Telegram Web
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ ሁላችንም እንደዕይታችን ፣ እንደየእምነታችን ፣
እንደየፍላጎታችን ፣ ህልምና
ቅዠታችን ፣ ዕሩህሩህነትና ስግብግብነታችን እንዲሁም ንፉግነት ወይም ክፉነታችን ፣ መልካምነትና ደግነታችን ወይም ክፋትና ተንኮላችን ሁላችንንም ቻይ አንዲት ባለንበትና በሄድንባቸው ሀገራት ሁሉ እናት ምድራችን!!
#EnvironmentFirst

ጥያቄ አለኝ?!
ታሪክ በምንና እንዴት ያስታውሰን ወይም ይርሳን?!
የገባን ፣ የነቃንና የበቃን ወይስ ግራ የገባን ፣ ግራ የምንጋባ ፣ ግራ የተጋባንና ግራ የምናጋባ ፣ የምንፈራ ፣ የምንሰጋና የምንጏጏ ፣ ትልቅ ሆነን(ሰው ሆነን) ተፈጥረን ትልቅነትና ዕውቅናና የምንሻና ከሌሎች ሁሉ በልጠን መታየት የምንሻ(የEGO ተስቦ ተጠቂዎች?!
ሁሌም እኔ እኔ እኔ ፣ ለኔ ለኔ ለኔ ብቻ እንጂ እኛ ለእኛ በእኛ ከእኛ ለትውልድና ለእናት ምድራችን ስንል የማንደመጥ ደካሞችና የአዕምሮ የደሀ ደሀ ደሀ ደሆች?!
እድሜ ጠገብና ሀገር በቀል ዛፎችን(ህይወትን) በመጨፍጨፍ ወይስ እናት ምድራችንን ደን በማልበስ የምንታወስ ወይስ የምንረሳ?!
ትውልዱ የራሱን ሀሳብ እንዳያስብ ፣ እንዳይመራመር ፣ እንዳይፈጥርና መፍትሔ እንዳይሻ ሲቃ የያዘን በሚመስል መልኩ በየዕለቱ ጧትና ማታ የትውልዱን አዕምሮ ፣ ሀሳብ ፣ ቀልብ ፣ ልብና ኪሲ ለምእራባውያን "አርሴና ማርያምና ማንቼ ገብርኤል" አሳልፈን የምንሰጥና እንዲሁም ይህንን የመሰሉ ፕሮግራሞችን እስፖንሰር የምናደርግ ወይስ ትውልዱን የሚቀርፅ እውቀትና ትምሕርት የሚያቀርቡ ጥበባዊ ፣ ተፈጥሯዊ ፣ ሀገራዊ በቀል እውቀትና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ፣ ማስደመጥና መደገፍ?!
በማሽቃበጥ ወይም በጭፍን ጥላቻ?!
በመፍትሔ አምጭነት ወይስ በችግር ፈጣሪነት?!
በሙሉ አረፍተ ነገር ሀሳብ ወይስ በቃላት አጭር ኮሜንት?!
ማንበብና መፃፍ የምንወድ ወይስ ማውራትና ባጭሩ መኮመንት?!
በየቤቱ ከማርጎምጎምና ዝምምምምም...ማለት ወይስ ገንቢና መፍትሔ ሀሳብ ማዋጣት?!
የራሳችንን ማንነት(ሰውነትና ሰብዓዊነት) ታሪክ መተረክን ወይስ ሲዋሹና ሲቀጥፉ ዝምምም.... ማለት?!
እያለን የለንም ማለትንና እየቻልን አንችልም ማለትን ወይስ አለን ፣ እንችላለን ፣ መፍትሔው እኛ ነን ማለትን?!
አያገባኝም ፣ አይመለከተኝም ፣ አይደርስብኝን ማለትን ወይስ ያገባኛል ፣ ይመለከተኛል ፣ ነግ በኔ ማለትን?!
ችግኞችን(ህይወትን) ፣ ዕፅዋትን ፣ የቅንነትን ፣ የመልካምነትንና የበጎነትን ዘር በየዕለቱ መዝራት ፣ ለጋራ ህልምና ድል በልዩነት ውስጥ በሕብረትና በጥምረት መስራትን ወይስ በክፋት ፣ በተንኮል ፣ በምቀኝነት ፣ በቂም በቀል ፣ በመወራረድና ሁላችንምና እናት ምድራችንን ማዋረድን!!

ለማንኛውም አካል ጉዳተኝነት ፣ አዕምሮንና ጤናን ዛሬ ያለኝን ማጣት ፣ ስደትም ይሁን ጭንቀት ነግ በኔና ነግ ለኔ ነውና ለመሆኑ እነኝህን ወገኖቻችንና ችግሮቻችንን ብንከፋፈላቸው ስንት ስንት ይደርሱናል?!
ልዩ እንክብካቤ የሚሹ ልጆቻቸውና እናቶቻቸውን እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ አካል "ብቃተኞች" እንዲሁም ለእኛ ሲሉ አካላቸውን ላጡ ቤተሰባችን ብንከፋፈላቸውስ?! አንችልም?! የለንም?! አያገባንም ወይም አይመለከተንም ወይስ ነገ በኔ አይደርስም?!
የጎዳና ጠባቂዎች ልጆቻችንን ብንከፋፈላቸውስ?!
የተራቡና የተጠሙትንስ ወገኖቻችንንስ?!
በተለይም እኛ እግረኞች ለሆንን ህሊናና ዓይን ላለንና በየመንገዱ ልጆቻቸውን ታቅፈው የምናያቸው የሰው ፊት የሚገርፋቸው እናት ቤተሰቦቻችንስ?!
የተሰደዱትንና እንሰደድ የሚሉትንስ?!
ከየውጭው ሀገር ከአሜሪካ ሳይቀር መጤዎቹ "መጤ" እያሉ የኢትዮጵያን ውለታና የችግራቸውን ምንጭ የረሱ የደቡብ አፍሪቃ ወገኖቻችን የሚያሳድዷቸውና የሚገድሏቸው የራሳቸውን አፍሪቃውያን ወገኖችና ስደተኛ ወገኖቻችን(ቤተሰባችንንስ) ይህን ሰውን የሚያክል ፍጡር መግፋትና ማፈናቀል የተሳሳተና የዘቀጠ አስተሳሰብ ብንከፋፈልና ብንከላከልስ?!
ያዘኑትንና የተጨነቁትንስ?!
በቤት ኪራይ እየተጨነቁ ያሉ ወጣቶቻችንስ?!
የታመሙትንና የሚያስታምሙትንስ?!
ቤት ለሌላቸው የቀርክሀ ቤቶችና ፎቆች(Affordable Peace and Green/Gold Bamboo Building Housing) ብንሰራላቸው?! #አለን #እንችላለን #መፍትሔው_እኛነን
አሳምነንና አስተባብረን ት/ቤቶችን ተከፋፍለን ዘንድሮ ክረምት በመላው ሀገራችን የቀርክሀ ችግኝ ብንተክልስ?! እንደየእውቀታችንና እንደየሞያችን በወር አንድ ቀን ለአንድ ሰዓት በየት/ቤቱ በመገኘት እውቀታችንን በማካፈልና ግቢውችን በማፅዳት እዳችንን ብንከፍልስ?!
በየቲክ ቶኩ ለሆዳቸው ሲሉ ማንነታችንን የሚያዋርዱንን ብንከፋፈልና አደብ ብናስገዛቸውስ?!
ከተረጅነትና ከጠባቂነት #NoMore_AID #RESPECT ዓለም አቀፋዊ ለመንቀሳቀስ ሀሳቦችንና መልዕክቶችን መላክ ብንከፋፈላቸውስ?!
ዘረኞችን ፣ ብሔረተኞችን ፣ ትውልድና ሀገር ገዳይ ሙሰኞችን ፣ ዘራፊዎችንና ሴረኞችንስ ብንከፋፈላቸውስ?! እድሜ ለቴክኖሎጂ ለሁሉም ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ህጋዊና (Public Shaming) መፍትሔና መንገድ አለ!!
ማንም ይጣለው የትም የወገን ቆሻሻ ቆሻሻችን ነውና ቆሻሾችን ብንከፋፈላቸው ኸረ ለመሆኑ ስንት ስንት ይደርሱናል?!?!?!?!

እኔ ይህን ሀሳብ በማመንጨትና በመፃፍ ዕዳዬን ለመክፈል እየሞከርኩ ነው!!
አንተስ?!
አንቺስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እያንዳንዳችንነን
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ አንዲት እናት ምድራችን!!
#EnvironmentFirst
ሰው ሆኛለሁና(መኖር ከጀመርኩ ገና 23+ ዓመቴ) የምኖረው ለህሊናዬና ለነብሴ መሻት ፣ ለሰው (ለወገን) ፣ ለትውልድ ፣ ለዕፅዋት ፣ ለባሕላዊ መድሐኒቶችና ለንጉሱና ለመፍትሔው ለቀርክሀ ችግኝና
ጫካ ፣ ለአዕዋፋት ፣ ለእንስሳት ፣ ለእናት ምድራችን ፣ ለጋራ ከተረጅነትና ጠባቂነት አልባ ለገፅታችን ፣ ለዓለም አቀፍ ሰውኛ ፣ ኢትዮጵያዊኛና አፍሪቃዊኛ
ክብራችንና ታሪካዊ ዳግማዊ አደዋ በልዩነታችን ውስጥ ህብረትና ጥምረታችን ድል ነው!!

ጥቅም ፣ መሬት ፣ ገንዘብ ወይም ዕይታ አልሻ ባለእዳ ነኝና እኔ ስሳሳት ካላረማችሁኝና ስትሳሳቱ ካልጠቆምኩኝ እኔ ማን ነኝ ፣ ለምን ለማንና የት ነኝ?!

#ሰው_መሆን
#UBUNTU
#አጋዥ
#እረጂ
#ህብርት
#ጥምረት
ዋናው መተንፈስ ነው?!
#EnvironmentFirst #PanAfricanAID Global Cooperation and Alliance-We Africans for Africans by Africans from Africans and Friends!!
👉 ነግ በኔ ነውና እንደገና ዛሬም ቤተሰቤን ላስተዋውቃችሁ!!
መርዳቱ ቀርቶ ተረዷቸው!!
@https://youtu.be/a0QmysmeU8w?si=Os6XBY5XIG_bXIMR
Forwarded from Gashe Tamiru
“I CAN'T BREATHE” RIP!!
Our African Son & Brother
George Floyd!!
We Never Forget But FORGIVE to Be FREE!!

ማዕበሉ!!
The Global African Wave!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#HAITI
#NY_AbyssinianChurch
#ADEWA
#ASHANTI
#ZOOLU
#PatriceLummumba
#ThomasSankara
#BurkinaFaso
#UBUNTU
#NEWPanAfricanAID_GlobalCooperation_Alliances
👉 የማይቻለው ይቻላል!!
ጊዜውና ዘመኑ የኛ ነው!!
ይህ ወንድም የሚለውን በጥሞና እናዳምጥ ሁኔታዎች ቀያሪ(Game Changer) ነውና!!
Why BRICS Must Reach Out to Its Economic Base-The 6th Region Africans We In Continental Africa & The Diaspora!!
https://youtu.be/ikydCxL6sMY?si=_ehS2asouKPnXC04
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን ባለንበትና በሄድንበት እንደየፍላጎታችን ፣ ህልምና ቅዠታችን አንቺ አንድ የሁላችን የሆንሽ ቻይና ታጋሽ እናት ምድራችን!!
#EnvironmentFirst

ሁሌም የሚጎዳን እነሱ የሚያረጉንና የሚያሴሩብን ሳይሆን እኛ ለእኛ በእኛ ከእኛ አልፈንም ለነሱ የማንሰራውና የማንዘራው የዕሩህሩህነት ፣ የቅንነት ፣
የትሁትነት ፣ ለራሳችን ነፃነት ስንል የይቅር ባይነት ፣ የመልካምነት ፣ የበጎነት ዘርና እንደአደዋ ጀግኖቻችን በልዩነት ውስጥ በህብረትና በጥምረት አለመዝራታችንና አለመስራታችን ነው!!

አሁንም አልረፈደም መቼም ልንዋደድና ይቅር ልንባባል ስለማንችል ለኛም ፣ ለነሱም ፣
ለሰላም ፣ ባለንበትና በሄድንባቸው ሀገራት ሁሉ ለአንዲት የሁላችን እናት ምድራችን ስንል መዋደዱንና ይቅር መባባሉን ለጊዜና ለሂደት ትተን ይልቁንስ ለጋራ ልጃችን(ህልምና) ዓለም አቀፋዊ ከተረጅነትና ጠባቂነት ተስቦ ለመላቀቅ ልዩነታችን እንዳሉ ሆነው በጋሪ እንደችቦ እንቁም!!
ትውልዱንና እናት ምድራችንንም በመታደግ እናኩራ!!

አፍሪቃውያን "መፅሐፍ ቅዱስ ሰጥተውን እኛ ሰማይ ሰማይ ስናይ መሬቱን ወሰዱብን" ካሉ ጀምሮ እየቀጠለ ባለው ለዘመናት በየሀገራችን በተዘራልንና በተዘራብን ከፋፍለህ አባላው ፣ አጫርሰው ፣ አናንቀው ፣ አዋርደው ፣ ግራ አጋባው ፣ የኢኮኖሚ ፣ የባሕል ፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ጥገኛና ባሪያ አድርገው ዘር እንደቀጠለ ስንቶቻችን “ሁሉን አዋቂዎች I KNOW” ባዮች እኛ አፍሪቃውያን ምን ያክል የባርነት ስርዓትን አስከፊነት ፣ ጥልቀትና እንደጥቁር ህዝብ "ነፃ" ነን የምንለው ሁላችንም ላይ ሳይቀር የደረሰብንን ጠባሳ ምን ያህል እንገነዘባለን?!

ከባርነትስ ነፃ ለመውጣት ምን ያህል ዋጋ እንደተከፈለ እናውቃለን?!

Since The Time Africans Said, “They Gave Us The Bible and When We Were Looking to The Heavens, They Have Stolen Our Lands” How Many of We Africans Are Aware of How Much Such Games, Slavery and The Colonial Seeds of Divide, Rule and Enslave Africans by Economy, Culture, Spirituality and Technology Now They Planted and Continue to Do So We in Continental and Diaspora Africans Know or Aware?!

What Else Do We Know Other Than TALKING, TALKING & TALKING BLAMING & SHAMING as Oppose PRO SOCIAL, PRO WE FOR WE BY WE FROM WE & PRO GREENING AFRICA ACT?!

If We Ever Aware How Many of Us Take a Moral & Societal Responsibility to Awaken The Dead Alive Who Are “BUSSY” Being and Begging to Be New Slaves?!

We Africans “KNOW” So Much About Everything But How About This?!@https://youtu.be/gtI6wfqd_xo?si=9OusFYrwhneNHmvD

#PricePAID
#HAITI
#AbyssinianChurchNY
#ADEWA
#OAU_AU
#Brussels
#ASHANTI
#ZOOLU
#Patrice_Lummumba
#MalcomX
#MLK
#SANKARA
#BurkinaFaso….!!
#Know_YourPast
#BeWare_OfYourPresent
#African_Wisdom
#African_Cultures
#African_Knowledge
#NoMore_Lies
#NoMore_AID
#NoMore_CulturalSlavery
#NoMoreEconomicSlavery
#NoMore_SpiritualSlavery
#NoMore_MentalSlavery
#Humanity_MotherEarth
#PeaceMaking_GreeningAfrica

A New PanAfricanAID
Alliances & Cooperation Global Partnership Foundation Formation Conversation & Declaration!!
@ኑና ኢትዮጵያ Plc.,
NuNa Ethiopia Plc.,
Addis Ababa, Ethiopia
Saturday May 3, 2025!!
TEAM-“Together Everyone Achieves More!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#UBUNTU
ባለእዳ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ክልል ፣ ልዩ ጥቅም ፣ አበል ፣ ጠላት ፣ ቅናት ፣ ቂም በቀል ፣ ስጋት ወይም ጉጉት ፣
የፖለቲካ ፣ የሀይማኖት ወይም ሚድያ ተቋም የለሽ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ ፣ አገልጋይና በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!

እድሜ:-23 ዓመት አዛውንት ሰው ከሆንኩና መኖር
ከጀመርኩ!🤭!
መሬት ፣ ገንዘብ* ፣ ሥልጣን ወይም እውቅና የማልሻ በዚህና ዋናው መተንፈስ ነው በማለቴ ሰይጣንም በጣም የተቸገረብኝ ፣ የማይረብሸኝና
የማይቃወመኝ!🤭!🤭!🤭!

👉ዋ ያች አደዋ!!
ዓለም አቀፍ የአደዋና የነፃነት ድምፃችን ጠ/ሚኒስተር ሚያ ሞትሌ!!
Our Other Voice PM Mia Motely's Upholding Insipration of Adwa Victory Said This@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
*ገንዘብን ባላመልክም እንደውም ብፀየፍና ለገንዘብ ባልጏጏና ባልሻም ገንዘብ ለሚሹ ወገኖቼ ስል ግን ገንዘብ ማግኘትን አልጠላም!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ተመስገን!
ተመስገን!!
ተመስገን ይኼን ማን አየው?!
ይኼም ሌላ አዲስስስስስ...ደስ
የሚል የምስጋና ፣ የማካፈልና የደስታ ቀን ነው!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን ባለንበትም ይሁን በሄድንበት አንቺ ቻይ አንዲት እናት ምድራችን!!
#EnvironmentFirst

እኛ ሰዎች ነን!!
#አለን
#እንችላለን
#ያገባናል
#ይመለከተናል
#መፍትሔው_እኛነን
ጉዳያችንም የሰው ፣ የትውልድና የእናት ምድራችን ፣ በህብረትና በጥምረት(COLLABORATION & ALLAINCES መፍጠር) መስራት ፣ የቆዳ ቀለም ፣ ገቢ ፣ ዘር ፣ ብሔር ፣ ቋንቋ ፣ ባሕል ፣ ድንበር ፣ ወሰን ወይም ክልል ሳንል ፍቅርና ፈገግታ ፣ ዕሩህሩህነት ፣ ቅንነት ፣ መልካምነትና በጎነት ፣ በጥበብና በማስተዋል ፣ በዕምነት ፣ በተስፋና በፅናት መኖርን ፣ እውቀትንና ሞያን ማካፈል ፣ መርዳት ፣ ማገዝ ፣ ማገልገልና እዳችንን መክፈል ነው!!

👉 ተጋብዛችኋል!!
YOU ARE INVITED!!
ይድረስ የውስጥ ሰላማችሁና
እርካታ ለምትሹ!!
ማሕበራዊና አካባቢ ጥበቃ ግዴታችን ለመወጣትና ዕዳችን ለመክፈል ዕድል ሜዳውም ፈረሱም ይኸው!!
Paying Back Our Social and Environmental Personal &
CSR-Corporate Social Responsibility Opportunities!!
ማሕበረሰብ አቀፍ የቤተሰብ
ለልጆች ምቹ ባዛር ዛሬ ቅዳሜ
ግንቦት 16 ቀን ከጠዋቱ 5 ሰዓት ጀምሮ!!
Taste & Sounds of Ethiopia/One United Africa Community & Family Bazar@Social/SeLo!!
Today Saturday May 24 Starting@
11Am-!(:.:)!
Info@0983080430

👉 ነገ እሁድ ግንቦት 17 ቀን እውነትም የአፍሪቃ ቀን(Truly African Day) በመላው ዓለም ይከበራል!!
እሰየው#NoMore_USAID!!
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ@ https://youtu.be/5mFSRb5dUOM?si=iEBAbMcVfb6mIwCc

👉እሁድ ግንቦት 24 ቀን ልደታ በጎጆ የጊዜአዊ መጠለያ የካንሰር ህሙማን ታካሚዎች(50+) ቤተሰባችንን እንጠይቃለን!!
ሻይና ቡና እያልንና እየተጨዋወትን ፍቅር እውቀትና ሙያ እናጋራለን!! መሳተፍ የምትሹ በ0983080430 ደውሉ!!

👉 ተጨማሪ መረጃ!!
"ምስካየ ኀዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ተምሮ ማስተማር ሰንበት ትምህርት ቤት የጎዳና ላይ ያሉ ህፃናት የቁርባን ጊዜ ውሎዋቸው!!

👉 ቅዳሜ - ህፃናቱን ጸጉር፣ ገላ ማጠብ ምሳ መመገብ 8፡00-11፡00 ሰዐት የአብነት እና የታሪክ ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ!!

👉 ዕሁድ - ጠዋት 12፡00 መጥተው ለመቁረቢያ የሚሆን ልብስ ማልበስ
       - ቅዳሴውን እንዲከታተሉ ማረግ
       - ስጋወደውን ማስቀበል
       - ቁርስ መመገብ
       -3፡30-6፡00 የመዝሙር ጥናትና
የታሪክ ትምህርት
     - ምሳ መመገብ
     - እረፍት እንዲያረጉ ማረግ
    - ለእራት የሚሆናቸውን ምግብ ቋጥሮ ወደቤት መሸኘት
በየወሩ ያለ ፕሮግራም ነው”
በበለጠ ለመረዳትም ይሁን ለማገዝ ይደውሉ@
ኤልሳቤጥ +251 90 194 6178
ሙሉአለም +251911018846
ያቦ ወርቅ +251991137177

ዋናው መተንፈስ ነው?!
#ይቅርበይን_እናትምድራችን
#EnvironmentFirst
#EarthDay_Everyday
#MothersDay_Everyday
#AfricanDay_Everyday
#African_Wisdom
#African_Cultures
#African_Knowledge
#NoMore_Lies
#NoMore_AID
#NoMore_CulturalSlavery
#NoMore_EconomicSlavery
#NoMore_SpiritualSlavery
#NoMore_MentalSlavery
#Humanity_MotherEarth
#PeaceMaking_GreeningAfrica

A New PanAfricanAID
Alliances & Cooperation Global Partnership Foundation Formation Conversation & Declaration!!
@ኑና ኢትዮጵያ Plc.,
NuNa Ethiopia Plc.,
Addis Ababa, Ethiopia
Saturday May 3, 2025!!
TEAM-“Together Everyone Achieves More!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆንነው
#UBUNTU
ባለእዳ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ክልል ፣ ልዩ ጥቅም ፣ አበል ፣ ጠላት ፣ ቅናት ፣ ቂም በቀል ፣ ስጋት ወይም ጉጉት ፣ የፖለቲካ ፣ የሀይማኖት ወይም ሚድያ ተቋም የለሽ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ ፣ አገልጋይና በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
እድሜ:-23 ዓመት አዛውንት ሰው ከሆንኩና መኖር ከጀመርኩ!🤭!
መሬት ፣ ገንዘብ* ፣ ሥልጣን ወይም እውቅና የማልሻ በዚህና ዋናው መተንፈስ ነው በማለቴ ሰይጣንም በጣም የተቸገረብኝ ፣ የማይረብሸኝና
የማይቃወመኝ!🤭!🤭!🤭!
2025/05/24 05:00:42
Back to Top
HTML Embed Code: