Telegram Web
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :- ስለ ተፃራሪ ሃሳቦች (paradox )

1,ተፃራሪ ሃሳብ አንድ:-እውቀት እና እውነት
👉ማንኛውም ነገር በመሰረታዊነት እውነት መሆኑን ማወቅ እንችላለን?...
2, ተፃራሪ ሃሳብ ሁለት :- እምነት እና ስነምግባር
👉ከእምነት እና ከስነምህባር የቱ ይቀድማል እርስ በእርስስ ሊጣረሱ ይችላሉ?...
3,ተፃራሪ ሃሳብ ሶስት :- ሦስቱ ማንነት
👉 "እኔ" የምንለው ነገር ምንድን ነው ?...

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

2-9-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍2
ከrvc ቤተሰቦች መካከል አንደኘዋ ነች። ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመን👇👇 ቤቷን እንጎብኝላት።

https://www.tgoop.com/wedegta

አንዳችን ለሌላችን ብርታት መሆንን እንልመድ።


#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ (2017)
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
1👏1
እንኳን ደስ አለን

#rvc መጻሕፍት ዳሰሳ ክፍል ዝግጅት ከባለ እንጨት ግድግዳ ቤት ወጣ ብሎ በኢትዮጵያ ራዲዮ ሊደመጥ ነው።

ከዛሬ(እሁድ 03/09/17)ከቀን 7:30 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ሳምንታት በዚሁ ቀን እና ሰዓት ይጠብቁን።

📌 ዛሬ(እሁድ 03/09/17) 7:30 ላይ

ዝግጅቱን ለማድመጥ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇👇👇

Listen to EBC-NATIONAL RADIO | Zeno.FM
https://zeno.fm/radio/ebc-ethiopia-radio/

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍211👏1
‼️ IMPORTANT UPDATE – PUBLIC LECTURE REGISTRATION ‼️

We need your PHONE NUMBER to confirm your spot!
Many of you registered already — thank you!
But the first form missed the phone number and email field, so we can't reach out to confirm participation or send certificates.

PLEASE FILL THIS NEW FORM NOW to secure your seat:
[NEW REGISTRATION LINK]
(Only those on this new list will be contacted.)
__

🎤 Hawassa University’s FIRST-EVER Public Lecture on Climate Justice!

With Certification | Limited Spots | Urgent Re-Registration.

In proud collaboration with
UNA Ethiopia – HU Chapter | Eco Justice Ethiopia | Enfluencers

Topic:
“CLIMATE JUSTICE IN ACTION:
Case Study Roles in the Global Plastics Agreement”


Speaker:
JODAHI PETROS

Research & Policy Director, Enfluencers
°Ethiopia’s Youth Delegate to Africa UN Climate Conferences (COPS)
•Representative, African UN Youth Delegate Program (2022/23)


Date: Monday, May 12, 2025
Time: 2:00 PM (EAT - Afternoon)
Venue: AU


@hulsa
WHERE WE LEAD THE LEGAL CHARGE!
#አሁን

#JCSA ONLINE TALKSHOW

JCSA የበይነመረብ እልፍኝ #ከአሰላ _ፋና_ኤፍኤም እስከ #ፋና- ሚዲያ- ኮርፖሬሽን(#FMC) የዘለቀ በሪፖርተርነት ፣በመዝናኛ ዝግጅት እንዲሁም በዋነኛነት የምርመራ ዘገባዎችን በመስራት  ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያ የቆየ እና የካበተ ልምድ ያለው  የአሁኑ የፋና ምርመራ ክፍል ምክትል ዋና አዘጋጅ #ጋዜጠኛ አፈወርቅ _እያዩ ጋር የJCSA የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ (online talkshow)ተጀምሯል ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው ይቀላቀላሉ።
👇👇👇👇👇👇👇

https://meet.google.com/wvo-vuna-jaf

#HU_JCSA
የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://www.tgoop.com/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።  https://talent.insa.gov.et

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
ቴሌግራም፦ https://www.tgoop.com/insagovet
ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
👍1
Forwarded from Know Your Right Ethiopia
Adolescents deserve a safe, violence-free future!!

We're excited to launch Know Your Rights Ethiopia (KYRE), a women-led initiative dedicated to empowering adolescents with the knowledge and confidence to prevent GBV.

Know it-Claim it-Defend it!

Join us in rising against gender-based violence through education, advocacy, and community action. Follow us to stay updated on our activities and how you can get involved!

#KnowYourRightsEthiopa
#AdolescentsMatter
#EmpowerAdolescents
#EndGBV
#FearlessGirls
#KnowItClaimItDefendIt
#WomenLed
#SafeFuture
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Zeroing)
💃Culture dayን ስለማክበር🕺

ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች
ይህ መልዕክት ከጂሲ ኮሚቴ የተላለፈላችሁ ሲሆን
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው culture day
የምናከብርበት ጊዜ ደርሷል

ኮሚቴው የፈተና መደራረብና ውጥረት ከግምት
ያስገባ ሲሆን ባሉን ውስን ቀናቶች ውስጥ
የግቢ ትዝታችንን በምስል የምናስቀርበትን
culture day በፋይናል አማካይ ቀን
ግንቦት 16 በእለተ ቅዳሜ በደማቁ ለማክበር ወስነናል።

ስለሆነም ሁላችንም በተለያዩ በሀገር ባህል ልብስ ተውበን ጠዋት 4:00 ከኮምፕሌክስ ፊትለፊት
በሚዘጋጀው ደማቅ የፎቶ እና ሌሎች ፕሮግራሞች
ለመሳተፍ እንገናኝ።

ኮሚቴው
Forwarded from Aminu M
🎉 Join Us for the HU-MCSC Launching Ceremony 🎉

We’re excited to invite you to the launch of the Mutual Care  Support Club (MCSC) This event is a wonderful opportunity to celebrate community, connection, and collaboration.

Event Highlights:
• Inspiring Speeches: Learn about the importance of mutual support.
• Club Mission Presentation: Discover our vision and goals.
• Fun Activities: Engage in games and icebreakers.
• Networking: Connect with like-minded individuals.
• Refreshments: Enjoy light snacks while mingling.

🗓️ Date: May 15
Time: 7:30 PM LT
📍 Location: Africa Hall

Everyone is welcome Let’s build a caring community together. We can’t wait to see you there 🫶

Stay Updated: Join our sicials for news and events: HU-MCSC
Telegram - https://www.tgoop.com/HUMCSC
LinkedIn - https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-mutual-care-and-suport-club/
Instagram - https://www.instagram.com/hu_mcsc

#HUMCSC #StudentVoice #CommunityEngagement #JoinUs #StudentLife
ሰላም የተወደዳችሁ የRvc ቤተሰቦች የፈተና ወቅት መድረሱን ታሳቢ በማድረግ
የዛሬው የቅዳሜ ምሽት የውይይት ፕሮግራማችን የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን ለሁሉም ቤተሰቦቻችን መልካም የፈተና ጊዜን እንመኛለን።

👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (mes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gc cup final 🏆🏆🏆🏆🏆

Thursday at the hawassa university main campus stadium 🏟️🏟️
1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

🔊ተራዘመ.... ተራዘመ

‼️ በrvc ቤት በአባልነት ቆይታችሁ በዘንድሮው አመት ተመራቂ ለሆናችሁ  ተማሪዎች በሙሉ⁉️

በተለያየ ምክንያት ሰርተፍኬት የማሰሪያ ጊዜ ያለፈባችሁ ሁሉ ...የምስራች

በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት ጊዜውን አራዝመነዋል ።

ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :-

📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ)

📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ

📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ )

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች  የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019
(Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል!

🛑 ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረቡዕ   ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ።
1) @ruth827
2)@v1b2o

🛑 እስከ ረቡዕ (20/9/2017) ብቻ እንድታስገብ።

📌 ክፍያውን ባለመክፈላችሁ ምክንያት ሰርተፍኬት ሳይሰራላችሁ ቢቀር ተጠያቂነቱን እንደማንወስድ ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን ‼️⁉️

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን?
በቅድሚያ ለሁላቹም መልካም ፈተና እንዲሆን ቤተሰባዊ ምኞታችን ነው።

እንደሚታወቀው  RVC ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የቤተ-መፅሀፍት አገልግሎት አንዱ እንደመሆኑ በዚህ ዓመት መፅሀፍት ተውሳቹ በተለያየ ምክንያት ያልመለሳቹ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ውስጥ ወደ Rvc በአካል በመምጣት ወይም ከዚህ በታች ስልካቸው ለተቀመጠ ተማሪዎች ብቻ በማስረከብ መጻሕፍቶችን እንድትመልሱ ይሁን።

Main campus

፦0967881809(ሩት)
፦0901941301(ሶፎንያስ)

Tecno

፦ 0919002838(መላክ)

በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልመለሰ/ች ወይም መጽሐፍ ያጠፋ/ች ተማሪ ተጠያቂ የሚሆን/ትሆን መሆኑን እናሳስባለን!!!

በድጋሚ መልካም የንባብ እንዲሁም የፈተና ጊዜን ተመኘንላችሁ ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍2
🎷ውበኛ ቅዳሜ በ ምክንያታዊ ባራዕዮች ስብስብ🔔

🔸አንድ ብለን ጀምረን ሶስት  ብለን ድምቀትን ሰልሰን አራት አምስት እያልን ቆጥረን
ወደ ማብቂያው(ለስንብት) ተቃረብን .....

🌸ሁለት ሳምንታትን ለፈተናችን ሰጥተን ሳንገናኝ ብንቆይም ተናፋቂዋ ቅዳሜያችን ዳግም ደርሳልን ልንሰባሰብ ነውና ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ  🥀

ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎓፤ በደስታችሁ ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ በቃችሁ !🙏

🕕ታዲያ ከእናንተ ጋር ብዙ አብረን አሳልፈናል ከእናንተም በብዙ አትርፈናልና ልንመሰጋገን ቀጥሮ ያዝን ።🙏

ወደኋላ መለስ ብለን ስለ ልምዶቻችንና ትውስታዎቻችንን እየተጨዋወትን ቡናችን ፉት እያልን እናመሻለን.....።🙌

🤗 የእውቅናና የሰርተፍኬት መርሃግብርም ተዘጋጅቷል።😃

ደምቀቶቻችን ናችሁና በቆንጆ አልባሳት ደምቃችሁና አምሮባችሁ  በውቧ ቅዳሜ በቤታችን 12:00 ላይ እንገናኝ።💜

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
👍53
2025/07/14 06:54:28
Back to Top
HTML Embed Code: