ሂዝቡላህ በእስራኤል መቱላ ግዛት ላይ በፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት 5 እስራኤላውያን ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን እስራኤል አስታውቃለች።
ሂዝቡላህ በእስራኤል ላይ የሚያደርሰውን ድብደባ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በርካታ ውድመትም እያደረሰ ይገኛል።
ከቀናት በፊት የሰሜን እስራኤል ግዛት ነዋሪዎች ከተሞቻቼውን ለቀው እንዲወጡ ማዘዙ ይታወቃል። የእስራልነሰ አየር መከላከያ ተማምነው የሂዝቡላህን ትእዛዝ ያልሰሙት ነዋሪዎችም ሂዝቡላህ በሚፈፅመው የሚሳኤል ጥቃት የህይወት ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ።
ሂዝቡላህም ምቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
👉 www.tgoop.com/Seidsocial

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤል ባለስልጣናት ለቅሶ!
ሰሞኑን እስራኤል ቤት ለቅሶና ሀዘን በርክቷል።
ከወታደሮቻቼው የሚመጣው ሪፖርት ሞተና ቆሰለ ወደመና ተመታ የሚል ነው።
ይህ ከስር ያለው ሚኒስትር ቤዚላል ስሞትሪች ይባላል። የእስራኤል የፋይናንስ ሚኒስትር ሲሆን እጅግ ፅንፈኛ ፍልስጤማዊያንን ከምድረገፅ ካላጠፋን የሚል ነው። ፉከራውና ሽለላው ለከት የሌለው ጨካኝ የጨካኝ ጨካኝ ነው።
እና ይህ ጨካኝ ሰሞኑን ለቅሶ ላይ ነው
" ከአስክሬን ወደ አስክሬን ከሀዘን ወደ ሌላ ሀዘን እስራኤላውያን የምንሰማው የልጆቻችንን መገደል ብቻ ሆኗል ። ቤተሰቦቻቼውን አያቶቻቼውን ጧሪ አሳጥተው የእስራኤል ልጆች እየሞቱ ነው። የቲሞችን ትተው በጦር ግንባር እየወደቁ ነው " በማለት የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ እስከ ሊባኖስ በሙጃሂዶቹ የሚያርፍባቸውን በትር እያለቀሰ ሲናገር ተመልከቱት!
ሂዝቡላህ የጀግኖች ቁንጮዎች!
ሀማስ የፅናት እጅ ያለመስጠት የየቂን የሪጃልነት ቁንጮዎች!
እንደት ደስ የሚሉ ሙጃሂዶች ናቸው!

ከጀርመን ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ተሸክሞ የተንቀሳቀሰው መርከብ ግብፅ አሌክሳንድሪያ ደርሷል። መርከቡ ግብፅ አሌክሳንድሪያ ወደብ ላይ ካረፈ በሗላ የጫነውን ጦር መሳሪያ ተሸክሞ ወደ እስራኤል አሽዶድ ወደብ ያመራና ከ 5 ቀን በሗላ እዚያ ያራግፋል።
ይህንን እስራኤል ለዘር ማጥፋት የምትጠበምበትን መሳሪያ የተሸከመውን የጀርመን መርከብ ማልታ ጨምሮ በርካታ ሀገራት ወደባችን ላይ አናሳርፍም በማለት የከለከሉ ቢሆንም ግብፅ ግን መርከቡ ወደቧን እንዲጠቀም ፈቅዳለች።
ክፉ ጎረቤት እንደ ግብፅ የለም!!!
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
ይህንን እስራኤል ለዘር ማጥፋት የምትጠበምበትን መሳሪያ የተሸከመውን የጀርመን መርከብ ማልታ ጨምሮ በርካታ ሀገራት ወደባችን ላይ አናሳርፍም በማለት የከለከሉ ቢሆንም ግብፅ ግን መርከቡ ወደቧን እንዲጠቀም ፈቅዳለች።
ክፉ ጎረቤት እንደ ግብፅ የለም!!!
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለፈው ኢራን በእስራኤል ላይ የፈፀመቺው ድብደባ ውድመቱ ስለተደበቀ ቀላል መሰላችሁ እንዴ? እስራኤልኮ በታሪኳ እንድህ አይነት የሚሳኤል ንዳድ ገጥሟት አያውቅም!
ከ 100 በላይ ህንፃ በአንድ ሌሊት በኢራን ወድሞ ሶስት የጦር ሰፈሯ ፈራርሶ የምሳድ ዋና መስሪያ ቤት ተመቶ ምንም ሰው አልሞተም ቢባል እውነት ነው ብላችሁ ትቀበላላችሁ? የወደመባት የጦር ጄቶችኮ በሳተላይት መስል ጭምር የተረጋገጠ ነው።
ለማንኛውም ኢራን ከባለፈው የባሰ ጥቃትን አዘጋጅቼ ጨርሻለሁ ብላለች!
እስራኤል ከባለፈው የበለጠን የሚሳኤል ጥቃት እንደት መመከት ትችላለች የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል

ነብያችንን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከገጠማቸው ፈተናዎች ሁሉ ከከባዶቹ ኸይበርን መክፈት ነበር። ኸይበር የጀግንነት የጦር መሪነት መፈተኛ ነበረች። በርካታ ሶሀቦችን አመራር አድርገው ቢልኩም ሁሉም እየተሸነፉ ይመጡ ነበር። ነብያችን ሙሀመድ ኢብኑ መስለማን የጦራቸው መሪ አድርገው ኸይበርን እንዲከፍታት ቢልኩትም ጦሩ ተሸንፎ እርሱም እዚያው ተገደለ ሸሂድ ሆነ። ከዚያ በአቡበክ አሲዲቅ መሪነት ሌላ ጦር ላኩ አቡበክርም ጦራቸው ተሸንፎ ተመለሱ።
ኸይበር የአይሁዶች ከተማ ነበረች። ጦሩን የሚመራውን መርሀቡን የሚገጥም አንድም ጦረኛ እንኳ በአረብ ምድር አልነበረም። እናም ነብያችን የመጨረሻ ውሳኔ መወሰን ነበረባቸው። አንድ ጀግና አላህ የሚወደው እርሱም አላህን የሚወድ መሪ ሙምረጥ እንዳለባቸው አላህ ነግሯቸዋል።
እናም ሶሀቦችን ሰብስበው " ይህችን ባንድራ ነገ ኸይበርን የሚከፍተውን ጦር ለሚመራው አላህን ለማወደው አላህም እርሱን ለሚወደው ሰው እሰጣታለሁ " አሉ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም። ሁሉም እኔ እኔ አለ ተመኘ ፈለገ። ኡመር እንደዚያ ቀን መመረጥን ተመኝቼ ለሹመት ጓጉቼ አላውቅም ነበር አሉ። የአላህ ውዴታ ማረጋገጫ ማህተም የሚሰጥባት ከባድ ዘመቻ ነችና።
እናም በማግስቱ ሁሉም ሶሀቦች ከነብያችን መስጅድ ተሰባሰቡ ። ሁሉም ጓጉተዋል ሁሉም ቋምጠዋል ! ይህች ተወዳዳሪ የሌላት ደረጃ ናትና ! አላህ የሚወደው አላህን የሚወድ ብቻ ሰንደቋን የሚሸከምባት እጅግ አጓጓጊ ክስተት ። ሁሉም ሶሀቦች ተሰብስበዋል ግን አንድ ሶሀባ ይቀራል ። ነብያችን አይናቸውን አማተሩ ግን እርሱ እዚያ ስብስብ ውስጥ የለም ።
በዚህ ጊዜ ነብያችን ሶ.ዐ.ወ " አሊ የት አለ ?" በማለት ጠየቁ ። የአላህ መልእክተኛ ሆይ አሊ አይኑን ታሞ ቀርቷል የሚል መልስ ተሰጣቸው ። "ጥሩት " አሉ ። አሊ ተጠራና መጣ ። በዚህ ጊዜ ነብያችን አይኑ ደባበሱትና ዱአ አደረጉለት ። አሊም ወዲያው አይኑን ዳነ ። ከዚያም ነብያችን ያችን አጓጊ ባንድራ ለአሊ አስረከቡትና " ሂዱ በአላህ ስምም ተጋደሉ " አሉት ። አደራው አማናው ቦታውን አገኘና አሊ ጦሩን እየመሩ ወደ ኸይበር ገሰገሱ ። የሙስሊሞች ጦር 1,600 ገደማ ሲሆን የኸይበር አይሁድና አረብ ጥምር ጦር ግን ከ 10,000 ይበልጥ ነበር ።
አሊ ኸይበር እንደደረሱ አንድ እጅግ አስፈሪ ሰው ከኸይበሮች ወጣ ። ስሙም መርሀቡ ይባላል ። እርሱ ብቻውን 1,000 ጦረኞችን ያክላል ። እጅግ ግዙፍ ነው ! እጅግ ሀብታምና ሰይፉንም ከእርሱ ውጭ ሌላ ሰው መሸከም የማይችለው ነው ። ረጅም ከመሆኑም ጋር በግጥም ችሎታውም የታወቀ ነው ። እናም ከሙስሊሞቹ ፊት ወጣና
" እኔ አቡ አብሊት ስሜም አንጣር ነው
ደግሞም የታጠቅኩት እስከ ጥርሴ ነው
የፈለገኝ ይምጣ ቤቴም ኸይበር ነው
እኔን የገጠመ የአንበሳ እራት ነው
ከቶስ ከኔ በላይ አንበሳ ማን ነው " አለና ከፊት ተሰየመ ። ሁሉም ሶሀቦች ፈሩ። እርሱን ገጥሞ ያሸነፈ በታሪክ አንድ እንኳ አልተከሰተም ። ሁሉም ዝም አሉ ። መርሀቡ ፉከራውን እንደቀጠ አሊ ከፊት ብቅ አሉ ሊፋለሙት ።
በዚህ ጊዜ መርሀቡ
" ኸይበርም ታውቃለች መርሀቡ መሆኔን
ጦርነት ሲመጣ የምለቅ ነበልባሌን " አላቸው ።
አሊም ቀበል አድረጉና
" እናቴም አለችኝ አንበሳ ሀይደራ
አንገት የምሰፍር ልክ እንደ ኸንደራ
በአላህ የምጋደል እያልኩኝ ተክቢራ
የጫካው ነበልበል የአላህ አንበሳ
ከፊትህ ቆሚያለሁ አንገትክን ቀንሼ ራስክን ላነሳ " ብለው ፈከሩና ገጠሙት ። ያንን አስፈሪ ጦረኛ ሙስሊሞቹን ሁሉ ያስፈራውን ከዚያ በፊት የተደረጉ ዘመቻዎችን ያከሸፈውን Monster ገጠሙት ። እናም አላቆዩትም ። አናቱን መቱና ሰውነቱን ለሁለት ሰንጥቀው ጣሉት ። አጂብብብብብ ! ኸይበሮች በእጅጉ ደነገጡ ። ብርክ ገባባቸው ።
በዚህ ጊዜ የመርሀቡ ምትክ ሌላኛው አይሁዳዊ ጦረኛ ረቢህ አቡ አቂቅ አሊን ሊገድልና ለመርሀቡ ሊበቀል ከፊት ተሰየመ ። የአላህ አንበሳ ግን ጊዜ አልሰጡትም ። ወዲያው ወደ ጀሀ*ነም ሸኙት ። የሁለቱ አስፈሪ ጦረኞች መገደል ያንገበገበው ሌላው ሶስተኛው አስፈሪው ጦረኛ አይሁዳዊው ያሲር ከፊት ተሰየመ ። ለአሊም እንደዚህ አላቸው
"እኔ የሲር ነኝ አስፈሪ አንበሳው
ከቶ ከኔ ጥፍር የሚያመልጥ ማንነው
ቡጭቄ ሳልጥለው ሳልቀነጥሰው " አላቸው ።
የአላህ አንበሳው አሊ እንኳንስ ሰይፋቸው ንግግራቸውም ሰይፍ ነውና በግጥም መለሱለት
" ኦ አንተ ከ*ሀ*ዲ አንተ የአላህ ጠላት
እኔኮ አሊ ነኝ የአለህ አንበሳ የሙጅሪሞች ቅጣት
በአላህ እርዳታ ቀንጥሼ የምጥል የካ*ፊ*ርን አናት !
አሉና ሰይፋቸውን ዙልፊቃርን ቢለቁበት ይህችን አለም በስቃይ ተሰናበታት ። ሶስቱም አስፈሪ መሪዎቻቼው በደቂቃዎች ውስጥ በአሊ የተደመሰሱባቸው ኸይበሮች ሙሉ በሙሉ በስነልቦና ተሸነፉና ማምለጥ ጀመሩ ። በዚህ ጊዜ ሙስሊሞቹ እየተከታተሉ የሚገባውን ቅጣት አከናነቧቸው ። ኸይበርም በሙስሊሞች እጅ ገባች !
የኸይበርን ጦርነት ድልን አሊ መርተው አስገበሯት ።
ሂዝቡላህ ከአይሁዷ እስራኤል ጋር የሚያደርገውን ጦርነት የኸይበር ጦርነት ብሎ ሰይሞታል። የታሪክ ግጥጥሞሹ ይገርማል። ያኔም ሙስሊሞ በኸይበር ተዋጊዎች ተፈትነው ብዙ መስዋዕትነትን ከፍለውበታል አሁንም ያለው ያው ነው!
ያኔ ሶሀቦች አይሁዶችን ነበር ኸይበር ላይ የተዋጉት አሁንም ያው ነው!
ብቻ ብዙ ነገር ያመሳስለዋል!
የያኔውን የኸይበርን ድል ያሳየን አላህ ዳግማዊ ኸይበርን በሊባኖስና በጋዛ ያሳየን!
#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

Telegram
Seid Social
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
ደራ የሀዘን ጨለማ ውጧታል!
ከወሎ ወረሂመኑ የፈለቁት ታላቁ ሸይኽ የታላቁ ሸይኽ ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ ልጅ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ከነቤተሰቦቻቼው ከነ ደረሶቻቼው በኦነግ የመገደላቸው ስብራት የደራን ህዝብ በሀዘን ጨለማ ውጦት ሳለ ዛሬም ተጨማሪ ቤተሰቦች በኦነግ እጅ የሚገኙ በመሆናቸው አሁንም ህዝቡ መድረሻ አጥቶ በጭንቀት ላይ ነው። ሸይኽ ሙሀመድ መኪን የሸይኽ ሙሀመድ ወሌ የወንድም ልጅ ነበሩ። የነርሱ ቤተሰብ ነው ከወሎና ጎንደር በመሄድ ደራ ላይ የኢስላምን ብርሀን ዘርቶ አካባቢውንም አቅንቶ የነበረው።
የገንደ አረቦው ሸይኽ ሙሀመድ መኪን 1.5 ሚሊዮነሰ ተከፍሎላቸው የነበረ ቢሆንም ብሩን ተቀብለው ገድለዋቸዋል። አሁንም ሌሎች የተያዙ የቤተሰቦቻቼውን አባላት ለእያንዳንዳቸው 600,000 ብር ጠይቀው የገባላቸው ቢሆንም የመለቀቅ አለመለቀቃቸውን ነገር ቤተሰቦቻቼው የደራ ህዝብ በጭንቀት እየጠበቀ ነው።
ዛሬ በከተማዋ ጉንዶ መስቀል ብቻ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች ተገድለው አድረዋል።
እነ ኑርየ ሁሰይንን የመሳሰሉ ምን የመሳሰሉ ወንድሞቻችን መገደላቸውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት። በርካታ ወጣቶች እየረገፉ ይገኛሉ።
አሁን ህዝቡ ከደራ መውጫ እንኳ አጥቶ እዚያ በጭንቀት ውስጥ ይገኛል። መከላከያ ሰራዊት የገባ ቢሆንም መልክአምድሩ አስቸጋሪ በመሆኑ ኦነግን ማጥፋት አልተቻለም።
ቀሳውስቶችና መሻኢኾች ሳይቀሩ ከአካባቢው እየታገቱ ገንዘብ ተቀብለው ኦነጎች እየገደሏቸው ነው።
ደራ ላይ አሁን በየአካባቢው ድንኳን ተጥሎ ህዝቡ ሀዘን ላይ ነው። በመቶ የሚቆጠር ነዋሪ አልቋል።

ኦነግ ሸኔ በዋናነት የፕሮቴስታንት ሀይል ነው።
እስልምና እና ኦርቶዶክስን ጠላት ሀይማኖቶች ብሎ በመፈረጁ የሚያወድማቸው መሳጅዶችና ቤተክርስቲያናት ፤ የሚገድላቸው መሻኢኾችና ቀሳውስቶች የትግሉ ኢላማ አካል ናቸው።
ይህ የጭካኔ ቡድን መሰረቱ ወለጋ እንደመሆኑ የወለጋ አክራሪ ሀይማኖታዊ ፅንፈኝነትን የተሸከመ ቡድን ነው።
በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመግደልም ለመገደለም ዋነኛዎቹ ምክንያቶች ብሔርና ሀይማኖቶች ናቸው። ኦነግ ሁለቱንም የመግደያ መሳሪያዎች የያዘ የሽብር ቡድን ነው።
አላማው ቢሳካለት ጠላት የተባሉትን የኢስላምና የኦርቶዶክስ ማህበረሰቦችን መስበር ይፈልጋል።
ለዚያም ነው ይህ የጥፋት ቡድም የሁለቱ ሀይማኖት ተከታዮች በብዛት የሚኖሩባቸውን ቀጠናዎች ዋና የጥቃት ኢላማ አድርጎ የያዘው።
የዚህ ቡድንን ጭካኔ ሊበልጥ የሚችል ሀይል ምናልባት እስራኤል ብቻ ናት።
በአሁኑ ሰአት በአለም ላይ አክራሪ ሀይማኖተኝነትና በሀይማኖት ስም የሚደረግን ጥፋት የኢቫንጀሊካን ፕሮቴስታንት ሀይሎች እየመሩ ይገኛሉ።
የእስራኤል ዋነኛ አጋሮችና መከታዎችም እነዚሁ ሀይላት ናቸው።
ሀገራችንም ላይ የፕሮቴስታንት ሀይሎች ነውጠኝነት በአሳሳቢ ደረጃ እየቀጠለ ይገኛል።

መጅሊሱ ለምን ዝምታን መረጠ??
በግፍ የተገደሉትኮ አንድን ክፍለሀገር ያቀኑ መሻኢኾች ውልድ የአንድ ትልቅ ሀሪማ ኢማምና የአካባቢው የኢልም ምሰሶ ናቸው።
የነርሱ ቤተሰብኮ እንኳንስ ደራና መላው ሀበሻን በኢልም የጠቀመ የነ ሸይኽ ሀጂ ወሌ ቤተሰብ ነው። እንደት ያሉ ወልዮችና መሻኢኾች ከትመው ለዚያ ህዝብ ኢስላምም ያደረሱ ኢስላምን ያኖሩ በህዝቡ ልብ ያሰረፁ ቤተሰብ ነው።
ዛሬ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን በግፈኞቹ ሲገደሉ በርካታ ደረሳ በትነው ቀየውን ጭር አድርገው ነው።
ጧት ላይ እዚያ ደውየ ነበረ። በአካባቢው ለቅሶ እንጅ ሌላ አይሰማም። በጣም ይረብሻል ያሳዝናል ልብ ይሰብራል።
ታዲያ መጅሊሱ ለምን መግለጫ ማውጣት ፤ ቤተሰብና ህዝባቸውን ፤ ደረሳና መእሙሞቻቼውን ማፅናናት ተሳነው? ለምን ዝምታን መረጠ ?
ለመጅሊሱ የአሳሳባነት ደረጃ ላይ የደረሰ ክሶተት አይደለም የተፈጠረው?
ብቻ ይገርማል!
👉
www.tgoop.com/Seidsocial

" አሜሪካና እስራኤል አውዳሚ የሆነን ምላሽ ያገኛሉ"
ይህን ያሉት የኢራኑ ኢማም አያቱሏህ አሊ ኻምንኢ ናቸው። ኢራን እጅግ አሳማሚ ቅጣትን በእስራኤል ላይ ታሳርፋለች ብለዋል ኢማሙ።
የኢራን ጦር በበኩሉ እስራኤል የምንሰነዝረውን ጥቃት መጠንና መቼት የማወቅ አቅሙ የላትም በፍፁም ያልታሰበ ያልተገመተ ምት እስራኤል ላይ አሰናሳረሰፋለን ብሏል።
አሜሪካና እስራኤል ኢራንን ከመበቀል እንድትቆጠብ እያስጠነቀቁ ቢሆንም ኢራን ግን እስራኤልን ተገቢውን ቅጣት መቅጣት አለብኝ በሚለው አቋሟ እንደፀናች ነው።
የኢራን ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል ሙሀመድ አሊ ናኢኒ በሰጡት መግለጫ ደግሞ
" የፅዮናዊው ሀይል ኢራን አትበቀለንም ብሎ ያስባል። ፅዮናዊው ሀይል ኢራን ቀጥታ ጦርነት መግባትና ከኛ ጋር መዋጋትን ትፈራለች ብሎም ያስባል። ይህ የሚያሳየው የፅይናዊውን ሀይል የተሳሳተ ግምት ነው። ኢራን አሳማሚ ጠላት ከሚጠብቀውም በላይ የከበደ አሳማሚ እርምጃ ትወስዳለች ። ሙሉ ጦርነትም ለመግባት አትፈራም " ብለዋል።
ኢማም ኻምንኢ በበኩላቸው " ከተተነኮስን ምላሻችን አስፈሪ ነው " የሚል ማስጠንቀቂያን ለአሜሪካና እስራኤል አሰምተዋል።

ብዙ የጠበቅነው ብዙ ይሰራል ሀገራዊ ቁመናችንን ከፍ ያደርጋል ብለን ተስፋ የጣልንበት ፤ አካታች ተቋማዊና በሁሉም ዘርፍ አዋቂ በሆኑ ሰዎች ይመራል ከዚያም ለህዝበ ሙስሊሙም ለሀገርም ግንባታ የበኩሉን ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል ፤ በማስታረቅ ገለልተኛ ለሀቅና ሞራል የቆመ ተቋም ሆኖ ጥፋተኞችን የሚገስፅ ተከባሪና እንኳን ሙስሊሙ ሌላው ህዝብም የኔም ተቋም ነው ይለዋል ብለን ተስፋ ያደረግንለት መጅሊስ ከሽፏል!!!
ዛሬ መጅሊስ ሌቦችና ሰርቀው የማይጠግቡ ቀማኛዎች ሙሰኞች በዘመድ አዝማድ የተሰባሰቡ በዘር ካርድ የተመራረጡ ባለጊዜዎች የሚነጩበት ተቋም ሆኗል።
ድሮም እንደዚያ ነበር አሁንም መሻሻል ሊያሳይ በርቶ ብሶበታል።
በየቦታው ዩኒቨርስቲ ልገነባ ነው ፤ ኮሌጅ ልከፍት ነው፤ የተንጣለለ መስጅድና መድረሳ ልሰራ ነው እያለ የመሰረት ድንጋይ ፎቷዎችን እየለጠፈ ሚሊዮኖችን ሰብስቦ ሽታው የማይገኝ ተቋም ሆኖልናል።
አጠቃላይ የመንግስት አጨብጫቢ የሆነ ከባልስልጣናት ጋር ሲቀርብ ብልፅግናን የሚያመሰግንበት ቃል የሚያጣ የአሽቄዎች ቡድን ሆኗል።
ከመጅሊሱ ውስጥ ያሉ መልካም ሰዎችም አቅም አልባ ተደርገው ከፊሎቹ ራሳቸውን አግልለዋል ከፊሎቹ የመስሪያ እጃቸው ተሸብቧል።
መጅሊስ የብልፅግና ሁሉን የመቆጣጠር አንዱ ማሳያ ሆኗል። ቤተክህነቱንም ወንጌላዊ ህብረቱንም በአምሳሉ እየሰራ ያለው ብልፅግና ለመጅሊሱም ያዘጋጀው ከዚያ የተለየ ነገር አይደለም።
መጅሊሳችን ኦዲት የለበትም። በየስሩ የተሰገሰጉ ቀማኞች ሚሊዮኖችን ቢያጋብሱ ቢዘርፉ እንድች ብሎ የሚጠይቃቸው አካል የለም። ካለም እንደ ብልፅግና " የለውጡ እንቅፋት " የሚል ታፔላ የሚለጥፍ ተቋም ሆኗል።
ዘረኝነት ከየትኛውም ተቋም በላይ የገነገነበት ከሀጅ አስተናጋጅነት እስከ ፀሀፊነት 90%ቱን ከአንድ ብሔር አውጣጥቶ የሚግበስበስ ተቋም ሆኖልናል መጅሊሳችን!
መጅሊሳችን የሀበሻን እስልምና ቀጥ አድርገው አቁመው እዚህ ያደረሱ መሻኢኾች ተገደሉ ፣ ተሳደዱ ፣ መስጅድ መድረሳቸው ፈረሰ ፣ ዛውያቸው መደመ ደንታ የሚሰጠው ተቋም አይደለም። የብልፅግና ርእዮተ አለም " በጎ በጎውን እይ የሚስቁን ብቻ ተመልከት እንጅ የሚያለቅሱትን ግፍና መከራ ደርሶባቸው የሚሳደዱ የሚንገላቱትን አትመልከት " የሚል ያልተፃፈ አይዶሎጂ ስላለው መጅሊሳችንም በብልፅግና መንፈስ የተቀረፀ የታነፀ የብልፅግና ፍሬ ነውና የኡማው የመሻኢኾቹ ችግር አይታየውም። ቢታየውም ደንታ አይሰጠውም።
የተሸጋገርነው ከወያኔ መጅሊስ ወደ ብልፅግና መንግስት ነው ። ለውጥ ሂንጅሩ!!!
እዚህ ተቋም ውስጥ ከላይኛው አመራር ያሉ ሰዎች በብልፅግና ይሁንታ የመጡ ቢሆንም መልካም የትግል ስምና ብዙ መስዋዕትነት እንግልት የከፈሉ ብዙ የህዝብ ቅቡልነት ያላቸውም በመሆኑ መንግስት ቢፈልጋቸውም ይጠቅሙናል እንደ ህዝብም ያሰባስቡናል ብለን ተስፋ አድርገን ነበር። አልሆነም!!!
እኔ በብልፅግና ዘመን ከብልፅግና የተለየ መንፈስ ያለው ሀይማኖታዊም ሆነ አለማዊ ተቋም ይኖራል ብየ አላስብም። ይህ መንፈስ ደግሞ የራስ ወዳድነትና የራስን ምቾት ብቻ የሚያስቀድም የህዝብ ብሶትና እንባ የማይገባው ለማዳመጥ ሳይሆን ብሶተኛን ለማንጨፍጨፍ የሚሰራ መንፈስ ነው።
እና በሚሆነው ሁሉ አዝናለሁ!!!!

በህይወቴ አንድንም ብሔር ተሳድቤ አንቋሽሼ አላውቅም። የአንድ ብሔር ሆነ ህዝብም ጥላቻ የለብኝም። በየብሔሩ ያሉ የደም ፖለቲካ ነጋዴዎችንና ጥቅመኞችን ግን እተቻለሁ አወግዛለሁ።
ግና የሁሉም ጠላት ተደርጌ ነው የምሳለው!
በኦሮሞ ህዝብ ስም ተደራጅተው ያሉ ገዳይ አስገዳይ ሌባና ዘራፊዎችን ስተች አንተ የኦሮሞ ጠላት ቀንተህ ነው ጥላቻ ስላለብህ ነው በቃ የማልባለው የለም!
በአማራ ብሔር ስም ያሉትን ጨካኝ ብሔርተኞችና የሌላውን ህዝብ በሀይማኖትና በዘሩ የሚጠሉ ፅንፈኞችን ሳወግዝ " አንተ የኦነግ ተላላኪ የአማራ ጠላት ባንዳ" በቃ የማይደርሰኝ ስድብ የለም !
የትግራይ ወራሪ ሀይሎችን ሳወግዝም እንደዚያው !
ከግንባር እየደወሉ ሁሉ ያስፈራሩኝ ነበር! ስልኬን ከየት እንዳገኙት ሁሉ ይገርመኝ ነበር።
የሆነው ሆኖ እኔ የማንም ህዝብ ጥላቻ የለብኝም። የግፈኞች ሁሉ ጥላቻ ነው ያለብኝ! ለተገፊዎች ደግሞ እስከመጨረሻው ድምፅ ለመሆን ለመሞገት የተቻለኝን አደርጋለሁ። ጥላቻ ሰባኪዎችን እቃወማለሁ!!
በዚህ ፔጅ ላይም ሀሳቤን ትዝብቴን ሳንሸራሸር አንተ የእከሌ ጠላት የሚለኝን አንድም ሰው አላስቀርም ! ሀሳቤን ባልተመረዘ እይታና ጥላቻ የማይረዱኝ ጋር ብቻ እቀጥላለሁኝ 100 ሰው ቢሆኑ እንኳ እነርሱ ለኔ ብዙ ናቸው!!!!
እንኳ የሀገሬ መሻኢኾች በጨካኞች እየተገደሉና የፍልስጤማውያንም ደም እንቅልፍ ይነሳኛል!!
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
ግና የሁሉም ጠላት ተደርጌ ነው የምሳለው!
በኦሮሞ ህዝብ ስም ተደራጅተው ያሉ ገዳይ አስገዳይ ሌባና ዘራፊዎችን ስተች አንተ የኦሮሞ ጠላት ቀንተህ ነው ጥላቻ ስላለብህ ነው በቃ የማልባለው የለም!
በአማራ ብሔር ስም ያሉትን ጨካኝ ብሔርተኞችና የሌላውን ህዝብ በሀይማኖትና በዘሩ የሚጠሉ ፅንፈኞችን ሳወግዝ " አንተ የኦነግ ተላላኪ የአማራ ጠላት ባንዳ" በቃ የማይደርሰኝ ስድብ የለም !
የትግራይ ወራሪ ሀይሎችን ሳወግዝም እንደዚያው !
ከግንባር እየደወሉ ሁሉ ያስፈራሩኝ ነበር! ስልኬን ከየት እንዳገኙት ሁሉ ይገርመኝ ነበር።
የሆነው ሆኖ እኔ የማንም ህዝብ ጥላቻ የለብኝም። የግፈኞች ሁሉ ጥላቻ ነው ያለብኝ! ለተገፊዎች ደግሞ እስከመጨረሻው ድምፅ ለመሆን ለመሞገት የተቻለኝን አደርጋለሁ። ጥላቻ ሰባኪዎችን እቃወማለሁ!!
በዚህ ፔጅ ላይም ሀሳቤን ትዝብቴን ሳንሸራሸር አንተ የእከሌ ጠላት የሚለኝን አንድም ሰው አላስቀርም ! ሀሳቤን ባልተመረዘ እይታና ጥላቻ የማይረዱኝ ጋር ብቻ እቀጥላለሁኝ 100 ሰው ቢሆኑ እንኳ እነርሱ ለኔ ብዙ ናቸው!!!!
እንኳ የሀገሬ መሻኢኾች በጨካኞች እየተገደሉና የፍልስጤማውያንም ደም እንቅልፍ ይነሳኛል!!
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
Telegram
Seid Social
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
ፍልስጤማዊያን የሚጨፈጨፉት በእስራኤል ነው
ሱዳናዊያን እያለቁ ያሉት ደግሞ በገዛ ልጆቻቼው ነው።
ደጉ የሱዳን ህዝብ እንደት ያለ መከራ እንደት ያለ የቀን ጨለማ ላይ መሰላችሁ። ያ እንግዳ ተቀባይና ሆደ ባሻ የባለ መልካም ለዛ ህዝብ አሁን ላይ በየቦታው እየረገፈ ይገኛል።
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት እስካሁን ከ 62,000 በላይ ሱዳናዊያን አልቀዋል። በርካቶች ከተሞቻቼው ወድመው ቤታቸው ተቃጥሎ ለረሀብና እርዛት ተጋልጠዋል። ቸሩ የሱዳን ህዝብ በረሀብ እያለቀ ነው።
አለም የረሳው ይህ በሁለቱ ባለስልጣናት መካከል ለስልጣን የሚደረገው ጦርነት እጅግ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሱዳንን እያወደማት ነው።
በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይልና በሱዳን ጦር መካከል የሚደረገው መተላለቅ ቀጥሏል።
በሙሀመድ ሀምዳን ዳጌሎ የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ካርቱምን ተቆጣጥሮ ያለ ሲሆን የሱዳን ጦር ደግሞ ኦምድሩማንን ይዞ በህዝቡ ላይ መአት እያፈሉ ቀጥለዋል። እነ ኢማራትም በሱዳን ህዝብ ስቃይ ላይ ነዳጅ ማርከፍከፋቸውን ቀጥለዋል።

የእስራኤል የአስክሬን ምርመራ እንዳረጋገጠው የህያ ሲንዋር ሸሂድ ከመሆኑ በፊት ለ 72 ሰአታት ምንም አይነት ምግብ አልቀመሰም ነበር። በባዶ ሆዱ በረሀብ አንጀቱ ሲታገል ቆይቶ አንጀቱ እንደታጠፈ ይህችን የግፈኞች አለም ተሰናበተ ።
አይ የህያ ያንተ ነገር የእግር አሳት ሆነብን 😢
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
አይ የህያ ያንተ ነገር የእግር አሳት ሆነብን 😢
ቴሌግራም
👉 www.tgoop.com/Seidsocial
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ከኔ ውጭ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያጋራችሁ የሚችል የለም!እናም ይህን ትልቅ መልእክት ብታጋሩት የብዙዎችን አመለካከት መቀየር ትችላላችሁ።
ሰይድ ሀሰን ነስረላህ ስለ እናታችን አኢሻና ከፊል ሶሀቦችን ስለመሳደብ ያለውን ተመልከቱ
"አንድ ሺአ የሆነ ሰውየ ግና በኛ በሺአዎች ዘንድ እውቅናም ቅቡልነትም የሌለው ሰው በእንግሊዝ ለንደን ሆኖ ባደረገው ንግግር በሙእሚኖች እናት በሰይዳችን አኢሻ እና በከፊል የነብያትን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶሀቦች ላይ አስከፊ ንግግር ተናገረ።አላህም የነብያትችን ባለቤትና ሶሀቦችን ስራቸውን ይውደድላቸውና!
በዚህ ጊዜ ፈተናን በማሰራጨት የተሰማሩት ከአረብ የሆኑ ከፋፋዮች ይህንን የብልግና ንግግር በማሰራጨት በማጓጓን ተጠመዱ።ፊትናንም ቀሰቀሷት።
ይህንን የሰሙት ኢማም ኻምኒኢም በዚህ ጉዳይ ላይ ፈትዋ ሰጡ "የነብያችንን ሶለሏሁ አለይሂ ወአላ አሊሂ ወሰለም ባለቤቶችን ክብር መንካት በጥብቅ የተከለከለ ነው።የነብያቶችን ባለቤቶች ማነወር በጥቅብ የተከለከለ ነው በተለይም የሩሱሎች ሁሉ በላጭ የሆኑትን የውዱን ታላቁን ነብይ ቤለቤት ማነወር- እጅግ በጣም ውጉዝ ነው! እንደት ያለ አስከፊ ፈተና!
በአጠቃላይ ኢራንም መሪዋም መንግስቷም ሆነ ህዝቡ በፅኑ የሚያረጋግጡት ነገር "አንድ ሙስሊም በተሳሳተ ጊዜ ሙስሊሞች በሙሉ የተሳሳቱ ናቸው ብላችሁ አትውሰዱ!
ከሺአ የሆነ ሰው ሲሳሳትና መጥፎ ሲያደርግ መላው ሺአ የተሳሳተ ነው ብላችሁ አትደምድሙ!
ከሱኒ የሆነ ሰው ሲሳሳትም ሱኒዎች በሙሉ ስህተት ላይ ናቸው ብላችሁ አትደምድሙ!
ለምንድነው አሜሪካና አጋሮቿ ባዘጋጁልን የፈተና ወጥመድ ውስጥ በሁለት እግሮቻችን እየሮጥን ዘለን የምንገባው?"
እንግድህ ይህ የነ ሰይድ ሀሰን ነስረሏህ የነ ኢማም አያቱሏህ ኻምንኢ አቋም ነው። በህይወታቸው ከዚህ የተለየ ነገርም ተናግረውም አስተምረውም አያውቁም።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህን የሂዝቡላህን ቃሌአቀባይ ንግግር ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ። ንግግሩ በጣም አብሰከሰከኝ😢
" ያ የህያ አንተ የህያ ሆይ ኪታብህን በሀይል ያዘው በያዝከው በትርም የጠላትህን ጦር ምታው ይበታተናልና!
እኛ ጋር የሚጋደደለው ሩሀችን የሩሀችን እንጥፍጣፊ ጭምር ነው።
ያ የህያ ሰላም ባንተ ላይ በወንድምህ በኢስማኢልም ላይ ይሁን !
ሰላም ባንተ ላይ ይሁን! ሙተህም እንደት ነው የምታምረው 😢
በህይወትም ሳለህ ሀይልህ እንደት ያለ ትልቅ ነበር!!!
ጀግና ሆነህ ኖርክ የማይጠፋ ታሪክም ሆነህ አለፍክ!!!
የሀቅ ባለቤቶች ስለባጢል ዝም ባሉ ጊዜ የባጢል ባለቤቶች ሀቅ ላይ እንዳሉ አሰቡ......"
እያለ ይቀጥላል። በሳኡዲ አረቢያ መገናኛ ብዙሀን በአሻባሪነት የተፈረጁትን ሙጃሂዶቹን አስመልክቶ ነው የሂዝቡላሁ ቃል አቀባይ ይህንን መግለጫ የሰጡት። የሚዲያዎቹን ንፍቅና ኻኢንነት እያንገበገባቸው ነው ቃል አቀባዩ ይህንን ያሉት።
ወዳጅና ጠላትን እንደ ክፉ ጊዜ የሚለይ የለምና አበጥሮ ለየልን። ጠላት ተብለን የተነገርነው ስለወንድምነት የህይወትን መስዋዕትነት ሲከፍሉ ወዳጆች ያልናቸው ከድተው አሳልፈው ሰጡን!
ያ የህያ ሰላሙን አለይከ ወአላ ኢስማኢል 😢

ይህች ራቁቷን የምታይዋት ሴት በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ነው ራቁቷን የወጣቺው።
ይህም ምእራባውያን በኢራን ላይ የከፈቱት ሁለገብ ጦርነት አካል ነው።
ኢራን ካለ ሂጃብ በፍፁም መንቀሳቀስ የማይቻልባት ሀገር ብትሆንም ይህንን የኢራንን የሼሪአ ህግ ለመጣስ በምእራባውያን ዘዋሪነት የሚመራ በርካታ ተቃውሞና ትግል ተደርጓል። ለምን ከተባለ ራቁቱን የሚሄድ በሞራል የነቀዘ ትውልድ ለመፍጠር።
የኢራን ፀጥታ ሀይል ራቁቷን የወጣቺውን ሴት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ ይገኛል።

በጋዛዊያን ላይ የተደረገውን የዘር ማጥፋት Genocide የመራው ዮአቭ ጋላንት ከሰልጣኑ ተባሯል።
ጋላንት ከሌላኛው የዘርማጥፋት መሪ ከኔታኒያሁ ጋር አልጣጣም ከማለት አልፎ የለየለት ፀብ ውስጥ በመግባታቸው ነው ኔታኒያሁ ጋላንትን ከመከላከያ ሚኒስትርነቱ ያባረረው።
ጋላንት የተኩስ አቁም ይደረግ የእስራኤል ልጆች በየጦር ሜዳው እየረገፉ ነው በዚህ ከቀጠለ ታጋቾችም በህይወት አይመለሱም ጦርነቱ ካልቆመ እስራኤል ትከስራለች" የሚል ሙግት ሲያደርግ የነበረ ሲሆን ጦርነቱ እንዲቆም በፍፁም የማይፈልገውና ካለጦርነት ስልጣን ላይ መቆየት የማይችለው ኔታኒያሁ ጋላንትን በዚህ አቋሙ አሰናብቶታል።
ጋላንት ለፍልስጤማዊያንን " Human animals ወይንም የሰው እንሰሳቶች " በሚለው አስከፊ አስፀያፊና የዘረኝነት ንግግሩ ይታወቃል።

ደራ ማን እና ምን እንደተገደለ አልተሰማም እንደ?
ደራ ላይ ሰሞኑን የተገደሉትን ሸህ መሐመድመኪን እና የሳቸው የቤተሰብ አባላት የሆኑ 12 ሰዎች ሞት በፌስ ቡክ እንደተራ ወሬ ሰምተን ዝም እንድንል አላስቻለንም። ማን እና ምን እንደተገደለ ለማብራራት ቀድሩ ባይኖረንም ትንሽ በምናዉቃት ገለጥለጥ አድርገን አውዱን እና ትርጉሙን ላለማንሳት ራሳችንን የምንቆጥብለት ነገ መኖሩን እርግጠኛ አንሆንም።
አዎን በኢትዮጵያ ምድር የምትፈስ እያንዳንዷ የደም ጠብታ፣ የሚገደል እያንዳንዱ ግለሰብ፣ የሚፈናቀል፣ የሚሰደድ፣ ...ኢትዮጵያዊ ሁኔታ ለመሸከም የሚከብድ የውስጥ ቁስል .... እየሰሙ እና እያዩ ለመኖር ባላዩ ማለፍን፣ እራስን መሸወድን፣ ...መለማመድ ይጠይቃል። የሰሞኑ የደራ ግድያም በዚሁ አውድ ውስጥ የተፈጸመ መሆኑ ሳይዘነጋ ደረጃው እና ትርጉሙ ግን እጅግ በጣም ያበሳጫል፣ ያሳስባል ከዚያም ሲያልፍ ተስፋ ያስቆርጣል።
ደራ ለበርካታ አመታት ሲወረድ ሲዋረድ የመጣ ትልቅ ሀሪማ እና የእውቀት ማዕከል ነው። ሀሪማው የተመሰረተው በእውቁ ሙሁር ሀጅ አህመድ ደራ ነው። ሀጅ አህመድ ደራ በኢትዮጵያ የእስልምና አስተምህሮ ታሪክ ውስጥ በርካታ ሙሁራንን ያፈሩ በስነ_ህግ፣ በስነ_ፈለክ፣ በቋንቋ፣ በስነ_ግጥም፣ በቁርዓን ማብራሪያ፣ በታሪክ፣ ወዘተ እጅግ በጣም የበቁ፣ ህይወታቸውን ለእውቀት አሳልፈው የሰጡ የግዙፍ ስብዕና ባለቤት ነበሩ። እሳቸው ጋር ለመማር ከጎጃም፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከሸዋ፣ ከጅማ፣ ከሀረር፣ አርሲ እና ባሌ የመሳሰሉ አካባቢዎች በርካቶች የሚሰበሰቡበት ታላቅ የትምህርት ማዕከል መገንባት የቻሉ አባትም ነበሩ።
ከመማር ማስተማር በተጨማሪ 48 ያክል በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያዘጋጇቸው ህትመት ያላያቸው መጽሀፍት ደራሲም ጭምር ነበሩ። በኋለኛው እድሚያቸው በጀመሩት የመንዙማ ዘርፍም እጅግ በጣም ተወዳጁን “ሶላቱ ረቢ አለይኩም ሰላሙ(2) ሙስጦፋ ነቢ የሞላው ኢማሙ” የሚለውን ጨምሮ የበርካታ ግጥም እና ዜማ ደራሲም የነበሩ ታላቅ አባት ነብሩ። 1957 ቤት ያለዉን ከንዘል መድፉን የሚባለውን የግጥም መጽሀፍ ጨምሮ በርካታ የአጀም ግጥሞቻቸውም ሰዉየዉን አንቱ ከተባሉ የአማርኛ ገጣሚዎች ተርታ የሚያሰልፉ ስራዎች ባለቤት ያደርጋቸዋል።
ከስነ_ምግባር እና አደብ አንጻር ለኛ ዘመን ሰው ሊገባ በማይችል ደረጃ ራስን የመግራት፣ የሰዎችን ሀቅ የማክበር እና የመጠንቀቅ፣ መተናነስ፣ ምላስን በበጎ ንግግር መግራት፣ ልግስና እና ድፍረት በበቃኝ የተጫወተባቸው ታላቅ አባት የነብሩ ናቸው። ሀጅ አህመድ ደራ በነበራቸው በጣም ሰፊ ተቀባይነት ሀይማኖት እና ብሄር ሳይለይ የቀጠናው የመረጋገት እና የእርቅ ምሶሱ የነበሩ ግዙፍ ሰውም ነበሩ። በማስተማር ከመባተላቸው በተጨማሪ መንዙማን ዘግይተው የጀመሩት ለስነ_ምግባር ከነበራቸው ከፍተና ቦታ በተለይ ደግሞ ዲቤ መደብደብን ከስነ_ምግባር (በተለይ ሀያዕ) ጋር አብሮ አይሄድም በሚል እንደነበረ የሚነገርልቸው እና ሰው በሙሉ አይኑ ለማየት የሚያፍራቸው አሊም (ምሁር)፣ አቢድ (በአምልኮ የሚተጉ)፣ ጸሀፊ እና የማህበረሰብ ምልክት ነበሩ።
በጊዚያቸው የታፈሩ እና የተከበሩ ከመሆናቸው ጋር ያለምንም ልዩነት ሌላው ቀርቶ ልጅ፣ አባት፣ ወንዲምን ጨምሮ የቅርብ ቤተሰቡ የተገደለበትን ሰው ደረሳ ልከው እሳቸው ጋር እንዲመጣ አስደርገው ከገዳይ ጋር የሚያስማሙ፣ መንግስት እና ሽፍታን የሚያስታርቁ፣ ጥፋተኛ ጥፋቱን አምኖ ከቅጣት ለማምለጥ የሚከለልባቸው እና መንግስትን ጨምሮ ሁሉም አካላት ከተግሳጣቸው በፍጹም የማያፈነግጡ የነበሩ “ለአባባ እነግርብሀለሁኝ” የሚባሉ ሰው ነበሩ።
ሀጅ አህመድ ደራ በራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለዚህ ህዝብ አንገትን ቀና ያደረጉ ልጆችንም ወልደው ያለፉ ታላቅ አባት ናቸው። የግብጹን አዝሀር አፉን ያስያዙት፣ በሀበሻ ዛዉያዎች ተምረው በሸይኸል አዝሀር ጭምር “መውላና ሰይድ” የተባሉት፣ ሀረምን የናኙበት፣ አዲስ አበባ ላይ ለስንቱ መመራት ምክንያት የሆኑት እና ስንቱን ያስተማሩት ሀጅ ሙሀመድ ወሌን ጨምሮ ሌሎችንም አሊሞች የተኩልን ትልቁ ሰውም ነበሩ።
የዚህ የበርካታ አሻርዎች ባለቤት የሆነው የእውቀት ማዕከል እና ሀሪማ ሶስተኛ ተተኪ የሆኑት ወጣቱ ሸህ መሐመድመኪን ታገቱ ሲባል ጆሮየን ማመን ነበር ያቃተኝ። ሀይማኖት ሳይለይ “ሸሆቹ በዚህ ሄዱ” እያለ ቀና ብሎ ለማየት የሚያፍር እና አንዳንድ ጊዜም “ድንበር ያለፈ” አክብሮት የሚሰጥ ማህበረሰብ ውስጥ የዚህ ታላቅ ማዕከል ተተኪ፣ አስተማሪ እና የማህበረስብ መሪ ከኢልም ማዕከላቸው ላይ እንደ ፍየል ግልገል ሲታገቱ፣ ታግተውም 2 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባቸው ቤተሰቦቻቸው ለመሙላት ሲሯሯጡ መንግስትም፣ መጅሊስም፣ ብሄርተኛም፣ አክቲቪስቱም፣ ባልሰማ ባላየ ማለፉ ሳያንስ ተገደሉ ሲሰማ ወሸኔ ለማለት ቢያንስ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው አካላት ድፍረት ሲያጡ እንደት አድርገን ዝም እንበል፣ በምን ኡዙር እንስጣቸው?
በየደረጃው ላሉ የመንግስት አካላት፣ ለኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ ለሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ለ ሁሉም የመገናና ብዙሀን ድርጅቶች፣ ፣ በሁሉም ጎራ ለተሰለፉ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ በአሜሪካ ኤምባሲ፣ ለአውሮፓ ህብረት ተወካዎች፣
ደራ ላይ የታገተው እና የተገደለው አብሮነት፣ ሽምግልና፣ እውቀት እና ታሪክ ነው። ደራ ላይ የተገደለው ከከተማ ውጥረት እና ግርግር፣ ከፖለቲካ እና ስግብግብነት ርቆ ማህበረሰቡን ማገልገልን ግብ ያደረገ ስብዕና ነው፣ ደራ ላይ የታገተው በሀገራችን የማይተካ የታሪክ አሻራ ያሳረፈው የሀጅ ደራ ቤተሰብ፣ የሀጅ ሙሀመድ ወሌ ቤተሰብ ነው፣ ደራ ላይ የተገደለው ጽንፈኝነትን የተጠየፈ፣ የማህበረሰብ መስተጋብርን ለማስቀጠል የራሱን ምቾት የተወ፣ ከሀገር ካስማዎች መካከል አንዱ የሆነ ታላቅ ስብዕና ነው፣ ደራ ላይ የተገደለው የሀገር ድር ማገር ነው። የዚህም ትርጉሙ የማህበረሰብ እሴት ትርጉም የለውም፣ ህዝብን እንደ ህዝብ የማይነካውን ነክተን አሳየናችሁ ምን ታመጣላችሁ እንደ ማለት ነው።
©Kamil Abdu