የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)
🔊ተራዘመ.... ተራዘመ
‼️ በrvc ቤት በአባልነት ቆይታችሁ በዘንድሮው አመት ተመራቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ⁉️
በተለያየ ምክንያት ሰርተፍኬት የማሰሪያ ጊዜ ያለፈባችሁ ሁሉ ...የምስራች
በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት ጊዜውን አራዝመነዋል ።
ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :-
📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ)
📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ
📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ )
✨ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019
(Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል!
🛑 ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረቡዕ ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ።
1) @ruth827
2)@v1b2o
🛑 እስከ ረቡዕ (20/9/2017) ብቻ እንድታስገብ።
📌 ክፍያውን ባለመክፈላችሁ ምክንያት ሰርተፍኬት ሳይሰራላችሁ ቢቀር ተጠያቂነቱን እንደማንወስድ ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን ‼️⁉️
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

👍3
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን?
በቅድሚያ ለሁላቹም መልካም ፈተና እንዲሆን ቤተሰባዊ ምኞታችን ነው።
እንደሚታወቀው RVC ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የቤተ-መፅሀፍት አገልግሎት አንዱ እንደመሆኑ በዚህ ዓመት መፅሀፍት ተውሳቹ በተለያየ ምክንያት ያልመለሳቹ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ውስጥ ወደ Rvc በአካል በመምጣት ወይም ከዚህ በታች ስልካቸው ለተቀመጠ ተማሪዎች ብቻ በማስረከብ መጻሕፍቶችን እንድትመልሱ ይሁን።
Main campus
፦0967881809(ሩት)
፦0901941301(ሶፎንያስ)
Tecno
፦ 0919002838(መላክ)
በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልመለሰ/ች ወይም መጽሐፍ ያጠፋ/ች ተማሪ ተጠያቂ የሚሆን/ትሆን መሆኑን እናሳስባለን!!!
በድጋሚ መልካም የንባብ እንዲሁም የፈተና ጊዜን ተመኘንላችሁ ።

👍2
“ንባብና_የዩኒቨርሲቲ_ተማሪነት”_ውይይት_በRVC_አባላት_፤_ክፍል_1
<unknown>
እኛም እናመሰግናለን🙏
Listen to EBC-NATIONAL RADIO | Zeno.FM
https://zeno.fm/radio/ebc-ethiopia-radio/
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Listen to EBC-NATIONAL RADIO | Zeno.FM
https://zeno.fm/radio/ebc-ethiopia-radio/
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
❤4👏2
🎷ውበኛ ቅዳሜ በ ምክንያታዊ ባራዕዮች ስብስብ🔔
🔸አንድ ብለን ጀምረን ሶስት ብለን ድምቀትን ሰልሰን አራት አምስት እያልን ቆጥረን
ወደ ማብቂያው(ለስንብት) ተቃረብን .....
🌸ሁለት ሳምንታትን ለፈተናችን ሰጥተን ሳንገናኝ ብንቆይም ተናፋቂዋ ቅዳሜያችን ዳግም ደርሳልን ልንሰባሰብ ነውና ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ 🥀
ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎓፤ በደስታችሁ ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ በቃችሁ !🙏✨
🕕ታዲያ ከእናንተ ጋር ብዙ አብረን አሳልፈናል ከእናንተም በብዙ አትርፈናልና ልንመሰጋገን ቀጥሮ ያዝን ።🙏
ወደኋላ መለስ ብለን ስለ ልምዶቻችንና ትውስታዎቻችንን እየተጨዋወትን ቡናችን ፉት እያልን እናመሻለን.....።🙌
🤗 የእውቅናና የሰርተፍኬት መርሃግብርም ተዘጋጅቷል።😃
ደምቀቶቻችን ናችሁና በቆንጆ አልባሳት ደምቃችሁና አምሮባችሁ በውቧ ቅዳሜ በቤታችን 12:00 ላይ እንገናኝ።💜

👍5❤3
አሁን በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
✨እየጠበናችሁ ነው ዉዶቻችን ✨
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
✨እየጠበናችሁ ነው ዉዶቻችን ✨
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
👏6
❤5
ወዳጆች እንዴት ከረማችሁ 👋
ዛሬ ሽሙንሙኒት( ውበኛዋን )ቅዳሜን ልዳስስ ብቅ ብያለሁ ተከተሉኝማ...
መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ምነኛ ድንቅ ነበር ያለው ማን ነበር ?
እኛም ታዲያ ግማሽ ሃዘን ግማሽ ደስታ ዝብርቅ ስሜት ውስጥ ሆነን ተመራቂ እህት ወንድሞቻችንን ልንሸኝ በጊዜ ነበር ዝግታችን የጀመርነው ።
ሁላችንም በመተጋገዝ ስንሰራ ቆይተን ሰዓቱ ደረሰና መርሃግብራችንን በቡና መዓዛ ፣ በእጣኑ ሽታ አጅበን መርሃግብራችንን ጀመርን።
ተመራቂዎቻችን ልምዳቸውን ሲያካፍሉን RVC ቤት መቼ እና እንዴት መጥተው ቤተሰብ እንደሆኑ ሲያወጉን እንዲሁም የማይረሱትን ገጠመኝ ሲነግሩን በመሃል ደግሞ ግጥምና ሙዚቃ ፣ጨዋታ ትንሽ ደግሞ ወዝወዝም ብለን ትከሻ ተፈትሿል😁ብቻ በሳቅ ደምቀን አመሸን
ከዛ መለስ ስንል ደግሞ ሁሉም ከተመራቂዎች ጋር ስላሳለፈው ጊዜ እያወራ መልካም እንዲገጥማቸው ሲመኝ የሁላችንንም ስሜት ተነክቶ መለያየትን መራራቅን እየረገምን በመሃረብ ጠርዝ አይኖቻችንን አደራረቅን።
ከዛ ቀጥለን በእውቅና እና ሰርተፍኬት መርሃግብር ስራ አፅፈፃሚዎች ለነበሩ ፣ ንቁ ተሳታፊ እንዲሁም ቤተሰብ ሆነው ለቆዩ ተመራቂ ተማሪዎችን እና በኦፕን ማይክ ፕሮግራምም ተሳታፊ የነበሩ ልጆችን አመስግነን እውቅና ሰጠን።
ለቀድሞ ፕሬዝዳንታችን ደግሞ ቆንጆ ስዕል በስጦታ አበርከትንላት።
ለአመቱ የመጨረሻ የሆነውን ብሔራዊ መዝሙር በህብረት ዘምረን በህብረት ፎቶ ተነስተን ቅዳሜያችንን ሸኘናት።
ሰናይ የረፍት ጊዜ 🥰
📝በማክዳ ጸጋዬ

❤11🥰2
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
Introducing the New AHAVAH Leadership Team
We’re so excited to welcome our newly appointed leaders — individuals who embody the spirit of love, service, and vision that AHAVAH stands for.
President: Hanan Mohammed
Vice President: Sara Sebisibe
Secretary: Amare Hamaro
At AHAVAH, we believe in building a brighter future for Ethiopia one where all children can truly enjoy their childhood, dream freely, and grow in love.
We are more than just a club we are a movement of heart-led youth who share love, act with intention, and serve with joy.

Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
🔔 የመውጫ ፈተና የመጀመሪያ ቀን የኦንላይን ፈተና ውሎን ተከትሎ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማሳሰቢያ፦
✅ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም። ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና ክፍሉ የተመደበ ባለሙያ ማረጋገጫ ሳይሰጠው እና ተፈታኙም ፈተናውን መጨረሱን በፊርማው ሳያረጋግጥ ከመፈተኛ ክፍል መውጣት አይኖርበትም።
✅ በተለያየ ምክንያት ሲስተም ዘጋብን በማለት ፈተና ክፍል ውስጥ የሚቀመጡ ተፈታኞችን በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ በመስራት አስፈለጊውን የእርምት ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል።
https://www.tgoop.com/HUGaDSSA_Official