ትንሽ ማስታወሻ
የዛሬ ማንነታችን የትላንትና ውሎዋችን ውጤት ነው።
ስር ሳይኖረው የተዘራ ሲቀነጠስ እንጂ ፍሬ ሲያፈራ አላየንም ።
አፈር ላይ የዋለ ገላ ሽቶ ሽቶ እንደማይለው ሁሉ
መራመድን ትቶ መዝለልን የሚያለማምድ ጓደኛ ነገ ድልድይን አያሻግርም።
እናስተውል
Afdel
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★

እውነተኛ ፍቅር እንዲኖር
በማፍቀር ና መፈቀር መሀል አንድ ጥበብ ያለው ሞኝ ያስፈልጋል ።
መቻቻልን የሚያውቅ
መደማመጥን የሚያስቀድም
ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልብን የታደለ ሰው ይቅርታን ሲያውቅ
ያኔ ሲባጎ ገመድ ይሆናል
በሶስት የተገመደ ገመድ ደሞ አይበጠስም።
ዳር ና ዳር ባልና ሚስት ሲሆኑ
መሀለኛው አላህዬ ነው።
የዛኔ ትዳር ይጠነክራል
ቤት ያለ ምሰሶ ምን ትርጉም
አላህም ያልተገኘበት ትዳር እንደዛው ነው።

የጁሙዐእለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በሰይደልዉጁድ ❤ ﷺ ላይ ሶለዋት የማውረጃ ቀን ነው።
ሰይደልዉጁድ🩵 ﷺ
❝😊በጁሙዐ ቀንና በጁሙዐ ለሊት በኔ ላይ ሶለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሶለዋትን ላወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል❞❤ ብለውናል። ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም😊
ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ❤ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ
حسنه الألباني في تخريج مشكاة المصابيح 📗
አሏህ ከተጠቀሙት ይደብልቀንማ🤲
❤اللَّهُـــمَّ صَـــلِّ وسلم وبارك عَلَــــى سَيِّدِنَا مُحَمَّــــدٍ❤️ عَبْدِكَ ونبِيگ وَرَسُــــولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّـــيِّ ❤️وَعَلَـــى آلِهِ وَصَــــحْبِهِ وَسَلِّــــمْ❤️ تَسْلِيماً بِقَدْرِ عَظَـــمَةِ ذَاتِكَ فِي كُـــلِّ وَقْتٍ وَحِينٍ .❤️
🦋✨🦋✨🦋✨🦋✨🦋

Forwarded from جنت إسلامك™
ጥቂት ስለ ሀናን...
ሀናንን ማውቃት መድረሳ ውስጥ እንዲሁም በአማና ጀምዐ ዉስጥ ስትንቀሳቀስ ጀምሮ ነው።ጀምዐ ውስጥ አሉ ከተባሉ አስተባባሪዎች ውስጥ ምትጠቀስ ነበረች።አሁን ላይ በደረሰባት ከባድ የጆሮ ህመም ምክንያት እንደ በፊቱ ተሳተፎዋ መቀጠል ቢያቅታትም አሁንም ድረስ መርዳት ማገዟን አላቆመችም።በጣም ሚሮጥ ሰው ሲቆም ያማል!!
#በጳውሎስ ሆስፒታል በተደረገላት ህክምና መሰረት
⛔ሁለቱም ጇሮዎቿ በነርቭ ችግር ምክንያት መስማት እንደማይችሉ
⛔በዚህም ምክንያት ጆሮዋ በየጊዜው ኢንፌክሽን እየፈጠረ በመሆኑ
⛔የኮክሊያር ኢምፕላንት ዲቫይረስ ተከላ እንደሚያስፈልጋት የነገሩን ሲሆን
⛔ይህም ህክምና አገር ውስጥ እንደሌለና ወደውጭ ሀገር ሄዳ እንድትታከም ነግረውናል
🚫በመሆኑም እህታችን ሀናን ሙሰማ የቲም ልጅ በመሆኗ እና ውጭ ሀገር ሄዳ ለመታከም የተጠየቀችውን 3 ሚልየን 5 መቶ ሺህ ብር ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ ከአላህ በታች ለሰው ደራሹ ሰው ነውና አነሰች ሳትሉ ለአላህ ብላቹ እርዱን እንላለን😭
ቢያንስ አላህ ፊት ስትጠየቁ ምትመልሷት መልስ ትሆናለችና በራህማን ስም አነሰች ሳትሉ ተባበሩ!#ያልቻላችሁ ሼር ማድረግ ቀላል አደለም ባላቹበት ግሩፕ or ቻናል ሼር አርጉ አላህ በጀነት ያበስራችሁ #ሼር
ንግድ ባንክ 1000632691797
አዋሽ 014251483960400
አቢሲኒያ 59484702

🦋✨❝ወደቁርኣን በዐይኖችህ ካየኽ ፅሁፉን ታያለህ
በዐቅልህ ካየኸው እውቀቱን ትመለከታለህ
በልብህ ወደሱ የምታይ ከሆነ ፍቅሩን ታያለህ
በሙሉ ሩህክ የምታየው ከሆነ ጌታህን ታየዋለህ❞✨🦋
🩵جلال الدين الرومي🩵
#አህሉል_ዊርዲ 📿
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
በዐቅልህ ካየኸው እውቀቱን ትመለከታለህ
በልብህ ወደሱ የምታይ ከሆነ ፍቅሩን ታያለህ
በሙሉ ሩህክ የምታየው ከሆነ ጌታህን ታየዋለህ❞✨🦋
🩵جلال الدين الرومي🩵
#አህሉል_ዊርዲ 📿
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
ይገርማል!!!
የሰው ልጅ ከሌላው ፍጥረታት በተለየ መልኩ በማሰብ እና ጉልበቱን በመጠቀም ምድር ላይ ተንቀሳቅሶ የበላይ ሆኖ መኖሩ በራሱ አቅም እና ችሎታ ይመስለዋል!!
ነገር ግን የሚያስብበት አእምሮ የሚሰራበት ጉልበት የሚጠቃቀምበት መጣቀሚያ አላህ ሲያደርግለት ማንኛይቷ ነፍስ ምን እንደምትሰራ ሊፈትናት ነው።ይህንንም አላህ በተከበረ ቃሉ""اللذى خلق الموت والحيات ليبلوكم ايكم احسن عملا وهو العزيز الغفور""
የትኛችሁ ስራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትና ሕይወትን የፈጠረ እርሱም አሸናፊው መሓሪ ነው* በማለት ይነግረናል።
ያለንበት ድሎትም ይሁን የተሸከምነው መከራ የሙከራ መሆኑን ተረድተን ለውጤቱ ቀን ከወዲሁ መዘጋጀት የግድ ይለናል
አላህ ለሚወደው ነገር የተመራን ያድርገን🤲

🦋✨ከአንደሉስ ሙስሊሞች ባህል መካከል አንድ ቤት ውስጥ የአላህን ቃል የሀፈዘች ሴት ካለች ቤቱ ፊለፊት የሚበራ ፋኖስ ይደረጋል..✨🦋
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
❝❤ጂብሪል መጥቶ አበሰረኝ 😊...አሏህ እንዲህ በል ብሎኛል በማለት ነገረኝ፦
❝ባንተ ላይ ሶለዋት ያወረደ እኔም በርሱ ላይ ሶለዋት አወርዳለሁ...ባንተ ላይ ሰላም ያወረደ በርሱ ላይ ሰላም አወርዳለሁ።❞❤😊
❤️ወለላዬ የኔው ነብይ ﷺ ❤️
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
❝ባንተ ላይ ሶለዋት ያወረደ እኔም በርሱ ላይ ሶለዋት አወርዳለሁ...ባንተ ላይ ሰላም ያወረደ በርሱ ላይ ሰላም አወርዳለሁ።❞❤😊
❤️ወለላዬ የኔው ነብይ ﷺ ❤️
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
🦋✨ብትቀማመጣቸው ማትነደምባቸው ሰዎች ✨🦋
«በዱንያም ሆነ በአኺራ ደስታን ማግኘት የከጀለ ሰው ነፍሱን በእነዛ የአሏህ ደጋግ ባሮች ቀልብ ውስጥ ያስገኝ...አሉ።
“እንዴት?”ቢባሉ..ውደዳቸው ይወዱሀል ቀልባቸው አሏህን የሚመለከቱበት ስፍራ ነውና..🌹»
🦋ኢማም አል-ገዛሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ 🦋
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
«በዱንያም ሆነ በአኺራ ደስታን ማግኘት የከጀለ ሰው ነፍሱን በእነዛ የአሏህ ደጋግ ባሮች ቀልብ ውስጥ ያስገኝ...አሉ።
“እንዴት?”ቢባሉ..ውደዳቸው ይወዱሀል ቀልባቸው አሏህን የሚመለከቱበት ስፍራ ነውና..🌹»
🦋ኢማም አል-ገዛሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ 🦋
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
🦋✨ረጀብ✨🦋
❝የወሮች ቁጥር አሏህ ዘንድ በአሏህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው.. ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው.. ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው..በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ❞ ይላል አሏህ በሱረት አት-ተውባህ(36)
🩵ሠይዲ አባ የዚድ አል-በስጧሚይ ቀደሠሏሁ ሲረሁ አሏህ ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ሲል ..❝ በደልማ..በኢባዳ አሏህን መታዘዝ መተው እና አሏህን የሚያስቆጣውን ሥራ መሥራት ነው🩵❞በማለት ትርጓሜ ሠጥተውታል
የአሏህ ደጋግ ባሮች..❝ረጀብ የጥብቅነት ወር ነው.. ሻዕባን የአገልግሎት (ኺድማ) ወር ነው.. ረመዷን የጸጋ ወር ነው🌹❞ይላሉ
አሏህ የረጀብንና የሻዕባንን ወር ይባርክልን🤲
#አህሉል_ዊርዲ…💚

የቀናት መፍጠን እጅግ ያስፈራል፣
ገና ጭንቅላታችን ከትራሳችንን እንዳገናኘን ንጋት ሮጦ ይመጣል ፣
ጁሙዓ አልፎ ሌላው ሲመጣ ከመቼው! ያስብላል።
ሞት በረካ አላቸው የሚባሉትን ትላልቅ ሰዎች እያጨደብን ነው።
ፈተናዎች እንደጥቁር ጨለማ እየተከታተሉ ነው።
ኸይርና ሽሩ ተቀላቅሎ ሰው ለሐላል ሐራም መጨነቅ ትቷል።
መንገድ ይመራሉ ከችግር ያወጣሉ ተብለው የታሰቡ ዑለሞች በዱንያ ጥቅም ተተብትበው ለራስም ሆነ ለሌላው የማይሆኑ ሆነዋል።
ስለ መሬት መንቀጥቀጥ እና እሳተ ገሞራ እየተወራ ሰዉ ያሾፋል፣ ይስቃል።
በዚህ ፋታ በማይሰጡ፣ ግራ በሚያጋቡ ክስተቶች መሃል ሆኖ መልካም መሥራት፣ በዲን ላይ መጽናት ከብረት የመፈጠር ያህልትልቅ አቅም ይጠየቃል ።
አላህ ይሁነን
ነፍሲ ነፍሲ ማለት አሁን ነው።
https://www.tgoop.com/MuhammedSeidAbx

Telegram
ABX
ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!
🦋✨❝ረጀብ በርካታ ምንዳዎች የሚሸመቱበት ጊዜያት ሲኾን ቀጥሎ ያለው የሻዕባን ወር ደግሞ ወንጀሎች የሚሰረዝበት ወር ነው። ረመዳን ተፋዑሉን የምንመለከትበት ወር ነው..❞ይላሉ ዐሪፎቹ..✨🦋
🩵ከሠይዲ ዐብዱልቃዲር አል-ከይላኒይ ከጉንያቸው የተወሰደ🦋
#አህሉል_ዊርዲ…💚
🩵ከሠይዲ ዐብዱልቃዲር አል-ከይላኒይ ከጉንያቸው የተወሰደ🦋
#አህሉል_ዊርዲ…💚
🦋✨የዛሬዋ ለይል- ለይለቱ ረጛኢብ✨🦋
የረጀብን የመጀመሪያ ኸሚስ እና ጁሙዐ የአሏህ ደጋግ ባሮች በስስት ከሚጠብቋቸው ለይሎች አንዷ ናት።
🌹✨ሠይደልዉጁድﷺ የተፀነሡበት ድንቅ ለይል✨🌹
አሏህ በእኛ ፍላጎት እና ሂማ ሳይሆን በራህመቱ ይወፍቀንና የአሏህ ደጋግ ባሮች የሚያደርጉትን
🩵ኢስቲጝፋር
🩵ያ ሃዩ ያ ቀዩም
🩵 ያ ሃፊይ
🩵ሱረቱል ሙናፊቁንን እናብዛ!......
اَعُوْذُ بِاللهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيْمِ
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم
اَلَّلهُمَ اِنِّيْ أَسْتَغْفِرُكَ مِنْ كُلِّ مَا تُبْتُ عَنْهُ اِلَيْكَ ثُمَّ عُدْتُ فِيْهِ، وَأَسْتَغْفِرُكَ مِنْ كُلِّ مَا أَرَدْتُ بِهْ وَجْهَكَ فَخَالَطَنِيْ فِيْهِ مَا لَيْسَ فِيهْ رِضَائُكَ. وَأَسْتَغْفِرُكَ لِلنِّعَمِ الَّتِي تَقَوَّيْتُ بِهَا عَلَى مَعْصِيَّتِكَ، وَأَسْتَغْفِرُكَ مِنَ الذُّنُوْبِ اَلَّتِيْ لَا يَعْلَمُهَا غَيْرُكَ وَلَا يَطَّلِعُ عَلَيْهَا أَحَدٌ سِوَاكَ، وَلَا تَسَعُهَا اِلَا رَحْمَتِكَ، وَلَا تُنْجِيْ مِنْهَا اِلَا مَغْفِرَتُكَ وَحِلْمُكَ. لَا اِلَهَ اِلَا أَنْتَ سُبْحَانَكَ، اِنِيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينْ.
اَلَّلهُمَ اِنِّيْ أَسْتَغْفِرُكَ مِنْ كُلِّ ظُلْمٍ ظَلَمْتُ بِهِ عِبَادِكَ، فَأَيَّمَا عَبْدٍ مِنْ عِبَادِكَ أَوْ أَمَةٍ مِنْ إِمَائِكَ، ظَلَمْتُ فِيْ بَدَنِهِ أَوْ عِرْضِهِ أَوْ مَالِهِ، فَأعْطِهِ مِنْ خَزَائِنِكَ الَّتِيْ لَا تَنْقُصْ. وَأَسْأَلُكَ اَنْ تُكْرِمَنِيْ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيِءٍ. وَلَا تُهِيْنَنِيْ بِعَذَابِكَ وَتُعْطِيَّنِيْ مَا أَسْأَلُكَ فَاِنِيْ حَقِيْقٌ بِرَحْمَتِكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينْ. وَصَلَّى اللهُ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ و عَلَى َآلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينْ. وَلَا حَوْلَه وَلَا قُوَّةَ إِلَا بِاللهِ الْعَلِيِ الْعَظِيْم.
አሏህ ለይሉን ከሚጠቀሙበት ያድርገንማ🤲

سورة الكهف.pdf.pdf
3.7 MB
قَالَ رَسُولُ الله ﷺ : «من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ».
🌹✨ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ❤ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ
#አህሉል_ዊርዲ…💚
🌹✨ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ❤ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ
#አህሉል_ዊርዲ…💚
ነቢዬ ሰውባንን ጎስቆል ብለው አይወተውት ምነው ፊትህ ተቀይሮ አየውት ሰውባኔ አሉት ነቢዬ ሰውባንም ነቢዬ ሆይ እኔ ህመምም በሽታም የለብኝም ነገር ግን እርሶን ባላየዎት ጊዜ እንግድነት ባዶነት ስሜት ተሰማኝ ከዚያም አኼራን ደሞ ባስታወስኩ ጊዜ እርሶ ከአላህ መልዕክተኞች ጋር በከፍታው ቦታ ነው ሚሆኑት እኔ ጀነት ብገባ እንኳን ዝቅ ያለ ቦታ ለይ ነው ምሆነው ጀነት ካልገባው ደሞ ጭራሽ አላዮትም አላቸው 😥 ፍቅር ወላሂ ፍቅር 😥ከዚህ ታላቅ ፍቅር ቡሀላ የጌታችን ንግግር ወረደ
(وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ، وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا)
አላህ ከዕውነተኛ ወዳጆች ያድርገን ❤️
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
(وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ، وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا)
አላህ ከዕውነተኛ ወዳጆች ያድርገን ❤️
✨@Solualenebiiy || ★Islamic Post★
Forwarded from ISLAMIC PROFILE PICTURE (ßᴼSS👑💣)
#ከጌታዬ_እዝነት_ተስፋ_አትቁረጡ 💛
ኡለሞች ቁርኣን ላይ ለሙዕሚኖች በጣም ተስፋን ይሰጣል ብለው የሚያስቀምጡት አያህ የአላህን ገፉርነት በግልፅ ያመለክታል።
۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ [ሱረቱል ዙመር :53] 💛
እንዴት ያለ ውብ አያህ እንደሆነ እኮ ቢስሚላህ 💛... አላህ እዚህ ጋር እያናገረ ያለው በነፍሶቻቸው ላይ ድንበር ያለፉ፤ ሐጢያት ውስጥ የተዘፈቁ ባሮቹን ነው። እንደዛም ሆኖ "ያ አዩሐል ሙዝኒቡን" ማለት እየቻለ "ያ ኢባዲ: ባሮቼ ሆይ!" አለ! ... በቃ እኮ ቀጣይ ምን እንደሚል ሳናነብ እንኳን የውስጥ ሰላማችንን እናገኛለን። "ባሮቼ ሆይ! የሰራሁት ወንጀል ብዙ ነው ጌታዬ አይምረኝም ብላቹ ተስፋ አትቁረጡ! እኔ ሐጢያትን በሙሉ እምራለሁ! ምክንያቱም እኔ አል ገፉር ነኝ! እኔ አል ረሒም ነኝ።" ይለናል ጌታችን 💛
ኢብኑል ቀዩም ራህመቱላህ አለይህ "ለምንድነው ሁል ጊዜ አልገፉርና አልረሒም በሚለው ጥምረት ላይ አል ገፉር ከአልረሒም ቀድሞ የሚመጣው?" ብለው ይጠይቁና እራሳቸው ይመልሳሉ። ምክንያቱም ይላሉ:
"لأن المغفرة سلامة والرحمة غنيمة"
"መግፊራ ሰላም ነው(ከጭንቅ ነፃ ያደርጋል፤ እረፍት ይሰጣል)፤ ራህማ ደግሞ ተጨማሪ ጉርሻ ነው። ተጨማሪ ደስታ ነው።" ይላሉ! አንድ ሰው መጀመሪያ የአላህን ምህረት አግኝቶ ሰላሙን ከመለስ በኃላ ነው የእዝነቱን(የራህማውን) ፍሬ የሚያጣጥመው። ❤️🩹
ስለዚህ እኛ እንዴት የአላህን ምህረት እናግኝ ስንል እርሱ ሐዲሰል ቁድስ ላይ ያስቀመጣቸውን መንገዶች መከተል ነው!
•አንደኛ: "يابن آدم ، إنك ما دعوتني" በማለት የገለፀው! ሐጢያቶቻችን ምንም ያህል ቢገዝፉ እሱንና እሱን ብቻ መጥራት!
•ሁለተኛ: አላህን መጠየቅ!
ورجوتني غفرت لك على ما كان منك ولا أبالي
"ከእኔ ዘንድ እስከጠየቅህ ድረስ ለሰራኸው ድርጊት ይቅር እልሃለሁ! አልቀየምም።" ይላል 🥹
•ሶስተኛው: አላህ ላይ አለማጋራት
"يا ابن آدم ، إنك لو أتيتني بقراب الأرض خطايا ، ثم لقيتني لا تشرك بي شيئا ، لأتيتك بقرابها مغفرة"
"የአደም ልጅ ሆይ! የመሬቱን ያህል የሚተልቅ ኃጢያቶች ጋር ወደኔ ብትመጣና ከዚያም ለእኔ አንድ ሸሪክ ሳተበጅልኝ ፊቴ ከቀረብክ ከወንጀልህ የሚተልቅ ይቅርታ አጎናፅፍሃለሁ።" ይላል ሱብሓነላህ ጌታዬ 💛
አላህ ይህንን ሁሉ እድሎችን አመቻችቶልን የእሱን ምሕረት አለማግኘት ግን ከባድ ኪሳራ ነው። አላህ መሓሪ ጌታ ቢሆንም ምህረት የማያደርግላቸው ሰዎችም አሉ! ረሱለላህ ﷺ በአንድ ሐዲሳቸው ላይ: "አላህ ሁሉንም ሰው ይምራል፤ ማታ የሰራውን እና ጌታው የሸሸገለትን ጠዋት ላይ 'ሙጃሃራ' ከሚያደርግ ሰው በስተቀር።" አሉ ሰሐቦችም "ሙጃሃራ ምንድነው?" ብለው ጠየቁ፤ ሸፊዒም: "አላህ የሸፈነለትን ወንጀል ያለምንም ሀፍረት ግልፅ የሚያወጣ ሰው አሉ።" አላህ ይህንን አይነቱን ሰው አይምርም አሉ! አላህ ይጠብቀን!
የሁሉም ችግር መፍትሔ ደግሞ ኢስቲግፋር ማብዛት ነው! የጌታችንን መግፊራ በተደጋጋሚ መጠየቅ! ረሱሊ ﷺ በአንድ ሀዲሳቸው ላይ ኢስቲግፋር የሚያበዛ ሰው የሚኖረውን ትሩፋት በዚህ መልክ ገልፀውታል:
"አንድ በቋሚነት ኢስቲግፋር የሚል ሰው በተደጋጋሚ ለሰራው ስራ አላህን ምህረት የሚጠይቅ ሰው ከገባበት ድህነትና መከራ አላህ ያላቅቀዋል፤ ሐዘኖቹም ይገረሰሳሉ። በምትኩ ሐብትና ደስታን ያጎናፅፈዋል! ባላሰበው በኩልና ሁኔታዎች አላህ ሪዝቁን ያፈስበታል፤ መንፈሳዊ ፅናትንም ይለግሰዋል።" ይላሉ! 💛... የአላህን ምህረት መከጀል የእርሱን ምህረት ከማስገኘት ያለፈ አያሌ በረከቶች አሉት! አላህ ያስረዳና
اللهم اغفر لي ذنبي كله دقه وجله وأوله وآخره وعلانيته وسره
#የረጀብ_ሐሳቦች 💛