Telegram Web
💧እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ💧
💧 @Ortodoxe19
💧 @Ortodoxe19
💧 @Ortodoxe19
ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
👉 @Ortodoxe19
Profile pictures
🌹የተዋህዶ ልጆች 🌹
💧 @Ortodoxe19
🌹🌹እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹

#ከተራ_ምንድን_ነው?

ከተራ 'ከበበ' ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰቡ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላሉ፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥሉ ይውላሉ፡፡ የምንጮች ውኃ እንዲጠራቀም ይከተራሉ (ይገድባሉ) ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይሄድ በመገደብ ለመጠመቂያ (ለጥር 11) ዝግጁ የሚያደርጉበት ዕለት ነው፡፡
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
በተጨማሪ በአቅራቢያ የሚገኙት ቤተክርስቲያናት ተሰብስበው ከዚሁ ከተቆፈረው ገንዳ ወይም ከተገደበው ጅረት አጠገብ ባለው ዳስ ወይም ድንኳን ታቦቶቻቸውን ያሳድራሉ ሊቃውንቱም በዚያው እግዚአብሔርን በማህሌት ሲያመሰግኑ ያድራሉ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በበዓለ ጥምቀት የታቦታቱ ወደ ወንዝ መውረድ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ በዋዜማው የመሄዱ ምሳሌ ነው፡፡ ታቦቱ የጌታችን፣ ምሳሌ ሲሆኑ ካህናቱ የመጥምቁ ዮሐንስ ምሳሌ ናቸው፡፡ መዘምራኑና ሕዝቡ ደግሞ ዮሐንስ ያጠመቃቸው ሕዝቦች ምሳሌዎች ናቸው፡፡

መልካም የከተራ በዓል
#ሼር #ሼር #ሼር
💧 @Ortodoxe19
💧 @Ortodoxe19
💧 @Ortodoxe19
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእደ ዮሐንስ 😍😍
@Ortodoxe19
እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዮሐንስኔ 😍😍😍
@Ortodoxe19
የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ😍
Forwarded from ELOHE PICTURES ♱ (Elohe pictures)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/01/21 01:21:04
Back to Top
HTML Embed Code: