Telegram Web
👉ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _25ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️
📆 ቅዳሜ ግንቦት 10/2016
🕗9:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
👉የጨዋታ ቀን
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _25ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️
📆 ቅዳሜ ግንቦት 10/2016
🕗9:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
ጨዋታው ተጀምሯል !

01' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በረከት ወልዴ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል
ጨዋታው እንደቀጠለ ነው

20' ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና
👉 የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️
⚽️በረከት ወልዴ 18'

📆 ቅዳሜ ግንቦት 10/2016
🕗9:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
👉ጨዋታው ተጠናቀቀ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _25ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️
⚽️በረከት ወልዴ 18'

📆 ቅዳሜ ግንቦት 10/2016
🕗9:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
👉የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
⚽️ ሲዳማ ቡና 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ቅዳሜ ግንቦት 17/2016
🕗12:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ጨዋታው በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _26ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ሲዳማ ቡና 0 - 1ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አማኑኤል ኤርቦ 77'

📆 ቅዳሜ ግንቦት 17/2016
🕗12:00
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
ነገ ጨዋታ ቀን ነው
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _27ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League
⚽️ ድሬደዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
📆 አርብ ሰኔ 7/2016
🕗12:00
💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ
ነገ የጨዋታ ቀን ነው
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _29ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League
⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ⚽️
📆 ቅዳሜ ሰኔ 22/2016
🕗12:00
💛❤️ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
ጨዋታው ተጠናቀቀ .......

 👉 ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ኢትዮጵያ ቡና 

  ⚽️ፍሪምፖንግ ክዋሜ45+2 | መሀመድ ኑር 16'

💛❤️ ምንጊዜም ሳንጃው💚💛❤️
@st_Georgefc
👉 እናመሠግናለን
አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ እስከዋናው ቡድናችን ለረጅም አመታት በአንድ ማሊያ ብቻ በመጫወት በድል አድራጊነት ደምቆ የዋንጫ ድሎችን ተጎናፅፏል። በአሠልጣኝነትም ከታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ቡድናችን በምክትልና በዋና አሠልጣኝነት በመስራት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫና ክብሮችን አስገኝቷል። በተለይ ባለፉት ሁለት ተከታታይ አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለ ክብር የሆነውን ቡድን በአሠልጣኝነት መርቷል።
አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ ተለያይቷል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ላጎናፀፈን ክብሮች ሁሉ ያለውን አክብሮት በመግለፅ በሄደበት ሁሉ መልካም እድል እንዲገጥመው ይመኛል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ ) በዓል በሰላም  አደረሳችሁ፣ አደረሰን ።

💚💛የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 💚💛
እንኳን ለመስቀልና ደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ!!!!!!
ፈረሰኞቹ ነገ ሰኞ መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም 3ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ከመቀሌ 70እንደርታ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው እለት በኢንዲስትሪ ዞን ባለው ሜዳ ከጠዋቱ 12:45 ሰዓት ጀምሮ መደበኛ ልምምዳቸውን ያደረጉ ሲሆን ከጉዳት ጋር በተያያዘ ሁሉም ተጫዋቾቻች በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ።
⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቀለ 70 እንደርታ ⚽️
💛ድል -ለታላቁ ክለባችን 💛
2024/09/29 22:53:36
Back to Top
HTML Embed Code: