Telegram Web
* የቀንድ አውጣ የወሲብ ብልት የሚገኘው በጭንቅላቱ ላይ ነው::

👉 @Tafakur_mastenten 👈
Mother ❤️

👉 @Tafakur_mastenten 👈
#ጥያቄ


- የ አህያ ልጅ ምን በመባል ትጠራለች?

1⃣ ባዝራ
2⃣ ሙጭሊት
3⃣ ውርንጭላ
4⃣ መልሱ የለም
* በጎች የሚንቀሳቀስ ውሀ በፍፁም አይጠጡም::

👉 @Tafakur_mastenten 👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ቀን ተመኘን 😍


👉 @Tafakur_mastenten 👈
#ፓንደር

ይህ ከነብር ነጮች ተወካዮች አንዱ ነው ፡፡ ግን ፣ እንደእነሱ ሳይሆን ፣ ፓነሮች እንደ ሜካኒካል እንስሳት ናቸው ፣ አንድ ቀለም አላቸው ፡፡ ጥቁር ድመቶች ከነብር ይልቅ በጣም ጠበኛ ናቸው ፡፡ ወደ ሰው በጣም ሊቀርቡ ይችላሉ ፣ ምክንያቱም እሱን ፈጽሞ ፈርተው አያውቁም ፡፡ አንጥረኛው በጣም ግርማ ሞገስ ያለው እና የሚያምር እንስሳ ነው ፡፡ ሰውነቱ እስከ አንድ መቶ ሰማንያ ሴንቲሜትር (ጅራት መቶ እና አስር ሴንቲሜትር ጨምሮ) አንድ መቶ ኪሎግራም ሊደርስ ይችላል ፡፡ በተፈጥሮ በሞቃታማ አገሮች ውስጥ በተለይም በጃቫ ደሴት የተለመዱ ናቸው ፡፡ እርጥበታማዎች በጣም የተሻሻሉ ስሜቶች ያላቸው በጣም አደገኛ እና ተንኮለኛ አዳኞች ናቸው ፡፡ በተሳካ አደን ውስጥ ቀለም ትልቅ ጠቀሜታ አለው-አደን በሚሄዱበት ጊዜ በጨለማ ውስጥ ሊታዩ አይችሉም ፡፡ በተጨማሪም ዝም ብለው ይንሸራተታሉ ፡፡
👉 @Tafakur_mastenten 👈
Mother ❤️

👉 @Tafakur_mastenten 👈
#ሽኮኮ


ሽኮኮ ፅድ በሞላባችው ደኖች ውስጥ በብዛት ይገኛል። እንስሳው ረጅምና ፀጉራም በሆነው ጭራው በቀላሉ ይታወቃል። ፀጉሩ በክረምት ወቅት ቀይና ቡናማ ዓይነት ሲሆን፣ በበጋ ወቅት አመድማ ነጭ ይሆናል። ፍራፍሬና ተክሎች የሚመገብ ቢሆንም፣ ጫጩቶችንና የአዕዋፍ እንቁላል ሊበላ ይችላል። ክብደቱ እስከ ሁለት ኪሎ ግራም አካባቢ ይመዝናል።

የሽኮኮ ጆሮዎች ክብና ትንንሽ ሲሆኑ፣ እግሮቹ ደግሞ አጫጭር ናቸው። ይህ ትንሽ እንስሳ የሚኖረው አለታማ በሆኑ አካባቢዎች ነው። ከፍተኛ የማየት ችሎታ ያለው መሆኑ ጠላቶቹን ከርቀት ለመለየት ያስችለዋል። አለታማ በሆነው መኖሪያው ያሉት ጉድጓዶችና ስንጥቆች ደግሞ ከጠላቶቹ መሸሸጊያ ናቸው። ሽኮኮዎች በርከት ብለው አንድ ላይ መኖራቸው በጠላቶቻቸው እንዳይደፈሩ የሚረዳቸው ከመሆኑም በላይ በክረምት ወራት እርስ በርስ ለመሟሟቅ ይረዳቸዋል፡፡

የመኖር ዕድሜያቸውን ከስድስት እስከ አሥር ዓመት እንደሆነ፣ ‹‹ስሚዝሶኒያን ናሽናል ሙዝየም ኦፍ ሂስትሪ›› አስፍሯል፡፡

👉 @Tafakur_mastenten 👈
 
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኦሞ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ አንድ ዝሆን ከነግልገሏ ተገድላ ጥርሷ የተወሰደ ሲሆን ወዲያውም በቅርብ ክትትል ያደርጉ በነበረ ሬንጀሮች ላይ በተቃጣ ጥቃት አንድ ሬንጀር ተገድሏል።

👉 @Tafakur_mastenten 👈
#ጥያቄ


- በ ዐለማችን ረጅሙ እንስሳ ዝሆን ነው ::

🔵 እውነት
🔴 ሀሰት
ይህች ውሻ ሚሊየነር ናት። ገንዘቡን ያገኘችው ቀን ተሌት ሰርታ ለፍታ አይደለም፣ ያለ ስስት ብዙ ፍቅር ለባለቤቷ በመስጠቷ ገንዘቡን ወርሳ ነው።

አሳዳጊዋ 5 ሚሊዮን ዶላር በውርስ ትቶላት ወደ ማይቀረው ዓለም ሄዷል፤ ሞቷል።
የውሻዋ ስም ሉሉ ይባላል። አሳዳሪዋ የነበረው ግለሰብ ደግሞ የናጠጠ ሃብታም የነበረው ቢል ዶሪስ ነው።
በናሽቪል ቴኔሲ የምትኖረው ሉሉ ስምንት ዓመቷ ሲሆን ባለፈው ዓመት ቢል ዶሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ተናዝዞላታል።
ማርታ በርተን የዶሪስ ጓደኛ የነበረች ስትሆን አሁን ደግሞ የሉሉ ቋሚ ተንከባካቢ ነች።
ስለ ሁኔታው ስትጠየቅም "እውነቱን ለመናገር ምን እንደሚሰማኝ ለማወቅ አልችልም" ብላለች
በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ናት፤ ቢል ከመሞቱ በፊት ለውሻው ሉሉ ብርቱ ፍቅር ነበረው።

እጅግ የበረታ፤ ከብረት የጠነከረ ማለት ይቻላል።
ቢል ባስቀመጠው ኑዛዜ ላይ በየወሩ በርተን ሉሉን ለመንከባከብ ያወጣችው "ምክንያታዊ ወጪ" እየተሰላ እንዲከፈላት ይላል።
እንዲህ ሚሊየኖች በኑዛዜ የተተወላት ሉሉ ምን ዓይነት ውሻ ብትሆን ነው?
"መልካም ጠባይ ነው ያላት" ትላለች በርተን።

በርተን 5 ሚሊዮን ዶላሩንም ሉሉን ለመንከባከብ መንዝራና ዘርዝራ የምትጨርሰው ይመስላት ይሆን?
"እንግዲህ መቼስ ምን ይደረጋል፤ እሞክራለኋ" ሳቅ የታጀበ የእርሷ መልስ ነበር።
ሉሉ እንደ ባለቤቷ ዶሪስ ወደማይቀርበት ዓለም ብትሄድ፣ ከወጪ ቀሪ የሚተርፋት ገንዘብ ምን እንደሚሆን የታወቀ ነገር የለም።
እኤአ በ1992 እንዲህ እንደ ሉሉ እድለኛ የነበረ ውሻ 80 ሚሊዮን ዶላር መውረሱ የተዘገበ ሲሆን፤ በ2002 ደግሞ ማይለስ ብላክዌል የተባለ ደራሲ ጊጉ ለተሰኘች ዶሮው 15 ሚሊዮን ዶላር እስካለሽ ድረስ ተምነሽነሺበት በሚል ተናዝዞላታል።
👉 @Tafakur_mastenten 👈
BBC news
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2024/11/25 06:11:33
Back to Top
HTML Embed Code: