Telegram Web
ٱعمل كأنك ميت غدا
ስትሰራ ልክ እንደ -ነገ ሟች- ሥራ

ولا تجمع كأنك تعيش أبدا
-ዘልዐለም- እንደሚኖርም ሆነህ አትሰብስብ
ሀሰን አል በስሪይ
💗ውብ ማለዳ

@SubulAsalam2 ╚════•| ✿ |•════╝
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአባቴ ምክር😍

ልጄ ሆይ ጥንካሬ ማለት የሆነን
ነገር አለመፍራት ማለት አይደለም!!
ጥንካሬ ማለት እየፈራህ የሆነን ነገር
ለማድረግ፣ ለመስራት መድፈር
ማለት ነው!!💪🏻

ብዙ ነገሮችን መድረግ ፈልጋቹ
ወደፊት ለመራመድ ድፍረት ያጣቹ
ወዳጆቼ ወደ ስኬት ጎዳና የሚወስድ
መንገድ ላይ ብዙ ጊዜ መውደቅ ብዙ
ጊዜ መቁሰል ግድ ነው። እነዚህን
ፈተናዎች በትእግስትና በወኔ ማለፍ
ይጠበቅባቹኃል። ይሄን እወቁ ፦
ትግል ከሌለ ለውጥ አይኖርም!!

@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀና ቀናውን እናስብ ፣
እንናገር እንተግብር፡፡

@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
━━━☆☆━━━
የሰው ልጅ ትልቅም
ትንሽም የሚሆነው
በራሱ ምርጫ ነው!!
━━━☆☆━━━
@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Be your true self!!

ሰዎች እንደ ወቅት ይቀያየራሉ፤
ይለዋወጣሉ፤ መሆን ያቃታቸውን
አንተ እንድትሆን ይሻሉ፤ ማድረግ
ያለባቸውን ነገር ከአንት እስኪመጣ
ይጠብቃሉ፤ የራሳቸውን ድክመት
በንተ ላይ በመጫን አንተን ጥፋተኛ
ለማድረግ ይሞክራሉ። አንተ አንተ
ነህ። እነሱን ተዋቸውና ራስህን ሁን።

@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
🌘በሞት አፋፍ ላይ ያለ አንድ ወጣት ነው
እናቱ በሀዘን ተጨራምታ አጠገቡ ተቀምጣለች
😔የኔ ውድ ልጅ አደራ የምትለኝ ነገር ካለ ላደርግልህ ዝግጁ ነኝ

ቀለበቴ እማዬ፡ በላዩኣ ላይ የጌታዬ ስም የተለበጠባት ስለሆነች ከጣቴ ላይ አታውልቋት፡ ከኔው ጋር ቅበሯት

🌘ከሞተ በኋላም በህልም ታየ ለእናቱም እንዲህ አላት
🔆 እማዬ አሏህ በቀለበቷ ምክንያት ከቀብር ቅጣት ጠብቆኛል

📚إحيآء علوم الدين

💎 አሏህ ካንተ የሚፈልገው ብልጣብልጥ ጭንቅላትህን አይምሰልህ
💎 የዋኋን እርሱን ወዳድ ልብህን እንጂ
@WISDOMism1

ለውብ ቀን 💚صلو على الحبيب
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
ፍቅርህን የዘራህበት የትዝታ ሜዳ ያረጃል
አንተም አፍቃሪህም በግዜ ሙግደት ታጃጃላችሁ
❤️💜ፍቅር ግን በየቅፅበቱ ትገነፍላለች
አይመኒ
🎈ውብ አመሻሽ
@WISDOMism1
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
ዱንያ
من أكرمها يهن
ولها في كل حين القتيل

ያከበራት ይዋረዳል
ለርሷ በየቅፅበቱ ሟቾች አሏት
🎈ሐሰን አል በስሪይ
💗ውብ ማለዳ

@WISDOMism1
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
ዐይነ በሲሩ ህፃን
💜 ( ለጁመዐችን) @Ayoumy
ღ¸.✻´✻.¸¸ღ
ኹፊያ በጢብሪዝ ከተማ እምብርት ላይ የምትገኝ የገበያ መዐከል ናት፡ ነጋዴዎች እቃዎቻቸውን ሸካክፈው እዚህ እዚያ ይንቀዋለላሉ
ከተርታ መደብሮቹ ትይዩ መንገድ ላይ አንድ የተጎሳቆለ ልጅ ተቀምጧል፡ አይኖቹ ማየት የተሳናቸው ህፃን ነው ፊቱን እግሮቹ መሀል ወሽቆ ከፊት ለፊቱ ሳንቲም የሚቀበልባትን ባርኔጣ ገልብጦ አስቀምጧታል
ከአጠገቡም እንዲህ ሲል የተፃፈባት ወረቀት የመንገዱን ጠርዝ ተደግፋለች
" አይኖቼ ማየት ስለማይችሉ እርዳታችሁን እሻለሁ"

አላፊ አግዳሚው አለፍ አለፍ እያለ 1 1 ሳንቲሞችን ጣል ያረግለታል፡ ምፅዋቱ በዚሁ ከቀጠለ ከአንድ ደረቅ ዳቦ መግዣነት አያልፍም ፡ አንድ የጢብሪዝ ነዋሪ በለማኙ ህፃን በኩል ሲያልፍ ሳንቲሞችን ከጣለለት በኋላ ወደ ልጁ ጠጋ ይልና መለመኛዋን ወረቀት ገልብጦ አዲስ ጽሁፍ ጽፎባት መንገዱን ቀጠለ፡
ይህ ሰው ከሄደ በኋላ ሰዎች ለእርዳታ ይጎርፉ ጀመር፡ ህፃኑ የእግር ኮቴ በሰማ ቁጥር ተከታይ የሳንቲም ኩሽኩሽታዎችንም ያጣጥም ነበር ፡

የወረቀቷን ፅሁፍ የቀየረው የጢብሪዝ ነዋሪ ተመልሶ ሲመጣ ህፃኑ በእርምጃዎቹ ዳና ይለየውና "አንተ ሰው እባክህን ቅድም በአዲስ ፅፈህልኝ የሄድከውን መለመኛ ምን እንደሆነ ንገረኝ" አለው በሚያሳዝን ድምጽ ፡ጢብሪዚዪ ወደ ልጁ ጆሮ አጎንብሶ አንሾካሾከለት፡አዲሱ ፅሁፍ ቀጣዩን ይመስላል
😔""ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል እኔ ግን ላጣጥመው አልችልም""
ღ¸.✻´
✻.¸¸ღ
አንተስ ለዐይኖችህ አመስግነሃል?

@WISDOMism1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ግዜ ኣለዉ

@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ثلاث ادعيه لاتنسونها في سجودكم:-

١. "اللهم إني اسألك حسن الخاتمه "
٢. "اللهم ارزقني توبةً نصوحة قبل الموت"
٣. "اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك"


@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2025/02/19 19:57:19
Back to Top
HTML Embed Code: