Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
🔽 #በጥብቅ_ይነበብ🔽

#አዲስ መዝሙር በ ዘማሪ ጌትነት በለጠ
የመስቀሉ አማኝ የሆናችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች መስቀል ቲዩብ አዲስ ሲሆን ገና 500sub ያለው መንፈሳዊ ቻናል ነው።
በመሆኑም ይሔንን ቻናል ለማሳደግ የእናንተ እገዛ ያስፈልገናልና በመስቀሉ ስም subescribe share like እድታደርጉልን እንጠይቃለን
📍ማንም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል
ይሔንን ቲዩብ Subescribe ባያደርግ ግን በእውነት እራሱን ይገምግም
ከዚህ በታች ሊንኩን እናስቀምጣለን ሊንኩን በመጫን ቀጥታ ወደ ቻናሉ ይመራችኋል ሰብስክራይብ ብቻ አድርጉልን።🎗 🎫
s꙲    u꙲    b꙲    s꙲    c꙲    r꙲    i꙲    b꙲ 
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  https://youtube.com/channel/UCrhLc2538OxPs358wzyQlhA

ሊንኩ 👆👆👆👆👆 subescribe
በማድረግ    አጋርነትዎን ያሳዩን።


""ትንሽ መልካምነት ትልቅ በረከትን ታጎናፅፍለች""

SUBESCRIBE ላደረጋችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በእውነት ቅንነታችሁን መልካምነታችሁን እግዚአብሔር ወልድ ተቀብሎ ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትን ለሰው መልካም የምታረጉበትን ለቤተሰቦቻችሁ ጤንነት በምህረቱ በቸርነቱ ያድልልን
እቤታችን ትጠብቅልን።
Tnx for owr firt 1000 followers🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ግንቦት 8

 ታላቁ አባ ዳንኤል
ይህ ቅዱስ አባት ስም አጠራሩ ክቡር ነው። በሁሉ ነገሩ የተቀደሰ የገዳማውያን መብራትም ነው። ከተረፈ ንጹሕ ሕይወቱ ጣዕመ መንግሥተ ሰማያትን አይቷልና። አባ ዳንኤል በትውልድ ግብጻዊ ሲሆን ዓለምን ንቆ (መንኖ) ገዳም የገባው ገና በወጣትነቱ ነው።

ጊዜውም ዘመነ ጻድቃን (በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን) ነበር። በገዳመ አስቄጥስና በደብረ ሲሐት ይታወቃል። ታላቋ መካነ ቅዱሳን ገዳመ ሲሐት ዛሬም ድረስ በስሙ የምትጠራ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ እጅግ ለብዙ ዘመናት በውስጧ ተጋድሎ ፍሬ ስላፈራባት ደቀ መዛሙርትን በቅድስና ስለ ወለደባት ነው።

ስለዚህም ዛሬም ድረስ "አባ ዳንኤል ዘደብረ ሲሐት" ተብሎ ሲጠራ ይኖራል። ሌላኛው ስሙ ደግሞ "ዘገዳመ አስቄጥስ" ይሰኛል። ገዳመ አስቄጥስ የታላቁ ቅዱስ መቃርስ ርስት ሲሆን በዓለም በስፋትም ብዙ ቅዱሳንን በማፍራትም አንደኛ የሆነ ገዳም ነው።

በዚህ ገዳም ላይ አበ ምኔት ሆኖ የሚሾሙ አበው ሁሌም የብቃት መዓርግ ላይ የደረሱ ሲሆኑ ክብራቸው ከፓትርያርክ በላይ ነው። አባ ዳንኤልም ከብዙ የቅድስና ዓመታት በኋላ በአስቄጥስ ገዳም አበ ምኔት ሆኖ ተሹሞ እልፍ አእላፍ መነኮሳትን በጽድቅ መንገድ መርቷል።

ቅዱሱ ከትጋቱ የተነሳ ለምግብና ለእንቅልፍ ጊዜ አልነበረውም። ቀን ቀን መነኮሳቱን ሲናዝዝ፣ ድውያንን ሲፈውስ፣ ሥርዓተ ገዳምን ሲቆጣጠር ይውላል። ልክ ሲመሽ ጭው ወዳለውና ስውራን ወደ ሚገኙበት በርሃ ይወጣል።

በዚያም ሙሉውን ሌሊት የተሰወሩ አባቶችን ሲፈልግ ያድር ነበር። በዚህም ምክንያት የብዙ ስውራንን ገድል የጻፈ ሲሆን ባረፉ ጊዜም ገንዞ በመቅበር በረከታቸውን ተሳትፏል። ታላቅ ሙያንም ፈጽሟል።

እርሱ ገንዞ ቀብሮ ዜናቸውን ከጻፈላቸው ሥውራን ቅዱሳንም እንደ አብነት እስራኤላዊቷን ቅድስት ዓመተ ክርስቶስን (ለሠላሳ ስምንት ዓመት ራቁቷን በሥውር የኖረች) እና ቅድስት በጥሪቃ ንግሥትን (መንግሥቷን ትታ በሥውር የኖረች ናት።) መጥቀስ እንችላለን።

ከዚህ ባለፈም አባ ዳንኤል በሰው ዘንድ የተናቁትንም ማክበርን ያውቅበታል። ለምሳሌ በሴቶች ገዳም "እብድ" ናት ተብላ በበር የተጣለችውን ቅድስት አናሲማን፣ በእስክንድርያ ከተማ ሊቀ ጳጳሳቱ ሳይቀር "እብድ" ነው ብለው የናቁትን ቅዱስ ምሕርካን እብድ ሳይሆኑ ራሳቸውን የሠወሩ ቅዱሳን መሆናቸውን ገልጧል።

አባ ዳንኤል ሐዋርያዊም ነበር። በጊዜው ጦማረ ልዮን የሚባል የኑፋቄ ደብዳቤ ይላክ ነበርና ለዚህ ኬልቄዶናዊ ኑፋቄ በትጋት ምላሽ ይሰጥ ነበር። አንድ ቀንም በንጉሥ ትዕዛዝ ኑፋቄው በእርሱ ገዳም ሊነበብ ሲል ቅዱሱ ከወታ...
Forwarded from ኢትዮ-ልብስ
Price=2500

Call=0943321641
ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ‼️

💌 ይህንን መልእክት SHARE የማያደርግ የማርያም ወዳጅ አይደለም !

1• አምላክን የወለደች-ማርያም ብቻ !

2• ከመውለዳ በፊትም ሆነ ኋላ ድንግል የሆነች - ማርያም ብቻ!

3• ከሰው ወገን ተለይታ መርገም ያልነካት - ማርያም ብቻ!

4•የእግዚአብሔር ሀገር ከተማ የተባለች - ማርያም ብቻ!

5• በድምጽዋ መንፈስ ቅዱስን የምትሞላ ንግስት- ማርያም ብቻ!

6• ጽንስ በማሕፀን የዘለለላት ብጽዕት - ማርያም ብቻ!

7• ያላፈውም የሚመጣውም ትውልድ የሚያመሰግናት - ማርያም ብቻ!

8• ጸሐይን ተጎናፅፋ ጨረቃን የተጫማች ልዩ እናት - ማርያም ብቻ!

9• በጌታ ሞት ያዘነውን ዓለም እንድታፅናና ጌታ የሰጠን ሥጦታችን - ማርያም ብቻ!

10• በስጋዋ፣ በነፍስዋና በሕሊናዋ በሶስት ወገን ድንግል የሆናች - ማርያም ብቻ!

11• ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች - ማርያም ብቻ!

12• ከፍጥረት ሁሉ ተላይታ አምላኳን "ልጄ" የምትል - ማርያም ብቻ!

13• ፍቅርዋ በልቤ የሚቀጣጠል አማላጅነትዋን ነፍሴ የሚመሰክርላት እናቴ - ማርያም ብቻ!

14• ከሰው ወገን 'ቤዛዊተ ዓለም' የሚል የጸጋ ስም ያላት - ማርያም ብቻ!

15• በንጉሱ ቀኝ ቆማ የምትማልድ ንግስት - ቅድስት ድንግል ማርያም

16• ሰው ሁሉ እናታችን ጽዮን የሚላት - ማርያም ብቻ!

17• አባ ኤፍሬም ያወደሳት፣ አባ ሕርያቆስ ያመሰገናት፣ ቅ.ያሬድ የተቀኘላት እመቤት - ማርያም ብቻ!

18• ከሰው ወገን በስጋ ከሞት ተነስታ ያረገች ንጽሕት እናት - ማርያም ብቻ!

19• የመላእክት እህታቸው፣ የሰማዕታት አክሊላቸው፣ የመነኮሳት መመኪያቸው - ማርያም ብቻ!

20• ዘንዶው በሰው ልብ እንዳትቀረፅ ሊውጣት የሚፈልግ፣ ዘርዋንም ሊዋጋ የሚሻቸው ባለ ሁለት ክንፍ እመቤት - ማርያም ብቻ!

21• ጌታ ከፍጥረት ሁሉ ለይቶ "እናቴ" የሚላት - ማርያም ብቻ ‼️

ይሄን ሼር የማያደርግ የማርያም ወዳጅ አደለም ‼️
@aboutkirar
@aboutkirar
@aboutkirar
2025/01/19 02:04:26
Back to Top
HTML Embed Code: