Telegram Web
ለ Advanced Excel ስልጠና የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ስልጠናው December 02, 2024 ይጀመራል። በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ተጠቀስው ቀን ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ።ስልጠናው የሚሰጠው ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት ነው። እናመስግናለን።
በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017  ዓ.ም ለሁለተኛ ሰሚስተር ለድኅረ- ምረቃ ትምህርት አመልካቾች

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም. ለድኅረ - ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህም በዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡

👉 የአ.አ.ዩ የድኅረ- ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም፤
👉 የድኅረ- ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት ታህሣሥ 17 እና ታህሣሥ 18 2017 ዓ.ም
👉 የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ዉጤታቸዉን እና ምዝገባቸዉን  https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ማየት እና መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን ከታህሳስ 23 እስከ ጥር 2 2017 ዓ.ም ለትምህርት ማመልከት ይችላሉ::
👉 በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
Room Assignment: Weekends
Room Assignment: Weekends
Room Assignment: Weekends
Room Assignment: Weekends
የ Fundamentals of capital market ሰልጠኞች በ Block E በሚገኘው አዳራሽ ሁላቺሁም ለ Orientation ነገ ጠዋት ሁለት ሰዓት ተኩል እንድትገኙ እናሳስባለን። ከ Orietation በሁዋላ ወደተመደባችሁበት የስለጠና ክፍል እንደትሄዱ በአክበሮት እንጠይቃለን። መልካም የስልጠና ግዜ። እናመሰግናለን።
የ Capital Market TOT ስለጠና በማስታወቂያ እስክናሳውቅ ድረስ ለጊዜው አይሰጥም።
School of Commerce, AAU pinned «የ Capital Market TOT ስለጠና በማስታወቂያ እስክናሳውቅ ድረስ ለጊዜው አይሰጥም።»
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
invitation. 10.docx
30.3 KB
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ንግድ ስራ ትምህርት ቤት (ኮሜርስ) ግቢ የፋሲሊቲ ህንጻ ላይ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቤቶችን በጨረታ አውደድሮ ለማከራዬት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ ጋር የተያያዘውን ማስታወቂያ ሰነድ ለዝርዝር መረጃ ይመልከቱ።
WEB DEVELOPMENT USING WORDPRESS
2025/02/04 07:26:36
Back to Top
HTML Embed Code: