Telegram Web
#ደረሰ ደረሰ ደረሰ

የ60 ሺ ብሩ አሸናፊ  በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ይፋ የሚሆንበት የጀሲሳ 10ረኛ አመት ክብረ በአል ቀን ሚያዝያ 25 ደረሰ !

ምን ይሄ ብቻ የአውራአምባ ማህበረሰብ መስራች የሆኑት #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።

የጀሲሳን 10ረኛ አመት በአለም አቀፋ የፕሬስ ቀን   ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !

#ጀሲሳ የኪነጥበብ ስራዎች እና ተሸላሚ የሚያደርጉ አዝናኝ ጨዋታዋችን ይዞ…

#ኑ ከተጋባዥ እንግዶቻችን ልምድ እያገኛችሁ የ60 ሺ ብሩን አሸናፊ በጋራ እንለይ ይላል!

📌ቅዳሜ ሚያዝያ 25

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ከጠዋቱ 3 ሰዐት ጀምሮ

#አይቀርም

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

https://www.tgoop.com/HU_JCSA_Group

HU_JC SA!(2017)
#እነሆ JCSA አስር ዓመት ሞላው

የ10ኛ ዓመት ክብረ በአላችንን በአለም አቀፉ የፕረስ ነጻነት ቀን፤ ሚያዝያ 25 እውቅ ፣አንጋፋ እንዲሁም ታሪካዊ እንግዶች በተጋበዙበት የፊታችን ቅዳሜ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በድምቀት እናከብራለን።

ምን ይሄ ብቻ የአውራአምባ  ማህበረሰብ መስራች የሆኑት #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም እና ማህበረሰባዊ ለውጥ ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።

የጀሲሳን 10ኛ አመት በአለም አቀፋ የፕሬስ ቀን  ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ ነፃነት እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !

የ60 ሺ ብሩ አሸናፊዎችም በእለቱ ይለያሉ።

#ጀሲሳ የኪነጥበብ ስራዎች እና ተሸላሚ የሚያደርጉ አዝናኝ ጨዋታዋችን ይዞ…

#ኑ ከተጋባዥ እንግዶቻችን ልምድ እያገኛችሁ የ60 ሺ ብሩን አሸናፊ በጋራ እንለይ ይላል!

የፕሮግራሙ የፕላቲንየም ደረጃ ስፖንሰር ፤ግሎባል ፒስ ባንክ

📌ቅዳሜ ሚያዝያ 25

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ከጠዋቱ 3 ሰዐት ጀምሮ

#አይቀርም

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

HU_JC SA!(2017)
👍1
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-

"መሪነት"

1. በህይወትዎ ውስጥ መሪዎ ማን -- ወይም ምንድን-- ነው? ሰው፣ - እምነት፣ - ተልዕኮ - ወይስ ሕልም - ?

2. ስለ መልካም ተመሪነት ምን ያስባሉ? አያስፈልገንምን?

3. በራስ መተማመን vs. ግልፍተኝነት: "መምራት ትችላለህ/ትችያለሽ" የሚለው ንቅናቄ ገደብ እያለፈ አይመስላችሁም? መልካም ተመሪ እንዳንሆንስ እየዳረገን አይመስላችሁም?

4. ስሜት የአንድ መሪ ታላቅ ጥንካሬ ሊሆን ይችላል? ሁል ጊዜ መሪዎች ምክንያታዊ ሆነው ይቆዩ - ወይስ ስሜትም የእውነተኛ አመራርነት አካል ነው? 

5. አለቃ vs መሪ፣ ቁጡ vs  ትሁት: ምን ዓይነት የአመራር ዘይቤ ነው ዘላቂ ተፅእኖን እሚፈጥር?

🛑 ስለመሪነት እያወራን ደግሞ መለስ ስንል  ቀጣዮቹ የቤታችንን ስራ አፈፃሚዎችን እንተዋወቃለን ። 

👉አደራውን እነማን ይቀበሉ ይሆን? መልሱ ቅዳሜ ይፋ ይደረጋል።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

25 -8-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍1
Forwarded from Feven 🦋
📌ማስታወቂያ

መከላከያ ዩንቨርሲቲ  አመራሮች ስለዪንቨረሲታቸውን አጠቃላይ መግለጫ ለመስጠት በሐዋሳ ዪኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ስለሚገኙ ሁሉም ተማሪዎች  ነገ ቅዳሜ 25/08/2017  ከሰዓት 8:00  ተገኝተችሁ  እንድትከታተሉ በጥበቅ እናሳስባለን  ።
ቦታ :አፍሪካ አደራሽ

⚠️ማሳሰቢያ: ጠቃሚ ና አስፈለጊ መረጃወች ሁሉም ስለሚነገሩ ተማሪዎች የመገኘት ግዴታ አለባቸው።
😢4😴1
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-

"መሪነት"

1. በህይወትዎ ውስጥ መሪዎ ማን -- ወይም ምንድን-- ነው? ሰው፣ - እምነት፣ - ተልዕኮ - ወይስ ሕልም - ?

2. ስለ መልካም ተመሪነት ምን ያስባሉ? አያስፈልገንምን?

3. በራስ መተማመን vs. ግልፍተኝነት: "መምራት ትችላለህ/ትችያለሽ" የሚለው ንቅናቄ ገደብ እያለፈ አይመስላችሁም? መልካም ተመሪ እንዳንሆንስ እየዳረገን አይመስላችሁም?

4. ስሜት የአንድ መሪ ታላቅ ጥንካሬ ሊሆን ይችላል? ሁል ጊዜ መሪዎች ምክንያታዊ ሆነው ይቆዩ - ወይስ ስሜትም የእውነተኛ አመራርነት አካል ነው? 

5. አለቃ vs መሪ፣ ቁጡ vs  ትሁት: ምን ዓይነት የአመራር ዘይቤ ነው ዘላቂ ተፅእኖን እሚፈጥር?

🛑 ስለመሪነት እያወራን ደግሞ መለስ ስንል  ቀጣዮቹ የቤታችንን ስራ አፈፃሚዎችን እንተዋወቃለን ። 

👉አደራውን እነማን ይቀበሉ ይሆን? መልሱ ቅዳሜ ይፋ ይደረጋል።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

25 -8-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
የ2018 የ#RVC ስራ አስፈፃሚዎችን ተዋወቋቸው

በቀን 25/08/2017 rvc ነባር የስራ ዘመናቸውን የጨረሱ እና ተመራቂ ስራ አስፈጻሚዎች የሰሯቸውን መልካም ስራዎች አመስግኖ አዲስ ስራ አስፈጻሚዎችን ሾሟል ።

#rvc ለአዲስ ስራ አስፈጻሚዎች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ (2017)
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
3
2025/07/14 16:12:05
Back to Top
HTML Embed Code: