Telegram Web
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
አሏሁ አክበር አሏህ አክበር
.
አሏሁ አክበር
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
ወሊላሂል ሃምድ
.
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ
.
ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
ሰደቀ ወአደህ
.
ወነሰረ አብደህ
.
ወአዘ ጁንደህ
.
ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
ወላ ናእቡዱ ኢላ ኢያህ
.
ሙኽሊሲነ ለሁዲን
.
ወለው ከሪሃል ካፊሩን
.
አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወሰለም ተስሊመን ከሲራ!
.
♡ዒድ ሙባረክ♡

ለኢድ ለቤተሰብ ለጓደኞቻችሁ መልእክት ማድረስ የምትፈልጉ በዚህ ቦት አድርሱን

-🌛ስማችሁንና ያላችሁበትን ሀገር መፃፍ እንዳይረሱ 👇👇👇👇
@BiluuBot

እኛ መልሰን ወደ ቻናሉ እንልካለን

ከዛ መለቀቁን ከታች ባለው ሊንክ እዩት ።👇👇

https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI

💚 ምናልባት የሰራኸው ወንጀል
ብዙ ፀጋዎችን አሳጥቶህ ይሆናልና
እስኪመለሱልህ ድረስ ኢስቲግፋርን አብዛ
⇘ ወንጀሎች ፀጋዎችን ያጠፋሉ
ኢስቲግፋርና ምስጋና ደግሞ ያመጧታል ።

Te » @uhibukeyarebi 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💚 ሁለት ነገሮችን ካደረግክ
የዱንያንም ሆነ የአኺራን ኸይር ታገኛለህ
-----------∽❁∼-----------
① አላህ ከወደደው የምትጠላው ነገር
ቢሆንም ቻል አድርገው ።
② አላህ ከጠላው የምትወደው ነገር
ቢሆንም ጥላው ።

Te » https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 ከአላህ በሆነ ሰትር/መሸፈን
መልካም ባሪያ ሆንኩኝ
⇘ አላህ ባይኖርልኝ ማን እንደሆንኩም
አላውቅም ነበር ።
አላህዬ እወድሃለሁ …♡

Te » https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 ያ አላህ ሆይ!
ወንጀል ፊት ቆሜ ፍቅርህ ብቻ
ስለሚከለክለኝ መተው እስከመቻል ድረስ እንዳፈቅርህ አድርገኝ ።

Te » https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 እንባችን ለዚያ ከፍራቸው የተነሳ
ካለቀስንለት እሳት እንደማይነካን ቃል ለገባልን
አላህ በስተቀር እንጂ ለማንም አትገባም ።

Te » https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
💚 ከሁሉም ነገር ባዶ ሆነህ
ነገር ግን በአላህ ሙሉ መሆን
የህይወትና የመብቃቃት ትርጉም
እሱ ነው ።

https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 ካመፅነው ይሸፍንልናል
ወደርሱ ከተመለስን ይቅር ይለናል
    
ያ ረቢ እንዴት እንደምወድህ‥

https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 አላህ ለባሪያው ትልቁ የሚለግሰው
ነገር ደስታ አይደለም ‥ ደስታ ማለት
ጊዜያዊ ስሜት በመሆኑ ይወገዳል
⇘ ትልቁ የአላህ ስጦታ ውዴታ ነውና
አላህ በልቦቻችን ላይ ውዴታን ያስፍንልን

https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
💚 ለጌታህ ትንሽ ስጠው
ትልቅ ይሰጥሃል
- ወደርሱ በስንዝር ተጠጋ
በክንድ ይቀርብሃል
- ለሱ ብለህ አንድን ነገር ተው
ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሃል ።

Te » https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
💚 ትክክለኛ ደስታ ማለት
- በአላህ ትእዛዝ ላይ መፅናት
- ከአላህ ጋር መገናኘት
- አላህን ማውሳት ፣ ሰላትን መስገድ
- ቁርአንን መቅራት ከሐራም ነገራቶች
አይንን መስበር ፣ ምላስን መጠበቅ ነው ።
https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
ከጀናዛ ማጠቢያው ክፍልየሚል እውነተኛ ታሪኮች ይዘን ቀርበናል ። ወላሂ የውሸት ፕሮሞ አደለም
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ ። ለጓኞቻችሁ ሼር በማረግ ያስተላልፍ አልባት በዚህ ታሪክ ምክንያት ሊቶብቱ ይችላሉ ። ማስፈንጠሪያውን ስትነኩት የምትፈልጉትን ክፍል ያወጣላችሗል ።
ከ ክፍል 1 ብትጀምሩ ኸይር ነው ።

👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from አላሁመ ኢግፊር ሊ (Ahbabu Bilu)
💚 አላህ የመረጠልህን ነገር አትጥላ
๏ በሙሲባ ላይ ትመነዳለህ
๏ በበሽታ ላይ ትመነዳለህ
๏ በማጣት ላይ ትመነዳለህ
๏ በትእግስትም ላይ ትመነዳለህ
ኸይረኛው ጌታ ኸይርን እንጂ ይዞ አይመጣም ።

                    https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
Forwarded from አላሁመ ኢግፊር ሊ (Ahbabu Bilu)
💚 አላህ ያጣኸውን ይተካልሃል
ይሰጥሃል ፣ ልብህን ይጠግንልሃል
- ድክመትህንና ፍላጎትህን እሱ እንጂ
ማንም አያውቅልህም ።

            https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
Forwarded from አላሁመ ኢግፊር ሊ (Ahbabu Bilu)
💚 አላህ አንድን ነገር የሚወስድብ
ለጥበቡ ሲሆን የሚያስቀርልህ ደግሞ
የእዝነቱ መገለጫ ነው‥
⇘ አስታውስ! ሙእሚን በጌታው ጥበብ እና
እዝነት መካከል መቼም ከንቱ አይሆንም ።

            https://www.tgoop.com/joinchat-TRwS-BymXvW3d4cI
ከጀናዛ ማጠቢያው ክፍልየሚል እውነተኛ ታሪኮች ይዘን ቀርበናል ። ወላሂ የውሸት ፕሮሞ አደለም
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ ። ለጓኞቻችሁ ሼር በማረግ ያስተላልፍ አልባት በዚህ ታሪክ ምክንያት ሊቶብቱ ይችላሉ ። ማስፈንጠሪያውን ስትነኩት የምትፈልጉትን ክፍል ያወጣላችሗል ።
ከ ክፍል 1 ብትጀምሩ ኸይር ነው ።

👇👇👇👇👇👇👇👇
إذا مَضت عليك لحظات لم تذكر الله فيها فبادر إلى إيقاظ قلبك ولو بتهليلة أو تسبيحة أو استغفار وتعوّد على هذا تجد خيرًا كثيرًا ، فالغفلة داء💜🍃
لاإله إلا انت سبحانك إني كنت من الظالمين

لاحول ولاقوة الا بالله العلي العظيم

سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم

استغفرالله العظيم

https://www.tgoop.com/joinchat-YGFauLVOp5hiODI8
2025/07/13 14:42:31
Back to Top
HTML Embed Code: