ትምራን የ2107 ዓ.ም የእቅድ ክንውን አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ክለሳ ውይይት አካሄደች
ትምራን የ2107 ዓ.ም የእቅድ ክንውን አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ክለሳ ውይይት ከመስከረም 06-07 ቀን 2018 ዓ.ም አካሄደች።
በውይይቱ ላይ #ያለፈው በጀት ዓመት የፕሮግራም አፈጻጸም ሪፖርት #ያለፈው ዓመት የበጀት አፈጻጸም ሪፖርት #የ2018 ዓ.ም ረቂቅ እቅድ ክለሳ እና #የስልታዊ እቅድ አጋማሽ ግምገማ ተከናውኗል።
ለሁለት ቀናት በቆየው መርሐ ግብር ላይ የትምራን ቦርድ አባላት እና የትምራን ባለሞያዎች ተገናኝተው በጋራ መክረዋል።
TIMRAN conducted 2024/25 program performance and 2025/26 plan review session
TIMRAN conducted 2024/25 program performance and 2025/26 plan review session from September 16-17, 2025, G.C.
On the session #annual program report #annual financial report #Strategic plan review and #Strategic plan mid-term review were deliberated.
TIMRAN board members along with the technical staff met together for two days.
#TIMRAN@5

TIMRAN, in collaboration with Strategic Initiative for Women in the Horn of Africa | SIHA Network, has established a reporting mechanism for women politicians to confidentially document incidents of harassment, discrimination, and violence. The information collected will facilitate referral linkage services, connecting women to redress mechanisms for their legal cases.
Fill out the form here: https://timran.et/gbv-case/
TIMRAN
GBV Case - TIMRAN
Stay Located Yeka Sub City, Woreda 09, House No. 733, Next to Gurd Shola in front of Sealite Mihret Church, Derar Mall, 6th Floor.

❤4
TIMRAN is starting her General Assembly meeting on September 20, 2025, GC @ Golden Tulip Hotel. #TIMRAN@5
ትምራን የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ጠቅላላ ጉባኤዋን አካሄደች
በተጠናቀቀው ዓመት 5ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ያከበረችው ትምራን የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ጠቅላላ ጉባኤዋን መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ አካሄደች።
ጉባኤተኞችን እንኳን ደኅና መጣችኹ ያሉት የጠቅላላ ጉባኤው ሊቀመንበር መልካምሰው ሰሎሞን፣ በመክፈቻው ላይ የስብሰባውን ምልዓተ ጉባኤ በማረጋገጥ እና የጉባኤውን ርእሰ ጉዳዮች አስጸድቀዋል።
በመቀጠል የትምራን ቦርድ ሰብሳቢ መስከረም ገስጥ፣ በተጠናቀቀው ዓመት ውስጥ በቦርዱ የተከናወኑ ዋና፣ ዋና ጉዳዮችን አቅርበዋል።
ከዚያም የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም በትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ዮዲት ታመነ እንዲሁም ዓመታዊ የሒሳብ አፈጻጸም በሒሳብ ሹሙ ኤልያስ ደበበ እና የዓመቱ ሒሳብ ምርመራ ዘገባ በውጭ ኦዲተር አማካኝነትቀርቦ ውይይት ተደርጎበት በጉባኤው ጸድቋል።
በመጨረሻም የትምራን የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ እቅድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዶ፣ በርካታ ግብአት ከታከለበት በኋላ በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።
በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ከኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተወከሉ የሥራ ሓላፊ ውሎውን በተመለከተ ያላቸውን አስተያየት እና ከጉባኤተኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተው ጉባኤው ተጠናቅቋል።
ትምራን ሴቶች ወደ ፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ውስጥ ወደፊት እንዲመጡ የማስቻል ራእይ ሰንቃ የተቋቋመች ሀገር በቀል ድርጅት በመኾን ላለፉት አምስት ዓመታት በመንቀሳቀስ ላይ ትገኛለች።

👍1👏1
እንኳን ለደመራ እና ለክርስቶስ ብርሃነ መስቀል በዓል አደረሳችኹ-ትምራን
Happy Bone Fire and The Finding of Jesus Christ True Cross Celebration-TIMRAN

❤2🙏2