ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰራተኞችን የሙቀት መጠን መለካት ጀመረ
የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ 19 ወረርሽን ለመከላከል ትምህርት ሚኒስቴር ካሉት ሰራተኞች 12 ፐርሰንቱን ብቻ በማስቀረት ሌሎቹ በቤታቸው ሆነው ሰራቸውን እንዲያከናውኑ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
ከዚሁ ጎን ለጎን ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ከፍተኛ ትኩሳት መኖር በመሆኑ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ለስራ ያስቀራቸውን ሰራተኞች የሙቀተ መጠን መለካት በመጀመር የበሽታውን ርጭት ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዘግቧል፡፡
@TIMHIRT_MINISTER

የትምህርት ተቋማት ለ2 ሳምንት ተዘግተው ይቆያሉ!
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ይፋ ባደረጉት እርምጃ መሰረት ከዛሬ አንስቶ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው የሚቆዩ ይሆናል፡፡

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲቻል መንግስት የተለያዩ ውሳኔዎችን በመወሰን ትምህርት ቤቶች ከዚህ በፊት ተዘግተው እንዲቆዩ ማድረጉ ይታወቃል ፡፡
በመሆኑም በሽታውን የበለጠ ለመቆጣጠር እንዲቻል ከዛሬ ጀምሮ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው እንዲቆዩ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
ስለሆነም ተማሪዎች ቤታቸው ሆነው እራሳቸውን በመጠበቅ መዘናጋት ሳይኖርባቸው በከፍተኛ ጥንቃቄ በሽታውን በመከላከል የድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል ከዚህም ጎን ለጎን ለትምህርታቸው ትኩረት በመስጠት በቤታቸው ሆነው ማጥናት፣የመማሪያ መጽሃፎቻቸውን ማንበብ መልመጃዎችን መስራት እንዲሁም በሬድዮና በትምህርት ቴሌቭዥን(Utelsat 8 west Frequency 11512 position vertical symbol rate 27500 Fed 7/8) ላይ የሚሰራጩ ትምህርቶችን በመከታተል ግዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው እና ወላጆችም ልጆቻቸው ከቤት እንዳይወጡ በማድረግና ለትምህርታቸው ትኩረት እንዲሰጡ ማገዝ እንዳለባቸው ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

በሚቀጥለው ሳምንት ተማሪዎች በያሉበት ሆነው ትምህርት እንደሚጀምሩና የምገባ መርሃ ግብሩም እንደሚቀጥል ተረጋግጧል።
በተያዘው መርሃ ግብር መሰረት ከ7ኛ ክፍል በታች የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርቱን በሬዲዮ የሚከታታሉ ይሆናል ተብሏል። ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን በፕላዝማ የሚከታተሉ ይሆናል።
በዚህ ሂደት ተማሪዎችና መምህራን የተለያዩ መረጃዎችን የሚለዋወጡበት የአሰራር ስርአትም መሰርጋቱ ተገልጿል።
የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርም በተለያዩ አካባቢዎች 1 ሺህ 200 ተማሪዎች የሚመገቡባቸው የምግብ ባንኮች ተዘጋጅተዋል፤ ለምግብ አቅርቦቱም 30 ሺህ ወጣቶች ዝግጁ ሆነዋል ተብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተ አዲስ መመሪያ እንዲተገበር ለሁሉም ክልሎች በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡ በዚህም፡-
- በዚህ በሽታ ምክንያት ወርሃዊ ክፍያን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ የተማሪ ወላጆች በረጅም ጊዜ እንዲከፍሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት አለባቸው ተብሏል፡፡
- በዚህ በሽታ ወርሃዊ ክፍያን ከነጭራሹ መክፈል ለማይችሉ ወላጆች ክፍያውን መሰረዝ
- ትምህርት ቤቶቹ ለሚያስተዳድሯቸው ሰራተኞች ደመወዝ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መክፈል አለባቸው
- ለመምህራንና ሰራተኞች ለትራንስፖርትና ለሌሎች ወጪዎች የሚከፈላቸውን ተጨማሪ ክፍያዎች እንዲቀንሱ ማግባባት
- ወላጆችም ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በተለያዩ መንገዶች በመምህራን መደገፋቸው እንደ ግዴታ ተቀምጦ ወርኃዊ ክፍያን ከ50- 75 በመቶ እንዲከፍሉ ይህም የሚወሰነው የትምህርት ቤቶች አስተዳደር የወርኃዊ ወጪውን ዕቅድ በግልፅ ለወላጅ ኮሚቴ አቅርቦ በማጸደቅ የሚወሰን መሆን አለበትም ተብሏል፡፡
- ክልሎች ከዚህ ውሳኔ ጋር በማይጻረር መልኩ ከራሳቸው ክልል አንጻር አሻሽለው መተግበር እንደሚችሉም ስልጣን ድሰጣል፡፡

ትምህርት በቤቴ” በሚል ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት ስርዓት መዘርጋቱን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ እንደገለጹት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይርቁ በማሰብ በቴሌቪዥን ፣በሬዲዮ እና በማህበራዊ ትስስር ገጾች በመታገዝ የትምህርት ክፍለ ጊዜዎች በመተላለፍ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
ከባለፈው ሚያዚያ 07 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮም በአፍሪሄልዝ ቲቪ ከ7ኛ እሰከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርት ሙሉ በሙሉ መሰጠት መጀመሩን ሃላፊው ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም በኤፍ ኤም 94.7 እና ቴሌግራም እና ዋትስአፕ በመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ በሁሉም የትምህርት ክፍሎች የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን ቀጥታ የማስተማር ስራ በመከናወን ላይ መሆናቸውን አቶ ዘላለም አንስተዋል፡፡
በአዲስ አበባ እና በዙሪያ ለሚገኙ ተማሪዎችም ተደራሽ ለማድረግ ከአማርኛ እና ከኢንግሊዘኛ በተጨማሪ በአፋን ኦሮሞ ትምህርቱ በመሰራጨት ላይ መሆኑን ሃላፊው ጠቁመዋል፡፡
የትምህርት መርሃግብሩም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3 – 6፡30 ከሰዓት ደግሞ ከ8 -9፡30 ሰዓት እንደሚሰጥ መገለፁን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

የተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ የሁለተኛ ዙር የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ሊያስከትል እንደሚችል ተገለፀ።
ሕፃናት ቤት አንዲቆዩ ማድረግ አዳዲስ የኮሮናቫይረስ ተጠቂዎችን በ42 በመቶ መቀነስ ያስችላል ተብሏል፡፡ የተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ የሁለተኛ ዙር የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ሊያስከትል እንደሚችል የሶስት አገራት ሳይንቲስቶች በቻይና ያካሄዱት ጥናት አመልክቷል፡፡
በአንዳንድ አገራት የኮሮናቫይረስ ስርጭት እንዳይስፋፋ የተዘጉ ት/ቤቶች እንደገና እንዲከፈቱ መደረጉ ለሁለተኛ ዙር የኮሮናቫይረስ ስርጭት አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ጥናቱ ጠቁሟል፡፡ በቻይና የተካሄደው ጥናት ትምህርት ቤቶችን መዘጋት በሽታውን ሊቀንስ እና ወረርሽኙን ሊያዘገይ እንደሚችል ጠቁሟል፡፡
ከቻይና፣ አሜሪካ እና ጣሊያን የተውጣጡ ተመራማሪዎች ኮሮናቫይረስ መጀመሪያ በተገኘባት ውሃን እና በቻይና ትልቋ ከተማ ሻንጋይ የዳሰሳ ጥናት አካሂደዋል፡፡
በጥናቱ ግኝት መሰረት እስከ 14 አመት እድሜ ያላቸውን ሕፃናት ቤት እንዲቆዩ ማድረግ በአማካይ በየቀኑ የሚመዘገቡ አዳዲስ ተጠቂዎች ቁጥር በ42 በመቶ ለመቀነስ ያስችላል፡፡
በተለይም በዕረፍት ጊዜያት ተማሪዎች ቤት እንዲቆዩ ማድረግ አዳዲስ በቫይረሱ ሊያዙ የሚችሉትን በ64 በመቶ ሊቀንስ ይችላል ተብሏል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ቻይና፣ ዴንማርክ፣ ታይዋንና እስራኤል ትምህርት ቤት መልሰው የከፈቱ ሀገራት ሲሆኑ በርካታ ሀገራት የነሱን ፈለግ ለመከተል ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የሲ.ኤን.ኤን ዘገባ ያስረዳል፡

39 የግል ትምህርት ቤቶች 3ሺ 753 ተማሪዎችን በነፃ ለማስተማር ወሰኑ!
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ገቢያቸው የቀነሰባቸውን ወላጆች ልየታ በማድረግና ከወላጅ ኮሚቴዎች ጋር በመነጋገር 39 የግል ትምህርት ቤቶች 3ሺ 753 ተማሪዎችን በነፃ ለማስተማር መወሰናቸውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
ለአብነት በኮልፌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ የግል ትምህርት ተቋማት ከወላጅ ኮሚቴዎች ጋር ባደረጉት ውይይት 696 ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድሉ እንዲሰጣቸው ስምምነት አድርገዋል። በአቃቂ ክፍለ ከተማ 167 ተማሪዎች፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ደግሞ 365 ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድሉ እንዲደርሳቸው ተደርጓል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናተ አሸንፉ እኛ እንሸልማችሆለን
@timhirt_minister
@timhirt_minister
👨💻Top 10 Study tips👨💻
🌺 Give yourself enough time to study mean don't leave it untill the last minute.
🌺 Organize your study space mean try to make your study environment be more interesting than before this.
🌺 Use colourful flow charts and diagrams coz our brain more focus when see it.
🌺 Practise on past year questions. So you can study the technique.
🌺 Explain your answer to others everytimes you had finish do your exercises. So u will memorise it better.
🌺 Organize study groups with friends but no more than 3 members. If more than that i'm sure that you will not study but just chatting or gossiping.
🌺 Take regular breaks mean move your body to avoid cramph. Take a deep breath so you will get more oxygen to maintan focus for the next study session.
🌺 Snack on "brain food" such raisin and dates.
🌺 Make simple notes such as in points/ keywords form about subject that you take. You may do in mind map coz it very productive way. Then don't forget to story back what you had study with your friend.
🌺 Practise regularly mean everyday you must do exercises to master the subject.
sʜᴀʀᴇ & ᴊᴏɪɴ : @timhirt_minister

አይነ ስውር ተማሪዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መከታተል እንዲችሉ የሚያግዝ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።
የድጋፍ ስምምነቱ በተስማሚ ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአይነ ስውራን እና በትምህርት ሚኒስቴር መካከል ተፈርሟል።
ስምምነቱ አይነ ስውራን ተማሪዎች በኮምፒዩተር፣ በብሬልና በአጋዥ መሳሪያዎች ታግዘው ትምህርታቸውን መከታተል እንዲችሉ የሚያደርግ በመሆኑ በተማሪዎቹ የመማር ሁኔታ ላይ ሊፈጥር የሚችለው አዎንታዊ ተጽዕኖ ከፍተኛ ይሆናል ተብሏል።
የተስማሚ ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአይነ ስውራን እና ትምህርት ሚኒስቴር ለወደፊቱ በጋራ በመስራት ልዩ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች እገዛ እንደሚያደርጉ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።