መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 16 ፩፮
1 አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ።
2 እግዚአብሔርን፡— አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም።
3 ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።
4 ወደ ሌላ ለሚፋጠኑት መከራቸው ይበዛል፤ የቍርባናቸውን ደም እኔ አላፈስሰውም፥ ስማቸውንም በከንፈሬ አልጠራም።
5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።
6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ።
7 የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል።
8 ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።
9 ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤
10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።
11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
የተዋህዶ ልጆች🔻
@Ortodoxe19

Forwarded from NIB DECOR 💥
💐ንብ ዲኮር 💐
ለሰርግ
ለብራይዳል
ለመልስ
ለቤቢ ሻወር
ለልደት
ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን
ያናግሩን @pilupadier
በስልክ መስመር 0927334801
0717273301
ለመቀላቀል👇👇
https://www.tgoop.com/nib_decor
ለሰርግ
ለብራይዳል
ለመልስ
ለቤቢ ሻወር
ለልደት
ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን
ያናግሩን @pilupadier
በስልክ መስመር 0927334801
0717273301
ለመቀላቀል👇👇
https://www.tgoop.com/nib_decor
#ዝርወተ_አጽሙ_ለጊዮርጊስ
ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኾይ ‛የጻድቅ ጸሎት ታላቅ ኃይል አላትና’ ዕለት ዕለት በኃጢአት ለምንመላለስ ለኛ ምሕረትን ከጌታ ዘንድ ለምንልን! ወጣትነትኽ ሳያማልልኽ፥ ንግሥናን ለክርስቶስ ስትል ትተኽ መከራን እንደተቀበልኽ ድልም እንዳደረግኽ እኛንም የዲያብሎስን ጾር እና ፈተና ድል እንነሣ ዘንድ አግዘን። አሜን!🤲

የከተራና የጥምቀት መዝሙሮችን ለማጥናት 👇👇
🎶 እግዚኡ መርሐ ♡
🎶 ከድንግል ተወልዶ ✞
🎶 በዮርዳኖስ የተጠመቀው ✧
🎶 ዘወይን ዘወይን ✞
🎶 ጥምቀተ ባሕር ♡
🎶 እርሱ ፍጹም ሊልቅ ✞
🎶 ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠመቀ
🎶 ዮሐንስ አጥመቆ ♡
🎶 ዮሐንስኒ_ያጠመቀ ♡
🎶 እንዘስውር ✧
እነዚህን ለማጥናት ከስር Join አድርጉ
join join join
Join join join
🎶 እግዚኡ መርሐ ♡
🎶 ከድንግል ተወልዶ ✞
🎶 በዮርዳኖስ የተጠመቀው ✧
🎶 ዘወይን ዘወይን ✞
🎶 ጥምቀተ ባሕር ♡
🎶 እርሱ ፍጹም ሊልቅ ✞
🎶 ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠመቀ
🎶 ዮሐንስ አጥመቆ ♡
🎶 ዮሐንስኒ_ያጠመቀ ♡
🎶 እንዘስውር ✧
እነዚህን ለማጥናት ከስር Join አድርጉ
join join join
Join join join
Telegram
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓
You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 99 chats.
"እግዚአብሔር ቋንቋ ፣እጅ ፣እግር ፣ጠንካራ ሰውነት ፣#የሚያስብ ጭንቅላት ፣ሰጥቶናል ።እነዚህን ተጠቅመን ለራሳችን ድኅነት ለወገኖቻችን ጥቅም መሥራት እንችላለን ።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Forwarded from NIB DECOR 💥
💐ንብ ዲኮር 💐
ለሰርግ
ለብራይዳል
ለመልስ
ለቤቢ ሻወር
ለልደት
ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን
ያናግሩን @pilupadier
በስልክ መስመር 0927334801
0717273301
ለመቀላቀል👇👇
https://www.tgoop.com/nib_decor
ለሰርግ
ለብራይዳል
ለመልስ
ለቤቢ ሻወር
ለልደት
ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን
ያናግሩን @pilupadier
በስልክ መስመር 0927334801
0717273301
ለመቀላቀል👇👇
https://www.tgoop.com/nib_decor
# እንኳን ለእመቤታችን ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። 🙏💛
#ጥር_21_የእመቤታችን_በዓለ__ዕረፍት
#አስተርእዮ_ማርያም
አስተርእዮ ማለት መታየት ፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት በሥጋ የተገለጠበት ( የታየበት ) ፣ አንድነት ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ በሙሉ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር “ #አስተርእዮ_ማርያም ” ተብሏል።
✨ልቡናዋ_በይኩነኒ የጸና ንጽሐ ሥጋ ፣ ንጽሐ ነፍስ ፣ ንጽሐ ልቡና አስተባብራ የያዘች ወላዲተ አምላክ ምንም እንኳን የአምላክ እናት ብትሆንም ሞተ ሥጋ ለሁሉም ዕጣ ፈንታ በመሆኑ በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ተንሥኢ ወንዒ” የነፍሴ ደስታ የኾንሽ ውድ እናቴ ሆይ ተነሥተሽ ወደ እኔ ነዪ (መኃ ፪፥፲/2፥10) ብሏታል።
✨ሞታ_ለማርያም_የዐጽብ_ለኲሉ✨
✨ቅዱስ_ዳዊት “ ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር ” መዝ.86፥3 / ፹፮፥፫ እግዚአብሔር ማህጸንሽን ከተማ አድርጎ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን የኖረብሽ ሆይ ስለ አንቺ የተነገረው የተደረገው ነገር ዕጹብ ድንቅ ነው እንዳለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ሆና ማረፏ ይደንቃል። ታላቁ የቤተክርስቲያናችን አባት ቅዱስ ያሬድ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን « ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኲሉ ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል » በማለት ገልጾታል።
✨ሞት_በጥር_ነሐሴ_መቃብር✨
✨የእመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያምን ሞትና ትንሣኤ በነገረ ማርያም አበው እንደሚያስረዱት ዕረፍቷ በጥር 21 / ፳፩ እሑድ ነው። አባቶቻችን በጾመ ፍልሰታ ውዳሴ ማርያም ቅዳሴ ማርያም ሲተረጉሙ የእረፍቷን ነገር እንዲህ ብለው ይተርካሉ።
✨የእረፍቷስ_ነገር_እንደምን_ነው? ቢሉ ስድሳ አራት ዓመት በዚህ ዓለም ኖራ ጥር 21(፳፩) በእሑድ ቀን ጌታ እልፍ አዕላፋት መላእክቱን አስከትሎ መጥቶ እናቴ ሆይ ከዚህ ዓለም ድካም ላሳርፍሽ መጣሁ አላት። ልጄ ሰማይና ምድር የማይወስኑህ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማህጸኔ ተሸክሜ በድንግልና ወልጄህ እሞታለሁን? አለችው። በሲዖል የሚሰቃዩ ነፍሳትን አሳይቶ እናቴ ሆይ ሞትሽ ለእነዚህ ቤዛ ይሆንላቸዋል አላት። እሊህን ከማርክልኝስ ይሁን አለችው።
✨ቅድስት_ሥጋዋን ከቅዱስ ነፍሷ ለይቶ በቃለ አቅርንት በዝማሬ መላእክት አሳረጋት። ደቀ መዛሙርቱንም ከያሉበት በደመና ጠቅሶ ካለችበት አድርሶ እመቤታችሁን ስጋዋን በክብር አሳርፉ አላቸው። ሐዋርያት በአጎበር አድርገው ወደ ጌቴሰማኒ ይዘው ሲሄዱ አይሁድ ቀድሞ ልጇን ተነሳ ዐረገ እያሉ ሲያውኩን ይኖራሉ አሁን ደግሞ እሷን ተነሳች ዐረገች እያሉ ሊያውኩን አይደለምን በእሳት እናቃጥላታለን ብለው ተነሱ። ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ ተራምዶ አጎበሩን ጨበጠው። መልአክ መጥቶ በሰይፍ ሁለት እጁን ቀጣው ከአጎበሩ ተንጠልጥሎ ቀረ። በድያለሁ ማሪኝ ብሎ ቢማጸናት እጁ ተመልሶለታል። ከዚህ በኋላ ዮሐንስን ጨምሮ በደመና ነጥቆ ከገነት አግብቶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አኖራት።
✨ቅዱስ_ዮሐንስን እንደምን ሆነች አሉት ከገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር አለች አላቸው ቅዱስ ዮሐንስ አይቶ እኛ ሳናይ ብለው በነሐሴ መባቻ ጾም ጀመሩ ሁለት ሱባዔ ሲፈጸምም እሑድ አምጥቶ ሰጥቷቸው ቀብረዋታል በሶስተኛው ቀን ማክሰኞ “ ከመ ትንሳኤ ወልዳ ” እንደ ልጇ ተነሥታለች። ቅዱስ ቶማስ አልነበረም ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ሲመጣ ስታርግ አገኛት ቀድሞ የልጅሽን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁ ዛሬም ደግሞ ያንችን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁን ብሎ “ ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ ” ከሀዘኑ የተነሳ ሊወድቅ ወደደ እመቤታችንም አይዞህ አትዘን እሊያ ትንሳኤየን ዕርገቴን አላዩም አንተ አይተሃል ተነሣች ዐረገች ብለህ ንገራቸው ብላ የያዘችውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው። ከዚህ በኋላ ሂዶ የእመቤታችን ነገር እንደምን ሆነ አላቸው አግችተን ቀበርናት አሉት ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር ተው ይህ ነገር አይመስለኝም አላቸው።
✨ቅዱስ_ጴጥሮስ አንተ እንጅ ልማድህ ነው አንተ ብቻ ተጠራጥረህ አትቀርም ሰውን ሁሉ ስታጠራጥር ትኖራልህ ብሎ ተቆጥቶ ወደ መቃብሩ ሂዶ ቢከፍተው አጣት ደንግጦ ቆመ ሐዋርያው ቶማስም አታምኑኝም ብየ እንጅ እመቤታችንስ ተነሣች ዐረገች አላቸው የያዘውንም ሰበን ሰጣቸው ለበረከትም ተካፍለውታል። በዓመቱ ሐዋርያት ቅዱስ ቶማስ ትንሣኤሽን ዕርገትሽን አይቶ እኛ ሳናይ ብለው ጾም ጀመሩ በ፲፮/16ኛው ቀን እመቤታችንን መንበር አድርጎ ቅዱስ ጴጥሮስን ካህን ዘይትራድኦ ቅዱስ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ በዚያው ላይ ቀድሶ አቁርቧቸዋል። ቤተክርስቲያንም ይህንን መታሰቢያ አድርጋ በየዓመቱ ታከብረዋለች።
✨ድንግል_ሆይ የኃጥአንን ለቅሶና ሐዘን አይተሽ ስለእነርሱ ድኅነት(መዳን) ዕረፍትሽን በሀሴት የተቀበልሽ እመቤታችን ሆይ ሐዋርያት በሱባዔ ትንሣዔሽን ለማየት በቅተዋልና እኛም በዓለ ዕረፍትሽን አክብረን ልጅሽ በሰጠሽ ቃል ኪዳን በቀኙ እንቆም ዘንድ ለምኝልን። አሜን ፫🙏
ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን: ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን:: አእምሮውን: ለብዎውን: ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን::

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ወርኃ ጥር የበዓላት ወር ነው (በዓላት ይበዙበታል )ጠቅለል አድርጌ እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ።ከምንም በላይ ደግሞ ዐብይ ጾም እስኪገባ ድርስ አብዛኛው ክርስቲያን ሰርግ የሚያደርግበት ወር ነው በዚሁ አጋጣሚ ተጋቢዎች ካላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእጮኝነት ያላችሁ ለትዳር ያብቃችሁ እጮኛ (ፍቅረኛ)የሌላቸው ደግው ይኽን ምክር ላጋራችሁ ።ሀሉም ወጣት ቢያነበው መልካም ነው ፦ፍቅረኛ ከመያዝ በፊት ምን ማድረግ አለብን፤
1፦ብቸኛ መሆን አለብን፦ምክንያቱም አዳም ሄዋንን ከማግኘቱ በፊት ብቸኛ ነበረና
2፦ስራ መስራት ያስፈልጋል ማለት ራስን መቻል አዳም በገነት ሆኖ ገነትን ያበጃጅ ነበርና
3፦መተኛት ያስፈልጋል ይህ ማለት ተኝተን እንዋል ማለቴ አይደለም ሀሳባችንን በእግዚአብሄር ላይ እንጣል ማለቴ ነው
4፦አዳም ከእግዚአብሄር ጋር ነበር እኛም በመንፈሳዊ ህይወታችን ከእግዚአብሄር ጋር መሆንና በንስሀ ህይወት መመላለስ አለብን
ያኔ እንደ አባታችን አዳም መልካም ፍቅረኛ ይሰጠናል
ይቀጥላል...

እሱ ማነው???
✨✨✨✨
ሀይማኖቱን ከከሀዲ ዮዲት ጉዲት መሳይ
የሚከላከለው መንጋን ተመለስ ባይ
ማርያን- ጠንቋዩን ለአምላክ ያስገዛ
የወንጌል ገበሬ የኢትዮጵያ መዓዛ
እኮ እርሱ ማነው??
የትሩፋት መምህር የእግዚአርያ በረከት
የክርስቶስ ወታደር የብዙዎች አባት
ኢትዮጵያን ያበራት በወንጌል አዝመራ
ባለ ብዙ ሰብል በመኸር ጎተራ
በሰባኬ ክረምት በተዓምራት ፀደይ
የበረከት አባት በፍሬው የሚለይ
እኮ እርሱ ማነው??
ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ
ለምስጋና ሚቆም ከመንበረ ስሉስ
እንደ መላእክቱ ክንፍ የተሸለመ
እርሱስ ባህታዊው ተክለ ሃይማኖት ነው፡፡
"" እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ ለአቡነ ተክለሀይማኖት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡""
✤✤✤✤✤✤✞✤✤✤✤✤✤

"ነገ ለአንተ የተሻለ ነው"
ያለህበት ዛሬ ለአንተ እጅግ አሰልቺ ከሆነ ለነገህ ኑር። በዚህ ነገህ ዉስጥ አንተን ለማረጋጋት የእግዚአብሔር እጅ ወደ አንተ መዘርጋቱን ተመልከት፡፡ ይህንን ካደረግህ በዚህ ነገህ ዉስጥ ለችግሮችህ ብዙ መፍትሔዎችን መመልከት ትችላለህ። የአንተ ዛሬ ጨለማ ከሆነ ነገህ በፊትህ የብርሃን መስኮቶችን ይከፈትልሀል ፡፡
ቅዱሳን ነገ ለሚያገኙት የዘለዓለም ህይወት ስለ ኖሩ ተስፋቸዉን ሁሉ በዚህ ነገ ላይ ጥለዉት ነበር። ሳዖል ባሳደደዉ ጊዜ ነብዩ ዳዊት የኖረዉ ለነገዉ ነዉ። ነብዩ ዮናስ በዓሣ አንበሪ ሆድ ዉስጥ ሳለ የኖረዉም ለነገዉ ነዉ። ቅዱስ ዮሴፍ በወኅኒ ሳለ አባቱ ቅዱስ ያዕቆብ ደግሞ በወንድሙ በዔሳዉ በተሳደደ ጊዜ የኖሩት ለነጋቸዉ ነበር፤ ያዕቆብም ከመሰደድ ዮሴፍም ከግዞት ህይወት እንደሚወጡ በእግዚአብሔር ታምነዋልና።
ነገሮች ለአንተ አስቸጋሪ ከሆኑ ለራስህ ነገ መፍትሔ ይገኝላቸዋል ብለህ ንገረዉ። ከዚህም በኋላ ለዚህ ነገህ በፈገግታና በደስታ ኑር!!
(ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ)

➋❹...ተክለ ሃይማኖት...🕯
...የአባታችን ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓላት
❶...ኅዳር 24 (ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት)
➋...ታኅሳስ 24 (ልደታቸው)
❸...ጥር 24 (እግራቸው የተሰበረበት
❹...መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው)
❺...ሚያዝያ 22 (6 ክንፍ የተቀበሉበት)
❻..ግንቦት 12 (ፍልሰታቸው
❼...ነሐሴ 24 (ዕረፍታቸው)
🕯...ዛሬ በዚህ ዕለት አባታችን ተክለ ሃይማኖት ለ22 ዓመታት በጸሎት የቆሙበት ቀኝ እግራቸው መሰበሩንና በአንድ እግራቸው ለ7 ዓመታት ቆመው መጸለያቸውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታስባለች::
ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን....🙏
#የተዋህዶ_ልጆች

🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ❓️
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
ማኅቶት Wave ለመቀላቀል
www.tgoop.com/Makda25
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
ማኅቶት Wave ለመቀላቀል
www.tgoop.com/Makda25
Telegram
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓
You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 100 chats.