Telegram Web
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን
#ረመዳን_የጅማዐና🤩
☎️0952999606 ይደውሉ 🙌
Telegram acc @Its_aymu
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን
#ረመዳን_የጅማዐና🤩
☎️0952999606 ይደውሉ 🙌
Telegram acc @Its_aymu
ወንጀል ስትሰራ....
ሸይጣን ምነው ይሄን ሰው
ወንጀል ባላሳራሁት
የምልልህ አይነት ሰው ሁን!
ምክንያቱም አንተ ቶሎ ተፀፅተህ
ወደ አላህ ስትመለስ...
እሱ ባንተ መመለስ ይፀፀታልና!

@Meba56
Forwarded from ABDUREZAQ AQIB |AM| (A M)
#ምሽት_3 ሰዓት_ላይ ይጠብቁን 😍😍

#ያ_ሸምሰል_ዓለም 💚#ያ_ገውሰል_ኢባዴ😍

የሀገራችን እንቁ🇪🇹🇪🇹 እና ስመገናናው ዛኪር🌟🌟
ከ70 አመታት በላይ በመንዙማ የኖሩት፣በቀጥበሬው
ሰይድ አቡል ጀበል #ቡራቅ ተብለው የተሰየሙትና
የተዘየኑት💛።በሰይድ ፋሪስ #ጧውሰል_ሐድራ
የተባሉት🔥።ነፍስን ጥግ ድረስ የማላጋት ሀይል ደራርበው የለበሱት።የመደድ አባት🔥የጉራጌው ሙሽራ የመስቃኑ እንቁ።ተአምር ባጀበው ድምፃቸው ብዙ ትዝታዎችን ቀስቃሽ ፤እነሆ በ84 አመታቸው ጉድ ሊያሰኙን።#ያ_ሸምሰል_ዓለም ''እንዳንተ የለም'' እና ''#ያገውሰል_ኢባዴ'' በተሰኙ መንዙማዎች #ሸይኽ_አህመድ_ቡራቅ ሸይኽ ኢብራሂም ዳግም ተመልሰዋል ከወጣቱ #ማዲሕ_አብዱረዛቅ_አቂብ ጋር ድንቅ መንዙማ።በእራሳቸው ዩትዩብ ቻናል ለእናንተ ይዘው መተዋል።


#➤ሼር #➤ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋችሁ።


ዩትዩብ 👇
https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z
https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z

ፌስቡክ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=100083413537198
___
Share Share Share Share Share Share Share
የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ
#እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ።

ኢድ_ሙባረክ 🌙

🌕🌕
@Meba56🌕🌕
🌕🌕
@Meba56🌕🌕
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!!

@alahu_akber1
'
ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ...
የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !!

@alahu_akber1
Mret chamawoc alugh

Ye turk ekawoc

Kuter alew bflgacut

🔊0944290640
@Meba65. Tg
May you have a happy Eid." "May God almighty accept all your sacrifices and reward you with a life that is full of cheers and successes. A heartiest Eid al-Adha Mubarak to you!"

‏لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَ
‏ ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ❤️
አንተ በራስህ ህይወት ላይ መሪ የማትሆን ከሆን በሌሎች ህይወት ላይ ተከታይ ትሆናለህ።

ምን ማለት መሰለህ፤ አንተ የህይወት አላማህን አስቀምጠህ ፤ ያንን አላማህን ለማሳካት አቅድ አውጥተህ ፤እና ሙሉ ትኩረትህን በአላማህን ላይ አድርገህ የማትንቀሳቀስ ከሆን የሌሎች አላማ አሰፈፃሚ ነው የምትሆነው።

ለምን እንደምትኖር ካላወክ ያገኘኸውን ትኖራለህ። ምን እንደምትሰራ እቅድ ካላወጣህ ያገኘኸውን ትሰራለህ። ይህ አይነቱ ባህሪህ ለሌሎች መጠቀሚያ እንድትሆን ያደርግሃል።

አንተም መጠቀሚያ ላለመሆን እራስህን መከላከል አትችልም። እንድህ አይነት ህይወት ከኖርክ በመጨረሻዎቹ የእድሜህ አመታት የምታተርፈው ብቸኛው ነገር ፀፀት ነው።

ስለዚህ ውዶቼ ነቃ እንበል
ረቢዕ ማለት ደግ ነው❤️❤️
የአህባቦቹ ሰርግ ነው❤️❤️

የመዲናዉ የሀዲስ አዋቂ ዶ/ር ሙሀመድ ኢብን አልዐለዊ በመካና በመዲና ለዘመናት የቆየዉንና እስከአሁንም በቤተሰባቸዉ የቀጠለዉን የታላቁን ነብይ የአሽረፈልኸልቅ የመዉሊድ ክብረበአል
አፈጻጸምን ሲገልጹ እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ደስታና ብርታት በሚሰማን በየትኛዉም ቀንና አጋጣሚ የነብዩንﷺ መዉሊድ እናስባለን… በርሳቸዉ የመወለድ ጸጋ እንደሰታለን…ይህ መደሰታችን ሰኞ ቀንና በተወለዱበት በወርሀ ረቢዐል አወል መጠኑ ይጨምራል❤️… ጤነኛ አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ‹በኢስራእና በሚዕራጅ ባለቤት ለምን ትደሰታላችሁ?›› ብሎ ሊጠይቀን አይችልም፡!!!!ይህ ጥያቄ በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በነብዩ ሙሀመድﷺመልዕክተኛነት ከመሰከረ ሙስሊም አንደበት ሊወጣ ይችላልን? እርባናቢስ ጥያቄ ስለሆነ መልስ አያሻዉም፡፡ ቢሆንም፡ ‹ሙእሚን ስለሆንኩ ነብዩንﷺ እወዳለሁ ፤ ስለወደድኳቸዉ በርሳቸዉ እደሰታለሁ፤ ደስታዬንም
ዘወትር እገልጻለሁ›ካልኩ በቂ ነዉ፡፡››
ይላሉ🥰🥰❤️

የሀገራችንን የመዉሊድ ሂደት ስናጠና ከላይ ሸኽ አልዐለዊ ከሰጡት ገለጻ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የነብዩﷺ ልደት በሳምንታዊ፣በወርሀዊ ወይም በቀናት ዑደት ዓመቱን ሙሉ ይታሰባል፡፡ ሆኖም በረቢዐል አወል ይህ ደሰታ ይጨምራል፡፡ ከወሩ ዉስጥ ከ9-12 ባሉት ቀናት ደግሞ
እርሳቸዉን የማሰቡና ገድላቸዉን በጋራ እያወሱ የመመሰጡ መጠን ይበልጥ ያይላል፡፡
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በየትኛዉም የዓመቱ ቀን ድሆችን ደግሶ የማብላቱ ክንዉን መዉሊድ ይባላል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ሶደቃዎች ላይ ምንጊዜም የነብያችንﷺ ገድል ይነበባል፡፡ በርሳቸዉ ላይ በብዛት ሶለዋት ይወረዳል፡፡ እርሳቸዉን የሚያወድሱና የሚያሞግሱ መንዙማዎች ምንጊዜም ይደመጣሉ፡፡ በዋነኛነት በእዉቁ ዓሊም በአህመደ ዳኒ (ዳንዩል
አወል) የተደራጀዉ ‹‹ራምሳ› እና ‹ተራ መንዙማ› የተሰኘ ሙሉ ዝግጅት ይቀርባል፡፡ ይህ የመዉሊድ ሂደት በሌሎችም የሀገራችን ክፍሎች የተለመደ ነዉ፡፡
ስለዚህ መዉሊድን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚከናወን ሂደት አድርጎ ማሰብ ስህተት ነዉ።

እንኳን ለቆንጅየው ለምርጡ ለጣፋጩ ነብዬ አለይሂ ሰላት ወሰላም ዊላዳ ወር ረቢዑል አወል አደረሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

#ትንሹ አሚር

❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️🀄️ሉን!
🍀🍀🍀
👇👇👇
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️
{ የቃጥባሬ ኮፍያ } የኮፍዮች አውራ !
~> አረንጓዴ ,ቢጫ , ቀዩ - ኢትዮጵያን ለማሳየት ነው።
~> ክብ መሆኑ - የኢስላምን ምሉዕነት ለማሳየት ነው ።
~> ከጎን በአራት አቅጣጫ መቀመጡ - አራቱን መዝሃቦች ለመወከል ነው ።
~> ከላይ አናት ላይ ያለው - ሰይዱና ነብዩ ሙሐመድን ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
ለመጠቆም ነው ።
~> ወይም አምስቱም በጠቅላላ አምስት አውቃት ሶላቶችን ለማመላከት ነው ።
( በአጠቃላይ ኢስላም በሃበሻ ማሳያ ነው )
በወቅቱ በነበረው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ መገለል , የአሞራ ሀገር ዋርካ የእስላም
ሀገር መካ , በሚዜምበት ጊዜ ፣ የእስልምና ምልክት አድርጎ በአዲስ አበባ ይሁን
በሌሎች ቦታዎች መንቀሳቀስ ኩነኔ , ሲብስም እስከ ቅጣት የሚያደርስ ወንጀል
በነበረበት ጊዜ , በሕዝብ መሃል ልዩ ሰው ተገኝተው ኖሮ በዚህች ቀላል በምትመሰል
ቅሉ ከባድ ሥራ << እኛ ሙስሊሞችም ነን ኢትዮጵያዊም ነን >> በማለት ጀግንነታቸው
እና ሂክማቸውን ተጠቅመው ሙስሊሙ በኩራት መለዮውን ተጎናጽፎ እንዲንቀሳቀስ
አስችለውታል ።
በሌላ በኩል ደግሞ በሁለቱ ተቃራኒ ሃይማኖቶች መካከል የነበረውን የመለዮ
መመሳሰል በግዞት ታስረው በነበሩበት ወቅት አስተውለው እነዚህን ከላይ
የዘረዘርናቸውን ምልክቶች አክለውበት ሌሎች ወገኖች << ኧረ ጉድ ይሄ ነገር
የሙስሊሞች ነው እንዴ>> የሙስሊሙ እና የሙስሊሙ ብቻ መለዮ ሆነው እንዲዘልቁ አስችሏቸዋል አላመተል ሱፍይ ነው ! በአጠቃላይ በጀግኖቹ እና ጥበበኞቹ [[[ ሰይድ ሸይህ ዒሳ አል
ቃጥባሬ (ቀ. ሲ)]]] የተበረከተች የሐበሻ ሙስሊሞች መለዮ ነው ።
ያላችሁ እሰየው የሌላችሁ ግን ቶሎ ሸምታችሁ ይህን በሙዚየም መጎብኘት የነበረበትን
ታሪካዊ ቅርስ እቤትዎ ያኑሯት አንዳንዴ ሲነሽጣችሁም ለጁምአ እና ለመውሊድ በሀያእ
ተጎናጽፋችሁ ሱናውን ሀይ ማድረግ ነው ።
🍀 ለይለቱል ጁመዕ 🍀🍀

🦋ሠይደልዉጁድንﷺ በሕልም የማየት እድል የሚገጥማቸው ሙሒቦች..ውዱዕ አድርጎ መተኛት የዘወትር ልምዳቸው ያደረጉት መሆናቸው ይነገራል።
ይሄንን እድል ማግኘት የሚሻ ወዳጅ፣ውጫዊ አካሉ በውዱዕ..ውስጣዊ ማንነቱ ቀልቡን ደግሞ በፍቅር መፅዳት ይኖርበታል❞🩵 አሉ።

ኢማም አል-ጘዛሊ❨ረሂመሁሏህ❩

📿 ኸሚስዬ 📿
🦋በየትኛውም ሁኔታ ላይ ልሁን በሰይደልዉጁድ ﷺْ ላይ ሶለዋት ማብዛት እወዳለሁ..በተለይ የጁሙዐህ ቀኑን እና ሌሊቱ ላይ በጣም ብዝቼ እወዳለሁ🩵❞አሉ።

🦋 ሠይዲ ኢማም አል ሻፊዒይ ❮ረሂመሁሏህ❯🦋

اللهم صل علي سيدنا محمد الناصر المنصور صﻻة تنصرنا بها بما نصرت به الرسول وتحفظنا بها بما حفظت به الرسول وعلي آله وصحبه وجميع الانبياء والمرسلين كلما ذكرك وذكره الذاكرون وغفل عن ذكرك وذكره الغافلون
.. ومن تكن برسول الله نصرته إن تلقه الاسد في اجامها تجم نستنصر الله نستحفظه نستودعه ..
#صلوا_عليه_وسلموا_تسليم telku jjw

#ትንሹ አሚር
☞የሰው ልጅ ካንተ ሚፈልገውን
ሁሉ ብታደርግለት አይወድልህም
ሌላ እንድትጨምርለት ይጠይቃል..

❥ አላህ ካንተ ሚፈልገውን ትንሽም
ብትሆን ከሰራህ ወዶልህ
ጀነትም ያስገባሃል

@Meba56
#Join
@Meba56

#An_Sebet😍
'
ሁሉም ፊቱን ባዞረብህና በተወህ ጊዜ፤
በደከመህና ጭንቀት በበረታብህ ወቅት፤
ወዳጄ ያልከው ሲከዳህ፤ ጓደኛዬ ያልከው ሲርቅህ፤
ዘመዴ ያልከው ሲረሳህ፤
እርሱ አላህ ግን መቼም አይረሳህም!

i۞ ۚ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّ
❝ ጌታህም ረሺ አይደለም❞

@Meba56
2025/01/19 02:42:56
Back to Top
HTML Embed Code: