Telegram Web
🍁 [ 3 ደቂቃ ] የሐሰት ዜና እና ፕሮፓጋንዳ በምን መልኩ ይፈጠራል? || ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔴 ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት "ሰሞናዊ ጉዳዮች" ፕሮግራም ይኖረናል። አሳሳቢውን የእገታ ወንጀል መስፋፋት እና የገጠመንን አገራዊ የገንዘብ እጥረት አስመልክቶ ዕይታዬን አካፍላችኋለሁ። በቶክ ኢትዮጵያ ገጾች እንገናኝ!
.
🔗 https://youtube.com/@TalkEthiopia
.
#TalkEthiopiaLive
🔴 ዛሬ ልክ ከምሽቱ 3 ሰዓት በቶክ ኢትዮጵያ ገጾች የጋሽ Teshome Berhanu Kemalን "ሌላው የኢትዮጵያ ታሪክ ገጽታ" የተሰኘ መጽሐፍ እንዳስሳለን። ዳሳሹ የአንትሮፖሎጂ መምህሩ Mohammedawel Hagos ሲሆን ስለመጽሐፉ መሠረታዊ ጭብጥ ያደረገውን ዳሰሳ አቀርብላችኋለሁ። ሁላችሁንም ጋብዣለሁ!
.
#TalkEthiopiaLive
🔴 ዛሬ "ታሪክና ተረት በኢትዮጵያ" ለተሰኘው የፕ/ር ታደሰ ታምራት ጽሑፍ የአንትሮፖሎጂ ምሁሩ Mohammedawel Hagos ያደረገውን ዳሰሳ ነው የማቀርብላችሁ። ስለኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ ቁምነገሮችን እንማማርበታለን። ልክ ከምሽቱ 3 ሰዓት በቶክ ኢትዮጵያ ገጾች እንገናኝ። ሁላችሁንም ጋብዣለሁ!
.
#TalkEthiopiaLive
🚩 የኢትዮጵያ ታሪክ ያልተጣሩ አፈታሪኮችና ተረቶች ተጽዕኖ እጅጉን እንዳጎበጠው የሚሞግተው "ተረት እና ታሪክ በኢትዮጵያ" የተሰኘው የፕ/ር ታደሰ ታምራት ቆየት ያለ ጽሑፍ የዛሬ ዳሰሳችን ርዕስ ነው። ለመሆኑ ጽሑፉ ምን ዓይነት መልዕክቶችን ይዟል? የአንትሮፖሎጂ ምሁሩ ሙሐመድ አወል ሐጎስ ጥቅል ዳሰሳውን እንደሚከተለው አቅርቧል።
.
🥎 Enjoy! | Like | Share | Subscribe👇
.
📚 [ https://www.youtube.com/live/jdGHeJ5zcj0 ]
.
#የመጽሐፍትዳሰሳ #የኢትዮጵያታሪክ #የታሪክውዝግብ #ታደሰታምራት #ቶክኢትዮጵያ
2025/02/05 01:13:29
Back to Top
HTML Embed Code: