Telegram Web
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ቦርንማውዝ የሎሪየዮ ኤሊ ጁኒየር ክሩፒን በ€12 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል። 🇫🇷 🤝💰

እስከ ሰኔ ድረስ በውሰት ፈረንሳይ ውስጥ ይቆያል።

(📸 AFCBournemouth)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: እስማኤል ቤናሰር ከኤሲ ሚላን በውሰት ማርሴይን ተቀላቅሏል።

(📸 OM_Officiel)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ማን ሲቲ ኒኮ ጎንዛሌዝን ከፖርቶ አስፈርመዋል። €60 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ የአራት ዓመት ተኩል ውል !

(📸 ManCity)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ቶተንሃም ማቲስ ቴልን ከባየርን በውሰት አስፈርመዋል። ለመግዛት €55 ሚሊዮን ዩሮ አማራጭ።

(📸 SpursOfficial)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ዋረን ቦንዶ ኤሲ ሚላንን በ€10 ሚሊዮን ዩሮ ተቀላቅሏል! 📝

(📸 ACMilan)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ጄፍሪ ሽሉፕ ከክሪስታል ፓላስ በውሰት ሴልቲክን ተቀላቅሏል።

(📸 CelticFC)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ወደ ክሪስታል ፓላስ ተቀላቅሏል።

(📸 CPFC)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: AS ሮማዎች ሉካስ ጎርና-ዱአትን ከአርቢ ሳልዝበርግ በውሰት ውል አስፈርመዋል።

(📸 ASRomaEN)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኒኮሎ ፋጂዮሊ ከጁቬንቱስ ለፊዮረንቲና ፈርሟል! 💜✍️

(📸 acffiorentina )

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ብላክበርን ኢማኑኤል ዴኒስን ከኖቲንግሃም ፎረስት እና ካውሊ ውድሮውን ከሉተን ታውን አስፈርዋመል። ሁለቱም ውሰት ስምምነቶች

(📸 Rovers)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኤሲ ሚላን ሪካርዶ ሶቲልን ከፊዮረንቲና በውሰት አስፈርሟል። 🇮🇹

በ€10 ሚሊዮን ዩሮ መግዛት አማራጭ።

(📷 ACMilan)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ናስር ጂጋ ለዎልቭስ ከሬድ ስታር ቤልግሬድ በ£10 ሚሊዮን ዩሮ ፈርሟል። እስከ 2030 ድረስ ውል !

(📸 Wolves )

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔵🟣🔐 አስቶንቪላ አክስል ዲሳሲን ከቼልሲ በ£5 ሚሊዮን ፓውንድ በውሰት ደሞዙ ተሸፍኖ መዘዋወሩን አረጋግጧል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔵🤝🏻 Official, confirmed. ቻርሊ አልካራዝ በ £15 ሚሊዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ውል ከፍላሜንጎ ወደ ኤቨርተን ተቀላቅሏል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡ “እኔ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ የተሟላ ተጫዋች ነኝ። ክሪስቲያኖ ሙሉ አይደለም ማለት ውሸት ነው"

"ፔሌ፣ ሜሲ፣ ማራዶና ልትመርጡ ትችላላችሁ፣ ተረድቼዋለሁ እና አከብራለሁ።"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ጎሎችን በማስቆጠር ላይ “ማሳካት ከቻልኩ በጣም ጥሩ ነበር… ግን ብዙ አላስጨነቀኝም”

ለቺሪንጊቶ “ስለዚህ ማውራት ትንሽ የሚያናድድ እየሆነ ነው” ብሏል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አልፎንሶ ዴቪስ የባየር ሙኒክ ኮንትራቱን እስከ 2030 አራዝሟል።

(📸 FCBayern)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ኒውካስትል አርሰናልን በማሸነፍ የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ደርሰዋል 🏆🏰

[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሩበን አሞሪም "በሲዝኑ አጋማሽ ላይ ያለ አዲስ ፈራሚዎች ሁሉንም ነገር መቀየር ለአሰልጣኝ አደጋ ነው፣ነገር ግን ምን ማድረግ እንደምፈልግ ግልፅ ሀሳብ አለኝ እናም እነዚህን ሪስኮች እወስዳለሁ ምክንያቱም በመጨረሻ ዋጋዉን እንደማገኝ አውቃለሁ "

"ይህን ማድረግ የእኔ ውሳኔ ነበር."

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2025/02/06 17:19:25
Back to Top
HTML Embed Code: