራቸው ፍጥረታት በሙሉ ለሰው ውስጣዊና ውጫዊ ተፈጥሮ እንዲስማሙ ተደርገው የተፈጠሩ ናቸው። ለምሳሌ ውሃ የተፈጠረው አስቀድሞ በሰው ውስጥ የመጠ'ማት ስሜት ስለሚገኝ ነው። ውሃ ትርጉም የኖረው የሚጠጣ አካል በመኖሩ ሲሆን፤ እህልም ትርጉም ያገኘው የሚመገብ ሠው በመፈጠሩ ነው። ምግብ ከውጭ ሲፈጠር ከሠው ውስጥ ደግሞ የመራብ ስሜት ተፈጥሯል። የሚሰ'ማ ድምፅ ሲፈጠር በሠው ውስጥ ደግሞ መስማት አለ። ድምፅ ትርጉም ያገኘው የሚሰማ ጆሮ በመፈጠሩ ሲሆን አየር (ኦክስጅን) ደግሞ ትርጉም ያገኘው የሚተነፍስ ሳንባ ስለተፈጠረ ነው።
.
ሊቃውንት "ፍጥረታት በጠቅላላ በመጠን፣ በመጠን ተቆንጥረው በሠው ውስጥ አሉ" ይላሉ። አስራው (አራቱ) ፍጥረታት የሚባሉት እሳት፣ ውሃ፣ ነፋስ፣ መሬት በሠው ውስጥ አሉ። ዕፅዋትና እንስሳት ሠውም ከእነዚህ ተገኝተዋል። ከእነዚህ ከአራቱ ያልተገኘ ፍጥረት የለም። በዚህ ስሌት መሠረት ሁሉም ፍጥረታት በሠው ውስጥ አሉ። ስለዚህ የአጠቃላይ ፍጥረታት መፈጠርን ትርጉም እንዲኖረው ያደረገው የሠው መፈጠር ሲሆን፤ ሠውም በውጫዊውም ሆነ በውስጣዊው ፍላጎቱ ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ግንኙነት እንዲኖረው ተደርጎ ተፈጥሯል።"
--------------
|| ☞ 'ርጢን' ገጽ 26 - 2




በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል።
" ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:15)

ሀበሻ ህትመት እና የማስታወቂያ ስራ
ማንኛውም ህትመት እና የማስታወቂያ እንሰራለን
Ex: የልብስ፣የብርጭቆ፣የልብሶች ስቲከር ወ.ዘ.ተ....እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ ስልክ መስመራችን ወይም በቻናላችን ያግኙን
Exceptional Designs

☎️ 0912487688
Channel
@HabeshaPrinting
ያገኙናል
ጥራት ያለው ህትመት ይገባዎታል!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█
█▓▒░►OPEN◄░►OPEN▒▓█
█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█
█▓▒░►OPEN◄░►OPEN ▒▓█ 👍

ከስር ያሉትን ቻናሎች እንዲከተሉልን በእግዚአብሔር ዘንድ እንጠይቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
2024/12/29 08:29:13
Back to Top
HTML Embed Code: