Forwarded from Gashe Tamiru
ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እንኳን አብሮ አደረሰን!!
Happy 90th Red Cross Ethiopia Anniversary!!
ማዕበሉ ከየት ወደየት?!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ግን የአስከሬኑ ክብደት ምን
ያህል ነው?!
እናት ምድራችንስ ምን በወጣት ትሸከመናለች?!
ፀሐፊው "Die Empty” ወይም ባዶ ሆኖ መሞት እንደሚለው ስንሞት እናት ምድራችንን እንዳንከብዳት ቂም በቀልን የሚያክል ካንሰርን ፣ ተንኮልን ፣ ክፋትን ፣ ሁሌም የምንኖርና ይዘነው የምንሄድ እየመሰለን ማግበስበስንና ንፉግነትን ፣ ሤራን ተሸክመን እንዲሁም ማሕበራዊ ግዴታችንና እናት ምድራችንን የመጠበቅ እዳችንን ሳንከፍል ፣ ሳንወጣና
ለትውልዱ እውቀታችንን ሳናካፍል አንሙት!!
በሌላ አነጋገር ሞት ለሁላችንም አይቀሬ ነውና እያላቸው የሌላቸውና እየቻሉ ለማይችሉ እንደብዙሀኑ ሳንኖር
አንሙት!!
ኑ እንነሳ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እያልን በደስታና ደስታችንና እውቀታችንን በማካፈል እንኑር!!
ሰው መሆንን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለእናት ምድራችን ፣ ለስማችን ፣ ለታሪካችን ትሁትነትን ፣
ዕሩህሩህነትን ፣ መልካምነትን ፣ በጎነትን ፣ ቅንነትን ፣ ግልፅነት ፣ ያገባኛል ፣ ይመለከተኛል ፣ ነግ በኔ ነው ማለትን ምርጥ የኢትዮጵያን/የአፍሪቃን ዘር ለዓለም እንዝራ!!
በቴክኖሎጂ የተካናችሁ ልጆቻችን ይህንን ዕይታና መልዕክት ቫይራል አድርጉልን በመልካምነትና በበጎነታቸው በዓለም እንታወቅ!!
ቂም በቀል ፣ ንፉግነት ፣ እያለን የለኝም ማለት ፣ እየቻልን አለመቻል ፣ አለማካፈል ፣ አለማገዝ ፣ አለመርዳት ፣ ሀሜት(የሰውን ሥጋ መብላት) ፣ ተንኮል ፣ ሤራ ፣ ስድብ ፣ ምቀኝነት ፣
እራስን ብቻ ከሌሎች አስበልጦ መኮፈስና ትዕቢት ፣ ችግኝን ተክሎ አለመንከባከብ እንዲሁም እውቀትንና ጠቃሚ መረጃዎችን ለትውልድ ሳያካፍሉ መሞት ሀጢያትም ከሞትም ሞት ነው!!
#Happy90_RedCrossEthiopia
ዘመኑ እራስ በራስ ለራስ ከራስ ፣ እኛው በእኛው ለእኛው ከእኛው መቻል
ነው!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmenrFirst
#PanAfricanAID_Foundation
ማዕበሉ ከየት ወዴት?!
The Wave From Where to Where?!
👉 https://youtube.com/shorts/QyxevoLhWVk?si=HFc8Y57Ubalpa7bW

YouTube
What's REALLY Happening to African Unity Under Prkksident Traoré? #shorts
#africa #panafricanism #oneafrica 🔔 Don’t forget to Like, Share, and Subscribe for more powerful speeches from African thought leaders.📢 Be part of the con...
👉 የፅናት ፣ የይቻላልና የበጎ ፈቃደኝነት ጥግ ቲጂ አገልግል ሬስቶራንቷን ታስመርቃለች!!
በዚህ ምረቃ ላይ በመገኘት በጎ ፈቃደኞቻችንን እናበረታታ!!
በቀን አንዴ ብቻ ስለምመገብ ቅዳሜ ፣ እሁድ ወይም ሰኞ ምሳ ልትጋብዙኝ ያሰባችሁ እባካችሁ!!
👉 ቅዳሜ ሐምሌ 5 ፣ እሁድ
ሐምሌ 6 እና ሰኞ ሐምሌ 7 ቀን!!
👉አድራሻ:-ላምበረት የቀድሞ ኦፓል ሆቴል!!
👉ስልክ@ 0983 03 70 05 ወይም 0983 03 44 86
👉 ሌላው መረጃ!!
በበጎ ፈቃደኝነት ያገኘሁት ጥቅምና የ23 ዓመት (ዕድሜዬ) ጉዞዬ ከጋዜጠኛ አዲስ ጋር በኢትዮጵያ ራድዮ 93.1 ኤፍ ኤም እሁድ ሐምሌ 13 ክፍል 1 እና ሐምሌ 14 ክፍል 2 የማደርገውን ቃለ መጠይቅ ልጋብዛችሁ!!
እራሳችንን በራሳችን ለራሳችን ከራሳችን እንቻል!!
እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛውነን
የኛ ጠብና መባላት ትርፋቸውና ስኬታቸው ነው!!
"Unite to Survive or Divide as Fools to Perish”MLK
በአፍሪቃም ይሁን በመላው ዓለም የምትኖሩ አፍሪቃውያን ቤተሰቤ ለመትረፍና ለመዳን ልዩነታችሁን አቻችላችሁ አንድ ሁኑ ካልሆነም እንደሞኞቹ ጥፉ ለማለት ነው!!
በጠባችን ፣ በመናናቃችንና በልዩነታችን ውስጥ እንደአንድ የአዳምና ሔዋን(አደምና ሐዋ) ቤተሰብ ፣ ህዝብ ፣
ማሕበረሰብ ፣ ሀገርና ጥቁር ህዝብ አፍሪቃዊነት ለጋራ ድላችና ዓለም አቀፍ ከተረጅነትና ጠባቂነት የመውጣት በህብረትና በጥምረት እንደአደዋ ጀግኖቻችን በአንድነት እንቁም!!
ስንከባበር ሁላችንም እንከበራለን!!
#እንተማመን
#እንማማር
#እንረዳዳ_እንተጋገዝ
#መፍትሔው_እኛነን
መፍትሔው ሰው መሆን ፣ ዕምነት ፣ ተስፋ ፣ ህልም ፣ ዕቅድ ፣ ተስፋ ፣ በጥበብና በማስተዋል መኖር ፣ ሀሳብን ፣ ልብንና አንደበትን በማገናኘት መረጋጋት("STILLNESS”)
ኡቡንቷዊ* ፣ ኢትዮጵያዊ/አፍሪቃዊ የፓንአፍሪቃ ዓለም አቀፋዊ ፣ ድንበርና ወሰን የለሽ በጎ ፈቃደኛ በመሆን የውስጥ ሰላምና እርካታ በመሸመት ከሀብት ፣ ከስልጣንና ከታዋቂነት በላይ ባለፀጋ ፣ ደስተኛና ጤነኛ የሰዎችና የማሕበረሰብ ባለሀብት መሆን ነው!!
#ተመስገን_ተመስገን_ተመስገን
#ባለዕዳ_ነን
#ገንዘብአንፈልግም_አንጠላም
#መሬትናሥልጣን_አንፈልግም
#ያገባናል
#ይመለከተናል
#ነግ_በኔና_በእኛ
#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#መኪናአደጋአልባ_ኢትዮጵያ
#CarAccident_FreeEthiopia
#እራሳችንን_እናክብር
#እግረኛ_እናክብር
#ሹፌሮችን_እናክብር
#እንከባበር_እንድንከበር
#ህግን_እናክብር
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#የምናመርተውን_እንጠቀም
#የማናመርተውን_አንናፍቅ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በአፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#Consume_What_WeProduce
#FreeDEBT_FreeAID
#ONE_AfricanAID_Fund
👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!
#Humanitarian_Diplomacy
#Environmental_Diplomacy
#Community_Diplomacy
#Inclusive_Engagement
#Collaboration
#Cooperation_Allainces
#Zero_Enemy
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
የዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PeaceAndGreeningAfrica ድንበርና ወሰን የለሽ ቤተሰብ ለመሆንና ስለትብብርና ጥምረት ሥራዎቻችን መረጃ የምትሹ ወይም አብራችሁን ማሕበራዊና አካባቢ ጥበቃ እዳችሁን አብራችሁን መክፈልና መሳተፍ የምትሹ ዋናው መተንፈስ ነው የሚለውን ቴሌግራም ገፃችንን ጎብኙልን!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!
👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
እንደማናችሁም እሞታለሁና እኔ በዚህ እታወሳለሁ!!
አንተስ?!
አንቺስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?

በአውሬው ዘመን!!
In The Era of 666!!
"Matthew 18:6 (KJV): "But whoso shall offend one of these little ones which believe in me, it were better for him that a millstone were hanged about his neck, and that he were drowned in the depth of the sea."
This verse emphasizes the severity with which God views harming children, particularly those who believe in Jesus.
The "little ones" are interpreted as those who are humble and believing. This group includes children due to their vulnerability and simple faith."!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#UBUNTU
ሰው መሆንና ለሰው ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር ነው!!
We Live for Humanity, Morality, Spirituality and Mother Earth!!
#PanAfricanAID_Foundation Formation on a Renewed Vision of Collaboration and Alliances to Better Serve Humanity(One Human Family), The Generation and Mother Earth!!

❤እግዚአብሔር ፍቅር....❤
"ግብፃዊው ዶክተር መሀመድ ኤም ይባላል “የድሆች ዶክተር” እ.ኤ.አ. በ1967 በህክምና ሞያ ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ ተመረቀ።
መሐመድ ኤም የታመሙ ድሆችን በ50 ክሊኒኮች በነፃ ያክማል በነፃ ከማከም አልፎ ተርፎም መድሃኒት ለመግዛት ገንዘብም ይሰጣቸዋል ፡፡
የመክፈል አቅም ላላቸው ህመምተኞች 10 ፓውንድ (ከአንድ ዶላር በታች) ብቻ ይቀበላል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ህመምተኞች በየቀኑ በትህትና ያክማል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች ለማከም መሐመድ ከ 9 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ይሠራል፡፡
ዶክተር ሞሃመድ ኤም ምንምእንኳን 80 ዓመቱ ቢሆንም በእግሩ ነው የሚጓዝ መኪናም ሆነ የሞባይል ስልክ የለውም ስለታሪኩ የሰማ ሀብታም መኪና ገዝቶ ሸለመው ነገር ግን መኪና የሸለመው ሀብታም በአመቱ ሊዘይረው ሲመጣ መኪናዋን ሽጦ ብሩን ለደሀ በሽተኛች አከፋፍሏል መሀመድ እንዲህ ይላል እኔ የአባቴ ዱዓ ነው ዶክተር ያደረገኝ ከደሀ ገንዘብ ስለማልቀበል አልደህይም አላህ ይባርክልኛል!!
ፍጣሪ ይባርክልህ!!
በቅንነት ስታገለግለው ለአንተ ግድ የሚለው አለው!!
fb የተገኘ።"
ኤልዲና ጥቁር 1እና ቁጥር 2 ክሊኒኮች
0911212732/0912128263🍎”!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID_Foundation
👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
እንደማናችሁም እሞታለሁና
እኔ በዚህ እታወሳለሁ!!

ተመስገን!
ተመስገን!!
ተመስገን!!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ባለሀብት ፣ ባለመሬት ፣ ባለፎቅ ፣ ባለሥልጣን ፣ ታዋቂ ወይም ሎተሪ የወጣለት ሰው ደሀ ሊሆን ይችላል እንጂ በሰውና በማሕበረሰቡ ላይ ኢንቬስት ያደረገ ሰው የትም ይሁን መቼም ደሀ መሆን ቢፈልግ እንኳ ደሀ ሊሆን አይችልም!!
#Social_Investment
መደኽየትን ከፈራን ቤተሰባችን ፣ ሰውና ማሕበረሰባችን ላይ ጊዜአችንን(ህይወታችንን) ፣ እውቀታችንን ፣ ጉልበታችንና ገንዘባችንን ኢንቬስት እናድርግ ብንወድቅና ብንታመም እንኳ የሚደርስልን ሰው እንጅ ባንክ ያለው ገንዘባችንና ፎቃችን አይደለም!!
ከሞሞታችን በፊት ማሕበራዊና የአካባቢ ጥበቃ እዳችንን በመክፈል እንኑር!!
ቂም በቀልን ፣ መጠላለፍን ፣ ክፋትን ፣ ተንኮልን ፣
ትዕቢትን ፣ ንፉግነትንና ሤራን አስወግደን ነፃ ሆነና እውቀታችንን አካፍለን
እንሙት(Let’s “Die Empty”) እናት ምድራችንን እንዳንከብዳት!!
በህይወት እያሉ መልካምና በጎ የሰሩ ፣ እውቀታቸውንና ንብረታቸውን ለበጎነት ያዋሉ ዘላለም ሲታወሱ ስለሚኖሩ እነዚህ ሰዎች ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎች አረፉ እንጂ ሞቱ አይባሉም!!
ሰናይ ቀንና ምሽት ተመኘሁላችሁ!!
ቸር ያሳስበን ፣ ቸር ያናግረን ፣
ቸር ያሰማን!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_ሁን
#UBUNTU
#የሞራል_ልዕልና
#የመንፈሳዊነት_ልዕልና
#የጥበብ_ልዕልና
#የመልካምነትናየበጎነት_ልዕልና
#PanAfricanAID_Foundation Under Formation
👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI