📍"እሴት ያለው ህይወት ኑር"
❤️ ተዘጋጀህም አልተዘጋጀህም ጉዳዩ አንድ ቀን ያበቃል።ከእንግዲህ የምትወጣ ፀሀይ አትኖርም። ደቂቃዎችም፤ ሰዓቶችም፤ቀኖችም የሉም።
🔷እነዚያ የሰበሰብካቸው ነገሮች ሁሉ የወደድካቸውም ይሁኑ የረሳሀቸው ወደ ሌላ ሰው ይተላለፋሉ።ሀብትህ፣ዝናህ እና ዓለማዊ ሀያልነትህ መንምኖ እዚህ ግባ የማይባል ይሆናል።ምን ምን የግልህ እንደነበረ ወይም ምን ምን ዕዳ ሊከፈል ይገባ እንድነበረ ልዩነት አያመጣም።
💙ቂምህ ፣አትንኩኝ ባይነትህ፣ኩምታዎችህና ቅናትህ ጨርሰው ይጠፋሉ። እንደዚሁም ተስፋዎችህ፣ፅኑ ፍላጎቶችህ፣ዕቅዶችህ፣ የስራ ዝርዝሮችህ ጊዜ ያለፈባቸው ይሆናሉ።በፊት በጣም አንገብጋቢ ይመስሉህ የነበሩት ድሎችና ሽንፈቶችም በንነው ይጠፋሉ።ከየት መጣህ? ደስተኛ ወይስ መከረኛ ኑሮ አሳለፍክ፤በመጨረሻ ልዩነት አይኖረውም።መልከ ቀና ነበርክ ወይስ ጥበበኛ ልዩነት አያመጣም። ፆታህና የቆዳህ ቀለም ሳይቀር እዚህ ግባ የማይባል ኢምንት ጉዳይ ሆኖ ይቀራል።
📍እንግዲያው (ላንተ) ልዩነት የሚያመጣው ምንድን ነው? የኖርካቸው ቀናት፣ የእሴታቸው ልክ እንደምን ሊመዘን ይችላል?ለወደፊት ዋጋ የሚኖረው ስኬታማ ውጤት ሳይሆን በሰዎች ልቦና የሚጠራቀምልህ እሴትህ ነው። ልዩነት የሚያመጣው ምን ምን እንደገዛህ አይደለም ለሰዎች ምን ምን እንዳበረከትክ ነው እንጂ
በመጨረሻ ልዩነት የሚያመጣው ችሎታህ ሳይሆን ጠባይህ ነው።
🔷ስንቶች መሰናበትህን እንዳወቁ ሳይሆን ፣ ለስንቶች አንተን
ያለማግኘት የሁልጊዜ እጦት እንደሚሆንባቸው ነው፡፡ የሚወዱህ
ሰዎች ውስጥ የሚቀረው ለምን ያህል ጊዜ እንደሚያስታውሱህአይደለም ፤ትውስታዎችህም አይደሉም ፤ እነማንን ለምን እንደምትታወሳቸው እንጂ::
📍እሴት ያለው ሕይወት መኖር ባጋጣሚ አይመጣም ፡፡ሁኔታዎች
የሚወስኑት ጉዳይ ሳይሆን፣ አንተ ራስህ መርጠህ የምትፈፅመው
ነው፡፡››
📖 ማስታወሻ ገፅ 223
✍ ስብሃት ገ/እግዚኣብሄ
🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️
@TIBEBnegni

💚Leave the past in the past, it came to pass not to stay, live for what today has to offer, not what yesterday has taken away.
💜Two things make us sad: Living in the past and comparing our life with others.
📍Why worry about the past that you can't change?
📍Why compare your life with someone who is not you?
📍Why live in regrets and miss the blessings today brings and tomorrow promises?
💛If you want to be happy, do not dwell in the past, do not worry about the future, focus on living your life fully in the present.
💙One day you will look back and realize that you worried too much about things that won't really matter in the years to come.The past is past, those who dwell in the past don't last, their present fade very fast.
💜Your past was part of the process, it is not you. Do not have regrets about how it turned out, or the mistakes you made. Your worry and regrets won't change what is done.
❤️And if anyone tries to remind you of what you did wrong in the past,
Simply tell them you don't live there anymore.You've moved on and living fully today is all that now matters to you!
Happy Now💛
🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿🌿❤️

ሰብዓዊነት መልኩን የገለጠባት እናት!
❤
ዕድሜውን ለሰጠህ ምኑን ትመልስለታለህ?
ላልተሰሰተው ደግነት እናመሰግናለን!!!!
ለተከፈለልን ዋጋ ተመኑን ለመግለፅ እንቸገራለን!!!
ለታበሰው እምባ ሌሎችን ከስቃይ ለማውጣት ለተሄደበት ርቀት ኪሎሜትሩም ቃሉም የለንም እናም እናመሰግናለን
ደግነት መልካምነት ስትኖረው ስለሌሎች ደስታን ትዘራበታለህ፣ የሌሎች የሳቅ እና እፎይታ ድምፅ መሆን ምነኛ መታደል ነው?
አንደሀገር የሰጡት ትልቁ ስጦታ ቀለም እና ወዳጅ ዝምድናም መለኪያው ሳይሆን ለብዙዎች ያበረከቱት ትልቅ ገመድ አለ እሱም #ሰብዓዊነት_ሰውነት ይሰኛል።
በእርሶ መልካምነት የቀጠለው የሆነ ልብስ ለብሶ ቁመቱ የጨመረ ልጅ ብቻ አይደለም፣ የቀጠለው የደግነት ድንኳን ነው፣ የተራመደው ሰብአዊነት ነው፣ ሀገር አፍ ቢኖራት ሊሰጣት ከሚችሉ ስጦታዎች ዋናዎቹ እርሶ ጋር ተቀምጦ “ተከፋፍሏል” ....ይህ ክፍፍል ከራስ አልፎ ለሌሎች መኖር የተሰጠ መስዋትነት ተብሎ ይተረጎማል!!!
እናመሰግናለን የሰብአዊነት ሰንደቅ እንስት
እናመሰግናለን ለሰጡን ዕድሜዎት፣ በላይ በላይ ለጨመሩብን ሰብዓዊነት
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና 🙏🙏🙏
❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿

ሰው ቻው!💔
የደግነት ቅርስ፣ በልክ እና በአግባቡ የተኖረ ኑረት!!!
ሰብዓዊነት አለቃ ካለው የእርሶ አይነቱ ከላይኛው ወንበር መቀመጡ ግድ ይላል!
ራሱ ስስት ላይ የሰሰቱ ተምሳሌተ ሰው!!!
……ትልልቅ ሰዎች ሲሞቱ፣ የሰብዓዊነት ዓለቆች ሲሄዱ የሚለቀሰው በእነሱ መጓዝ ብቻ ሳይሆን በቁም ላለነው ጉድለታችንን ከፋፍተውብን ስለሚጓዙም ጭምር ነው። "የሞቱት ህያውያንን የሚቀብሩበት ጊዜ ይመጣል" የተባለው ነገር ሳይደስ አይቀርም። በበጎ ስራዎ ለሸፈኑልን ሁሉ እናመሰግናለን
ስለሰብዓዊነት ፣ስለሀገር ስጦታዎ፣ሁሌም በብዙሃኑ ልብ ውስጥ ህያው እንደሆኑ ይኖራሉ።
ትንሽ እንኳን የእርሶን አይነት ልብ በሰጠኝ.....ግን ደሞ የተረዳሁት ነገር መፈለግ ብቻው ከዚህ የልብ መንገድ እንደማያደርስ ነው ሁሉ ነገር ሸቀጥ ሁሉነገር በሚሸጥበት ዓለም "ነብስያን" አደብ አስይዞ ስለሌሎች #የሙሉ ጊዜ አገልጋይ መሆን #መመረጥ ይፈልጋል!❤
………ኖርክ መባልህ ካልቀረ ሌላው ቀርቶ ለሆነ ሰው ትረፍ እሱም ከቀረ በሌሎች ህልፈት አታዋጣ!!!
_
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና!! ቻው💔ሰው!

🟢In the face of injustice, it is our responsibility to stand for what is right, and to refuse that anything wrong, unjust, or cruel be acted upon any living being.
💚There is a lot of tension in the world today, and a lot of people seem to be divided in their views.
🟡It is my hope that no matter what our views are, we can choose to respect life and act from a place of love, rather than from a place of judgment, fear, or hatred.
💛you may argue that right and wrong are just views and opinions, and on a relative level that may be true. Yet, the heart still responds to what it feels is acceptable or unacceptable.
🔴Personally, my heart feels that what is “right” is to be kind and to respect life in all its forms. I feel it is “wrong” to be cruel or to disrespect life in any of its forms.
❤️I choose to do what I feel is right and to stand against what I see as wrong.I hope that we can all stand against cruelty, tyranny, and violence, and stand for love, freedom, and peace.🙏

🔵ጠላትህን ለይ
🔷ጠላትህ ማነው ብትሉኝ፣ ጠላት አለህ እያለ ጭንቀት የሚጭንብኝ ጭንቅላቴ ነው ፣ጠላት አለብህ ከሚለኝ ይልቅ በምትኩ እንዴት አድርጌ ወዳጅ ማፍራት እንዳለብኝ ሹከ ቢለኝ የመጀመሪያ ወዳጄ ይሆን ነበር "።😊
🔶መልካም አስበን መልካም ስንሰራ ዛፍ ቅጠሉ ሳይቀር ወዳጅነታቸውን ይሰጡናል፣ሁሉም ፍጡሮች ወዳጆቻችን ሆነው በዙሪያችን ይኮለኮላሉ ።
🔷 ጠላትን የምናፈራው በእጃችን በዘራነው የምቀኝነት ፣ የቅናት ፣ የአድርባይነት ፣ ከኔ በላይ የማለት ፣ ትእቢት ...እና ሌሎች ክፉ ሀሳቦች ምክንያት ነው፣ በመጀመሪያ ጠላትህ ን ለይ ...የገዛ አእምሮህ ነው ፤ ክፉ አሳስቦ ክፉ የሚያሰራህ ። ስለዚህ አይምሮህ ለጥሩ ነገር የተገራ ይሁን።
ውብ አሁን ❤️
❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿

Forwarded from ኢዮርቅስ (Z Man Tad)
ኧረ የምታውቁ ካላችሁ አሳውቁን ፥ ሲገባ የጀመረ መጨፍጨፍ ፥ ሶስት አመት ሙሉ ሞት ፥ መፈናቀል ....አብይ አህመድ ግን በሰው ደም ዙፋኑ የሚፀና ፥ ወንበሩ የሚጠነክር ፥ ይህ ሰውየ ሰይጣን ነው እንዴ ? ግን እኮ ሰይጣንም ቀይ መልከ መልካም ሳይሆን አልቀረም ፡፡ ባይሆን የባቢሎንን ህዝብ ፥ የነነዌን ህዝብ እያሳረረ ፥ እየሰረረ አያተራምሳቸውም ነበር ፡፡ በቃ ሞት ...ሞት ....ሞት....ሞት.....ታይቶ ተሰምቶ የማያውቅ ድንቅ ቅሌታም መሬ ፡፡ ድንቅ ደመጠጭ መሪ ፥ ድንቅ ፈንቃይ አፈናቃይ መሪ ፥ ቡችላዎቹን ኦነግ ፥ ትህነግ ፀጥ አድርጎ ምርጫ ማግስት አካኪ ዘራፍ ፡፡ ለዚያውም ልብስ መልበስ ያስተማረውን ፥ ፊደል አስቆጥሮ ብርሃን ያበራለትን ፥ ራቁታም ፡፡
የእውነት ሰውየው በደም ያደገ የደም ንጉስ ፥ ደመ ጠጭ ፥ ደም መጣጭ ደረቅ ዝምብ ፥ ጎጃመኛው ውጀት ዝምብ ብየዋለሁ ፡፡፡፡ እናንተስስስ????
ዘገየ ታዴ
@eyorkis

•••☆ይመስልሻል እንዴ!☆•••
"አተወኝም አንተ
ምን ብትለፋ ብጥር
ልብህ ሙቆት አድባር ኩራት ቢወጣጠር
እንኳንስ ልጠላኝ
አስችሎህ ልትከዳኝ
ሽሽት ብታፀድቅ
አስሮ ወጥሮሀል ፍቅርህ እንዳትርቅ።"
ብለሽኝ ነበረ
እንኳንስ ፍቃዴ ቅስሜም ተሰበረ
ግን የምሬን የእውነት
አንቺ እንዳልሽው ፍቅርሽ የማይጣስ እምነት
የሞላው መገዛት
ይመስልሻል እንዴ!
እንኳንስ አንቺነት እኔነትም ከእኔ ይጣሳል አንዳንዴ።
©ሚኪ
@mikiendialem
Https://www.tgoop.com/satsun273
"አተወኝም አንተ
ምን ብትለፋ ብጥር
ልብህ ሙቆት አድባር ኩራት ቢወጣጠር
እንኳንስ ልጠላኝ
አስችሎህ ልትከዳኝ
ሽሽት ብታፀድቅ
አስሮ ወጥሮሀል ፍቅርህ እንዳትርቅ።"
ብለሽኝ ነበረ
እንኳንስ ፍቃዴ ቅስሜም ተሰበረ
ግን የምሬን የእውነት
አንቺ እንዳልሽው ፍቅርሽ የማይጣስ እምነት
የሞላው መገዛት
ይመስልሻል እንዴ!
እንኳንስ አንቺነት እኔነትም ከእኔ ይጣሳል አንዳንዴ።
©ሚኪ
@mikiendialem
Https://www.tgoop.com/satsun273
Telegram
Miki market and poem
Ⓙⓞⓘⓝ በሉ
@satsun273
@Satsun273_bot
@mikiendialem
@satsun273
@Satsun273_bot
@mikiendialem
Forwarded from ኢዮርቅስ (Z Man Tad)
በማኛችን ያሳደግነው ውሻ ለጎረቢት አያገለግልም ፥ ጎረቤት አይገባም ፥ ወይ ለጥ ብሎ ይገብርልናል ፥ አልሆነ የወፍጮ መጅ ታስሮ ፥ ጣና ሃይቅ ይሰምጣል ፥ ከተጠመቀ በሶስተኛው ቀን ባህር ዳር ትልቁ አሳ ነባሪ ይተፈዋል ፥ ሀገርም ምህረት ይወርድላታል ፥ ካልሆነ ግን የጎጃምን ማር እና ቅቤ ወልምጦ ፤ የሽዋን ገብስ ቆሎ ቅሞ ፥ የወሎን ቀዘባ ጠብሶ ፥ ስሞ ፥ ተሞሽሮ ፥ የጎንደርን ማተብ አንጠልጥሎ ፥ ቄስ መስሎ የኖረ የትህነግ አመራርም ይሁን የጥት ነካሽ ደገዛ ፥ መንጋ ፥ ጅቡቲም ይሁን ሱዳን ፥ ኬኒያም ይሁን ግብፅ ፥ ኤርትራም ሆነ ሶማሊያ መሄድ ፥ መጣመር ፥ መቆራኘት እና ራስን ማቆም አይቻልም ፡፡ ከሆነም የበላውን የአማረውን የዘር ካርድ ፥ ያደገበትን ያማረውን ንብረት ፥ አወራርዶ ፥ ከሆነ ግን አይሆንም ፡፡ ትህነግም ፥ ተከታዮችም ፥ በአማራ ያልቃሉ ፥ አሊያ ለአማራ ሲገብሩ ይኖራሉ እንጅ የትም ውልፍት ማለት አይቻልም ፡፡
ደንቆሮ ፡፡፡፡፡፡ሂሳባችሁን ክፈሉሉሉሉሉ
እናወራርድድድድ
ዘገየ ታዴ
የተበደለ የቁርጥ ቀን ልጅ......
@eyorkis
@eyorkis
@fact29
ደንቆሮ ፡፡፡፡፡፡ሂሳባችሁን ክፈሉሉሉሉሉ
እናወራርድድድድ
ዘገየ ታዴ
የተበደለ የቁርጥ ቀን ልጅ......
@eyorkis
@eyorkis
@fact29
Forwarded from ኢዮርቅስ (Z Man Tad)
ቀድሞም በቁም ሞቷል ፥ የህዝቡ እማ ነገር ፤
ቁስለኛው ጌታቸው ፥ አላዛሩ ደፂ ፥ የቆመውን አብይ ያስቀዝኑት ጀመር ፡፡
ይገርማችኃል ቆሰለ ፥ ሞተ ተብሎ የተወራለት አላዛር ይሁን ዛር ዛሬ ተነስቶ ሀገር እያሸበረ ነው ፡፡ ገዳዮስ አብይ አህመድ " ገደል ! " ብሎ የተበጠረቀ ከንፈሩን በቻፕስቲክ ለድፎ ፥ በራብ የተጨማተረ ፊቱን ድፎ ዳቦ አስመስሎ ይሽለጠለጣል ፡፡
የእውነት ኢትዮጵያ የትግሬን ህዝብ መውጋት ቢከብደውም ጭራቅ ጌታቸውን እና ሉሲፈር ደፂን መግደል ግን ጊዮርጊስ ከድራጎኑ ያዳናትን ሴት ልጅ እንደማዳን ይቆጠራል ፡፡
ጋሽ ስብሃት
" አንተ ያ መላኩ ሚስት አገባ እኮ ! "
" አትለኝም ! "
" ሃይለ ስላሴ ይሙት አገባ ! "
" ለሱ እንዴት ያለች ሚስት አገኘ ? አፉ እንኳን ይገማ ነበር ::"
" እህ ለሚገማ አፍ የተደፈነ አፍንጫ ያጋጥመዋል ፡፡ "
እናም መሠሪዎች ተው ተው ተው ከእናት ጡት ውጭ ምንም ነገር የማናቅ ቂሎችን አትቆስቁሱን ፡፡ ይሁን እንጅ ለሀገራችን የማንገፍለው መስዎት ፥ የማናቀርበው ግብር የለም ፡፡፡
ለአምላኩ ክብር ልጁን መስዋት የሚያቀርብ ትክክለኛ ህዝብ ፥
ኢትዮጵያዊ አማራ
ጮራ ለጨለመበት ህዝብ !!
ድል ለተረገጠ ህዝብ !!!