የፍካት ስነ ልቦና ማማከር አገልግሎት በበጎ ፈቃደኝነት በጦርነት ምክንያት ለተጓዱ ወገኖች በኮምቦልቻ ከተማ የአዕምሮ ቁስለት ፈውስ ሰጥቷል።ብዙ ወገኖቻችን ከአሰቃቂ አጋጣሚ በኃላ ለሚፈጠር የአዕምሮ ውጥረት ህመም(PTSD)እንደሚሰቃዩም ተስተውሏል።
ከፈረሱብንና ከምንጠግናቸው መሰረተ ልማቶች ጎን የተጎዳው የህዝባችን አዕምሮ መታከም የወደፊቷን ኢትዮጵያ ህልውና ይወስናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።
Fikat Counseling Services delivered voluntary Trauma healing program in Kombolcha for the recent war survivors. In our engagement, we have noticed that many people display symptoms of Post Traumatic Stress Disorder.
We strongly believe that alongside the organized efforts to repair the damages infrastructure, healing the minds of our people will determine the future of Ethiopia.
God bless Ethiopia

ከማስረዳት መረዳት ይቀድማል።ሰው ብዙ እየሰማ ጥቂት ቢናገር ትርፉ ብዙ ነው።በመናገር የማንፈታውን ችግር በመስማት እንፈታዋለን።
የስነ ልቦና ባለሙያው ኤርሚያስ ኪሮስ በተግባቦት ክህሎት ዙሪያ በፋና ቲቪ ላይ የነበረውን ቆይታ ይመልከቱ።
https://youtu.be/sr20CsJC0dQ

ግራ የተጋቡበት ጉዳይ አለ?
በሚጨነቁበት በማንኛውም ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ላይ ባለሙያዎቻችን ከፍቅርና ትህትና ጋር ደስተኛ ሆነው ህይወትዎን እንዲመሩ ይረዷቹሀል።
መንፈስን ወደሚያድሰው ወደ ተዋበው ቢሯችንን ይምጡ።
አድራሻችን:ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክ አጠገብ ንብ ባንክ ያለበት ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ስልክ:0967678832
+251940594855
ራዕያችን ሁለንተናዊ ስኬት ያለው ትውልድ ተፈጥሮ ማየት ነው።

Watch "Epileptic Seizure First Aid Amharic በ 9 ደቂቃ እንዴት የመጀመሪያ እርዳታ መስጠት እንደምንችል ይማሩ! 17-Sep-2021" on YouTube
https://youtu.be/Ch0wVHop9EY
https://youtu.be/Ch0wVHop9EY
Watch "The Best Mental Health Apps you Need to Know at 2021 Amharic Firaol Mesfin New Episode 02-Oct-2021" on YouTube
https://youtu.be/0zaghIkDop4
https://youtu.be/0zaghIkDop4
Watch "How to manage Stress Anxiety and Sleep Problems using Progressive Muscle Relaxation Amharic Firaol M" on YouTube
https://youtu.be/qWfSviRGEnE
https://youtu.be/qWfSviRGEnE
✍ Full Scholarship at Slovakia, Europe for Ethiopians
👉Deadline: May 30, 2022
Monthly stipend : 400€-600€
Bachelor's, Masters, PhD
✅ Public Health
✅ Health Science
✅ Nursing
✅ Veterinary Medicine
✅ Food Science
✅ Biotechnology
✅ Wood science and technology
✅ Civil engineering
✅ Transport
✅ Agriculture and landscape
Forestry
✅ Ecological and environmental science
✅ Extraction and processing of earth resources
✅ Mechanical engineering
Cybernetics
✅ Electrical and electronic engineering
✅ Chemical engineering and technology
✅ Economics and management
✅ Teacher training and education science
#Share #Share #Share
https://youtu.be/9-H_LYG4Ipw

YouTube
Fully funded Slovakia Scholarship 2022 2023
APPLICATION LINK - https://www.minedu.sk/scholarships-of-the-government-of-the-slovak-republic/
Similar Scholarships:
Italy government full scholarship 2022 2023: https://www.youtube.com/watch?v=cF8tEJLQ5g8
Singapore government (SINGA) scholarship 2022…

👉 Have you applied for this scholarship ????
If no, watch the application process in 16 minutes
https://youtube.com/channel/UCUZ9S1D8KcLnVqA84MN5YVQ

አትተርጉሙ!
አንድ አባት ከልጆቹ ጋር ወደ አንድ ካፌ ይገባል።ካፌው ውስጥ እንደገቡ ብዙም ሳይቀመጡ ልጆቹ መሯሯጥና እየተጯጯሁ መጫወት ይጀምራሉ።ይሄ ሁሉ ሲሆን አባት አንገቱን ደፍቶ በሀሳብ ጭልጥ ብሏል።ይሄን ሁሉ የሚመለከት አንድ ሰው በልጆቹ እንቅስቃሴ ተረብሾ ልጆቹን ስርአት የማያስይዝ ምን አይነት ቸልተኛ ሰው ነው እያለ በአባታቸውን ይናደዳል።በዚህ ብስጭት ውስጥ ሆኖ የሚሯሯጡት ልጆች ድንገት የእሱን ጠረጴዛ ነክተውት ኖሮ ያዘዘው ሻይ ልብሱ ላይ ተደፋ።ይሄን ጊዜ ንዴቱን መቋቋም አቅቶት ውደ አባትየው ሄደ።ለግጭት እየተጋበዘ ሊያንቀውም እየዳዳው”ምን አይነት የማትረባ ሰው ነህ?ልጆችህን ስርአት አታስይዝም?”ብሎ አምባረቀበት።አባትየው በረጅሙ ተንፍሶ በተረጋጋ አንደበት”ወዳጄ የልጅነት ሚስቴ የልጆቼ እናት ታማ ከምትረዳበት ሆስፒታል አሁን ከመግባታችን ተደውሎ መሞቷን ነገሩኝ።ምን ማድረግ እንዳለብኝና ለልጆቼ ምን እንደምል ግራ ገብቶኛል”አለው።ይሄን የሰማው ሰው በትልቅ ድንጋይ እንደተመታ ሰው ራሱን አመመው።
በህይወታችን ከምንሰራቸው ስህተቶች ውስጥ አንዱ ስለ ሁኔታዎች በቂ ግንዛቤ ሳይኖረን በራሳችን መተርጎምና መፈረጅ ነው።ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉ ስለማይወደኝ ነው፣ ስለማያከብረኝ ነው፣ ስልክ ሳያነሱ ወይ የሆነ ነገር ሲያደርጉ ሲቀሩ ደግሞ ሆም ብለው ነው ብለን በራሳችን እንተረጉማለን።የትርጉም ዋናው መዘዝ ከእውነታው አለም ያወጣንና የራሳችንን አለም እንደንፈጥር ያደርገናል።በህይወት ያሉትን ሰዎች እንገላቸውና ክፉ ናቸው አያከብሩኝም የምንላቸውን የራሳችንን ሰዎች በአዕምሯችን እንፈጥራለን።ሀሳባችንን ፊት ለፊት የመናገር ልምድ ስለሌለን በራሳችን ትርጉም በውስጣችንን እንበሰለሰላለን እንጎዳለን።መፍትሄው ምንድን ነው?
1.ምቾት ያልሰጡን ነገሮች ሲኖሩ በራሳችን ከመተርጎም ይልቅ ፊት ለፊት መጠየቅን እንለማመድ።
2.ያሰብኩትና የተሰማኝ ሁሉ ትክክል ነው ማለትን እናቁም።
3.ሰዎች በብዙ ችግርና ውስብስብ የህይወት መንገድ ያልፋሉና ለመረዳት እንሞክር።በዚህ መልኩ ጤናማ ግንኙነታችንን ማዳበር እንችላለን።
ኤርሚያስ ኪሮስ(ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት)
ለስነ ልቦና ምክክር አገልግሎት ቀጠሮ ለማስያዝ 0940594855
0967678832

Programs:
Biomedical Sciences (BMS)
Computing and Information Sciences (CIS)
Engineering and Technology (E&T)
Physical Sciences (PS)
Watch "FULLY FUNDED SINGAPORE (SINGA) SCHOLARSHIP |2022 2023 | #Marvelous_Opportunities" on YouTube
https://youtu.be/m5RiyOXF91k

FULLY FUNDED SINGAPORE (SINGA) SCHOLARSHIP |2022 2023 | #Marvelous_Opportunities
Official website: https://sms-applicant-app.a-star.edu.sg/LoginPage.aspx
Application link: https://www.a-star.edu.sg/Scholarships/For-Graduate-Studies/Singapore-International-Graduate-Award-SINGA/
Similar Scholarships:
Fully funded Slovakia Scholarship…