♡ ወንድ ልጅ የሴት ልጅን ሩህ ካፈቀረ
ከአንድ ውጪ ሌላን አያይም አያስብም ..
# ሁልሽም_ሩህሽን_አሳምሪ
"
"
"
▼ ነገር ግን የሴትን ልጅ ፊት እና
መልኳን ካፈቀረ
ምድር ላይ ያሉ ሴቶች አይበቁትም ።
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
ከአንድ ውጪ ሌላን አያይም አያስብም ..
# ሁልሽም_ሩህሽን_አሳምሪ
"
"
"
▼ ነገር ግን የሴትን ልጅ ፊት እና
መልኳን ካፈቀረ
ምድር ላይ ያሉ ሴቶች አይበቁትም ።
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
Telegram
አላሁመ ኢግፊር ሊ
-)) አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ
አላህ ይዘንላቸውና
እንዲህ ብለዋል፦
ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር
አላውቅም ።
ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ።
ለአስተያየት @BiluuBot
other channal @QureanKeriim
አላህ ይዘንላቸውና
እንዲህ ብለዋል፦
ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር
አላውቅም ።
ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ።
ለአስተያየት @BiluuBot
other channal @QureanKeriim
♡ አቡ ለሐብ ከተከበረው ሐሸሚይ
ቁረይሽ ጎሳ ነው ነገር ግን
የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን ጀሀነም
በእርግጥ ይገባል ።
↪ ቢላል ኢብኑ ረባህ {ረ,ዐ}
ጥቁር ባሪያ ሐበሻ ነበር
ረሱል {ሰ,ዐ,ወ} የጫማውን (ኮቴ) ሹክሹክታ
ጀነት ውስጥ ሰምተዋል ።
......... ......... ......... ሐሳቡን ለናንተው

♡ የወለደችኝ ሴት
⇉ እህቴ ሴት
⇉ ያስተማረችኝ ሴት
⇉ ወደፊት ምወዳት ማፈቅራት ማ ገባትም ሴት
⇉ የልጆቼ እናት ሴት
በለው !!! ተቆጣጠሩኝኮ ማሻ አላህ
እንዴት አላከብራቸውም በአላህ?
#ክብር_ይገባቸዋል

" ኢማን ገባኝ ፤ ተውሂድ ገባኝ ብለህ አንዱን ስታከፍር እና
ስትሳደብ መኖር አይደለም፡፡ ተቅዋ (የአላህ ፍራቻ)
ያስፈልገዋል፡፡ ንግግርህ የተመጠነ ፣አይንህ የተሰበረ ፣
ቃላቶችህ ለአርትኦት የበቁ መሆን አለባቸው ፡፡"

♡ በሰለፎች ጊዜ ...
⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...
☞ አሁን ደግሞ
⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...
☞ አሁን ደግሞ
⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
Forwarded from አላሁመ ኢግፊር ሊ (Ahbabu Bilu)
ቁርአን እና 20 ሚስጥሮቹ
1) ለአእምሮ ሰላም መፍትሔ ነው ፡ ፡
2) እውቀትን ያስጨብጣል ።
3) ለስነ ምግባር ምክንያት ነው ፡ ፡
4) ልብን ንጹህ ያደርጋል ።
5) የሰዎች ፍቅር ያጎናጽፋል ።
6) የአላህን ፍቅር ያስገኛል ።
7) ስኬትን ያመጣል ።
8) በራስ መተማመንን ያላብሳል ።
9) ላልታወቁ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል ።
10) መልካም ስራ መስራት ድፍረት ያመጣል ።
11) አንድን ሰው ከጀሀነም እሳት ይጠብቀዋል ።
12) አንድን ሰው ከቀብር ቅጣት ይጠብቃል ።
13) አንድን ሰው ከመፍራት ይጠብቃል ፡ ፡
14) አንድን ሰው ቆሻሻ እንዳይሆን ይጠብቃል ፡ ፡
15) አንድን ሰው ከምቀኝነት ይጠብቃል ።
16) አንድን ሰው ከመናፍቃን ይጠብቃል ።
17) አንድን ሰው ከውድቀት ይጠብቃል ፡ ፡
18) አንድን ሰው ሁልጊዜ ወደ አላህ ከልሆነ እንዳያለቅስ ይጠብቃል ፡ ፡
19) አሉታዊውን ወደ አዎንታዊነት ይቀየራል ፡ ፡
20) የጀነት ትልቁ ቁልፍ ነው ፡ ፡
ቁርአንን በየቀኑ እንድናነብ ፣ ከቁርአን ጋር እንድንሰራ አላህ ይርዳን !!እዚህም የቁርአን ጥበቃ እንዲኖረን ፣ ሼር ካደረጋችሁ በኋላ አሚን በሉ።

💌متن سفينة النجا
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 13
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 13
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
Forwarded from አላሁመ ኢግፊር ሊ (Ahbabu Bilu)
💌متن سفينة النجا
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 14
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 14
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
Audio
💌متن سفينة النجا
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 15
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 15
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
Audio
💌متن سفينة النجا
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 16
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 16
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ResulHadiss
💌متن سفينة النجا
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 17
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ostaz_habib_nuru
📚 #ሰፊነቱ አንነጃ ኪታብ
በድምፅ ይዘንለዎ ብቅ ብለናል
ይከታተሉን ይማሩበታል
📚 #ክፍል 17
በኡስታዝ ቃሲም ሁሴን
………………………
#የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ ወርቃማው ቻናላችንን ይከታተሉ
………………………………
https://www.tgoop.com/ostaz_habib_nuru
<ቁ አንፉሰኩም ወአህሊኩም...>
ለሰው ሲፎክት የከረመ እጅ ለራስ ጀርባ ሲሰንፍ አይገርምም?
ለማጉረስ ያልሰሰተ መዳፍ ለመጉረስ መፍራቱ ምን ይባላል?
ስለሌላው ሲሉት የምክር መዝገቡን የሚገላልጠው....ለራስ ሲሆን አንድ ሰጠር ማጣት ከየት የመጣ ነው?
ጭንቅ ላሰመጠው፡ የመፍትሔ ጀልባ ለመስራት ጥበቡ የሚንቧቧለት.... ራሱ ሰምጦ፡ ትንፋሽ አጥቶ ሲንደፋደፍ፡ የራስ አቅል መሸሸጊያው ወደዬት ነው?
ምናምን ግራሞችን ለቀነሰ ሰው<ውይ!? ምነው ምነው.... ከሳህ ኮ...ራስህን ጠብቅ እንጂ> ብሎ የሚጨነቀው..... የራስ አካል መንምኖ በንፋስ ኃይል ሲወዛወዝ ምንው <ራስን መጠበቅ> ይሉት ሃሳብ ሽው አይልበትም?
የራሱንና የአህሉን ሃጃ ገፍቶ...ለሰው ሲኳትን የሚውለው .... አቅሉንም ቀልቡንም ለሰው እየሸጠ....ሩሁ ቀለቧን እስክታጣ የሚበድላት ከሆነ...... እውነትም መጀመሪያ የሚጠየቀው ስለራሱ እንደሆነ ተደፍኖበታል!
https://www.tgoop.com/joinchat-YGFauLVOp5hiODI8

ሺሀቡ ዲን ዳንይ
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
#ወደ_አሏህ_ከጠራና_መልካምንም_ከሠራ፣
#እኔ_ከሙስሊሞች_ነኝ»
#ካለም_ሰው_ይበልጥ_ቃሉ_ያማረ_
#ማን_ነው?
_____
www.tgoop.com/AhlulHadera
#ወደ_አሏህ_ከጠራና_መልካምንም_ከሠራ፣
#እኔ_ከሙስሊሞች_ነኝ»
#ካለም_ሰው_ይበልጥ_ቃሉ_ያማረ_
#ማን_ነው?
_____
www.tgoop.com/AhlulHadera
✍በደካማ ብዕር
"ለህይወትህ ርዝመት ሳይሆን
ለስፋቷ ተጨነቅ"
🌹 ኢብን ሲና
•========----==========•
🌴ስንት አመት እኖር ይሆን ?
ይህን ያህል አመት ብኖር እኮ ...እያልክ እራስህን ምዕናባዊ በሆነው ተስፋህ አታታል!
በእውኑ እየኖርከው ባለው አሁንህ ላይ አንዳች በጎ ተግባርን አድርግ፣
ስለ እድሜህ መርዘም ሳይሆን እስካሁን ስላሳለፍከው የዕድሜ ክፍል ምን እንዳደረክ ዙርያህን ፈትሽ።
የቀደምቱን ጠቢብ ኢማም አነወዊ የእድሜ ቀመር ስናሰላ ከ40 ብዙም ሳይሻገሩ ወደ ማይቀርበት ሀገር እንደተሻገሩ ይነገራል።
ግና በዚህ አጭር እድሜያቸው እስልምናን ለጉድ አገልግለዋል ብዙ ኩትቦችንም ለኡማው አበርክተዋል።
ሁሉም ዘንድ የሚታወቀውና በየሁሉም ፊርቃ በፍቅር የሚነበበው ሪያዱ ሷሊሂን የተሰኘው ኪታብም የእኚህ ታላቅ ኢማም አሻራ ነው።
በዚሕኛው ዘመን ደሞ የሰባ ሰማንያ አመት እድሜ ባለፀጋ ለራሱም ሆነ ለሌላው አንዳችም በጎ ነገር ሳያበረክት ዳግም ሌላን ሰባ ሰማንያ አመትን መኖርን ይመኛል...(ምኞት ያለ ተግባር)።
የዕድሜህን ስፉት ባሳለፍካቸው ጊዜያት ጥለሀቸው ባለፍካቸው ኸይራቶች ውስጥ አስስ!
በወንጀል ትብታቦና በክፋት ህይወትህን ከቀብርህ በላይ አታጥባት።
ሀሳብ መጋራቱ ግድ ይላልና
@BiluuBot ላይ ከማካፈል አትቦዝኑ።
#ዕድሜያችንን_በርካ_ያድርግልን!
ሰሉ አለይህ💚

🎁ዙህድን ከማን እንማር?
♡゚・。。・゚♡゚・。♥。・゚♥
ღ¸.✻´✻.¸¸ღ
አንዲት የአንሳር ሴት ለዚያራ ከረሱል ጎጆ ጎራ ትላለች
በአጋጣሚ ውዱ ከቤት አልነበሩም
የአንሳሯ ሴት የሐቢብን መኝታ ቦታ ታያለች፡ አይደለም የዐለሙ ንጉስ የአማካሪውንም መተኛ ስፍራ አይመስልም ነበር
ሆዷ ባባ ツ ማንንም ሳታማክር ደረቁን የዘንባባ ፍራሽ በሚደላ የቆዳ ጨርቅ ቀየረችው
ረሱል ከሄዱበት በተመለሱ ግዜ አዲሱን ፍራሻቸውን አዩት
ወደ አኢሻ ዞር በማለት ツ ያ አኢሻ ምንድነው የማየው ይሏታል
እሷም የአንሳሯ ሴት ተግባር እንደሆነ ነገረቻቸው
🙏 አሏህ ይውደድህና የውዱን ምላሽ በልብ ዐይንህ ተመልከተው
🎈رديه يا عائشة والله لو شئت لأجرى الله علي جبال ذهب والفضة
🎈ይህንን ፍራሽ ከመጣበት መልሺው ያ አኢሻህ!
ወሏሂ እኔ ብፈልግ ኖሮ አሏህ የወርቅ እና የብር ተራራን ያዘንብልኝ ነበር።
ღ¸.✻´✻.¸¸ღ ツ
💚صلو على من ٱنشقت له القمر