Forwarded from Biranaye Tube (Tesfa)
ማዕዶት ለኢትዮጵያ ሚሊኒየም አዳራሽ ታሪክ ተሰራ - maedot le Ethiopia...👇👇👇
https://youtube.com/watch?v=7u3e0yhu27M&si=tZI7BMZYqg9pkZye
https://youtube.com/watch?v=7u3e0yhu27M&si=tZI7BMZYqg9pkZye
YouTube
ማዕዶት ለኢትዮጵያ ሚሊኒየም አዳራሽ ታሪክ ተሰራ - maedot le Ethiopia
Forwarded from Biranaye Tube (Tesfa)
#ዜና #መረጃ #ሀዘን
ጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ።
በዚህ አደጋ መራር ሀዘን የደረሰባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ።
Join us...
✦✺ @Biranayetube ✺✦
✦✺ @Biranayetube ✺✦
ጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ።
በዚህ አደጋ መራር ሀዘን የደረሰባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ።
Join us...
✦✺ @Biranayetube ✺✦
✦✺ @Biranayetube ✺✦
የምታየው ሁሉ ውሸት ነው ...👇👇👇
https://youtube.com/watch?v=FkxbeWcq2iw&si=fOIgZs5M13qXC0zG
https://youtube.com/watch?v=FkxbeWcq2iw&si=fOIgZs5M13qXC0zG
YouTube
የምታየው ነገር ሁሉ ውሸት ነው
የሀሰተኛ ነቢያት የሽወዳ ዘዴዎች - እንዳትሸወዱ ...👇👇👇
https://youtube.com/watch?v=8qM_9YqKBtI&si=dKMQQ3Rkt9e7vvEd
https://youtube.com/watch?v=8qM_9YqKBtI&si=dKMQQ3Rkt9e7vvEd
YouTube
የሀሰተኛ ነቢያት የሽወዳ ዘዴዎች - እንዳትሸወዱ !!!
Bekirbu Habtam tihonaleh ...👇👇👇
https://youtu.be/yXgUHIYhFlc?si=CbrlqzUWHTE3aAic
https://youtu.be/yXgUHIYhFlc?si=CbrlqzUWHTE3aAic
YouTube
በቅርቡ ሀብታም ትሆናለህ
#JusticeForHeaven
እኔ በዚች ሀገር ሕግ ተስፋ ቆርቻለሁ። ሁሌ እንጮሃለን then after a while ይረሳል። all i can say is ሰዎች ልጆቻቹን ጠብቁ። እንደ ሰው ማሰብ ካቆምን ቆየን...
ህፃን ተደፈረች ሲባል ብሄር መቁጠር ጀምረናል። ደደብነት በተማረው ብሷል። ደሞ ዛሬም ሌላ ህፃን
what's wrong with these people ኧረ በስማም ። ሰው በመቁረቢያው እድሜ ህፃን ካልደፈርኩ 🤦♀️
ግድ የላችሁም እንዳገርማ ያመለጠን ክትባት አለ❗️
ሕይወት በሕይወት፥ ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል።
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦

New video on YouTube...👇👇👇
https://youtu.be/bwNw3uww_iE?si=FYWJnxiQza43p6xN
https://youtu.be/bwNw3uww_iE?si=FYWJnxiQza43p6xN
YouTube
የምትመኘውን ተጠንቀቅ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💔😭
የAim Ultra Consultancy
ባለቤቷ መንግስት ነች
ቢሮው ውስጥ ሰው መጥቶ ገንዘቤን ሲላቸው
2 ትላልቅ ጋርዶች አሏት
አንጠልጥለዉ ነዉ የሚያወጡክ
እንዲሁም ለፖሊስ ገንዘብ እየሰጠች ታሳስረሀለች
በአጭሩ እሷ መንግስት ናት
ፓሊስ ጣቢያ ስናመለክት
እኛዉ ነን እስር ቤት የምንገባው
ቪዲዮ TG ተመልከቱ
ሴትየዋ መንግስት ነች....
Via ወጣት ተበዳዮች
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
የAim Ultra Consultancy
ባለቤቷ መንግስት ነች
ቢሮው ውስጥ ሰው መጥቶ ገንዘቤን ሲላቸው
2 ትላልቅ ጋርዶች አሏት
አንጠልጥለዉ ነዉ የሚያወጡክ
እንዲሁም ለፖሊስ ገንዘብ እየሰጠች ታሳስረሀለች
በአጭሩ እሷ መንግስት ናት
ፓሊስ ጣቢያ ስናመለክት
እኛዉ ነን እስር ቤት የምንገባው
ቪዲዮ TG ተመልከቱ
ሴትየዋ መንግስት ነች....
Via ወጣት ተበዳዮች
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
NIGERIAN ENGLISH
_• Honey ---- Horny
_• I love you --- I loaf you
_• Jesus ---- G source
_• Arsenal ----- Asso Nal
_• Husband ---- Ozzband
_• Google ---- Gugu
_• Brother ----- Broader
_• Concern --- Conson
_• Get out ---- Getat
_• I beg ---- abeg
_• Safe Journey --- Save Johnny
_• Other Chinese ---- Order Shy Knees
_• Look at it ----- Lokatit
_• Mother -------- More Door
_• Money --------- More Nee
_• Vision ------ Vishon
_• Shut up ----- Shotop
_• Uncle ------ Oncle
_• South Africa --- Sort Of Free Car
_• 0831831183 --- Zero aids tree won aids tree won won aids tree
_Follow me for more!

በ1950ዎቹ በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ በተደረገ ጥናት ዶር ከርት ሪቸተር ሶስት አይጦችን ወስዶ ውሃ በሞላበት እቃ ውስጥ አስቀመጣቸው::
አይጦቹ ምን ያክል ከውሃው ለመውጣት ወደ ላይ ይዋኛሉ የሚለውን መፈተን ነበር የዚህ ጥናት ዓላማ::
በአማካይ ከ15 ደቂቃ በሗላ አይጦቹ ተስፋ በመቁረጥ ውሃው ውስጥ ይሰጥሙ ነበር::
ተመራምሪዎች ሌሎች አይጦች አምጥተው አይጦቹ ተስፋ ቆርጠው ከመስጠማቸው በፊት በእጃቸው ጠልቀው ያወጧቸውና አድርቀው ለጥቂት ደቂቃዎች እንዲያፉ ያደርጏቸዋል::
ከዛም በሗላ ለሁለተኛ ዙር ወደ ውሃው ውስጥ ይጨምሯቸዋል::
በሁለተኛው የሙከራ ጊዜ አይጦቹ ውሃ ውስጥ ለመውጣት ለምን ያክል ጊዜ የሞከሩ ይመስላችህሗል? አስታውሱ: ተስፋ እስከመቁረጥ የዋኙት ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት ነው...
ምን ያክል ጊዜ የዋኙ ይመስላችሗል?
ሌላ 15 ደቂቃ? 10 ደቂቃ? 5 ደቂቃ? አይደለም! 60 ሰአት!
ይሄ በስህተት የተከሰተ አይደለም። እውነት ነው ለ60 ሰአት ከውሃ ውስጥ ለመውጣት ዋኝተዋል.
ከዚህ የተወሰደው መደምደሚያ ምንድነው; አይጦቹ ሊያድናቸው የሚመጣ እንዳለ ሲያምኑ ሰውነታቸውን በመጀምሪያው ዙር አይቻልም ብለውት ከነበረው ገደብ በብዙ አልፈው መግፋት ችለዋል::
ከዚህ ሃሳብ ጋር እተዋችሃለሁ:
ተስፋ የደከሙ አይጦችን 60 ረጅም ሰአት እንዲዋኙ ካስቻላቸው, እኛ ፈጣሪ አንድ ቀን እንደሚደርስልን ብናምን, ምን ያክል ልንጏዝ እንችላለን?
የፈጠራችሁ አምላክ አንድ ቀን እንደሚደርስላችሁና እንደማይረሳችሁ አስታውሱና በርትታችሁ ተስፋ ባለመቁረጥ የህይወትን የውጣ ውረድ ዋና ዋኙ! በርቱ!

እናትህ ስትታመም እምታስታምመው እናትህን ብቻ አይደለም እራስህንም ጭምር እንጂ።
ቢኒ ይሄን ተቋቁሞ ለረጅም አመታት በሚችለው አቅም እያጫወተ እያሳቀ እናቱን እያስታመመ ያለ ድንቅ ልጅ ነው።
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
ቢኒ ይሄን ተቋቁሞ ለረጅም አመታት በሚችለው አቅም እያጫወተ እያሳቀ እናቱን እያስታመመ ያለ ድንቅ ልጅ ነው።
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
አንዱ ወደ አባ መቃርዮስ መጥቶ "እባክህ
ለሕይወቴ የሚሆን መመሪያ ስጠኝ አለው"::
አባ መቃርዮስም ያንን ወንድም "ወደ መቃብር ሂድና በሙታን ላይ ክፉ ነገር አድርግባቸው" ብሎ ላከው:: ሰውየውም በሙታን ላይ ድንጋይ በመወርወርና በመሳደብ የተላከውን ፈጽሞ መጣ::
አባ መቃርዮስም "ምን አሉህ?" ሲል ጠየቀው:: ያም ወንድም "ምንም አላሉኝም" ብሎ መለሰ::
"በነጋታው ተመልሰህ ናና አመስግናቸው" አለው:: በነጋታታው ያ ወንድም ወደ መቃብሩ ሥፍራ ተጉዞ ሙታኑን "ሐዋርያት ቅዱሳን ጻድድቃን" እያለ
አመስገናቸውና ተመለሰ::
መቃርዮስም "ምን መለሱልህ" አለው:: "ምንም" አለ::
መቃርዮስም ስትሰድባቸዋና በድንጋይ ስትመታቸው ስታመሰግናቸውና ስታወድሳቸው ምንም አልመለሱም አንተም ለነፍስህ ድኅነትን ከፈለግህ እንደ ሞተ ሰው ሆነህ ኑር:: ሰዎች ክፉ ቢያደርጉብህም ቢያመሰግኑህም ምንም አይሰማማህ አለው::

ህይወትህን የሚቀይረው የሆነ ቀን ደስ ብሎህ ያስቀመጥከው ብር አይደለም! ወይ የሆነ ቀን በጥሩ ሙድ የሰራኸው ስፖርት ወይ ያነበብከው መፅሀፍ አይደለም!
ወዳጄ ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ እየደጋገምክ የምታደርገው ልማድ ነው!
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
ወዳጄ ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ እየደጋገምክ የምታደርገው ልማድ ነው!
Join us...
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
✦✺ @Tesfa_Biranaye ✺✦
እንደው በክፉ አትዩብኝና 😜
ከሙዚቃ ክሊፕ መጨረሻ "ምስጋና ለልዑል አምላክ እግዚአብሄር .... ማዳናለም ጌታ ክርስቶስ ..... " ምን ማለት ነው???
እኔ ሀይማኖተኛ ሆኜ ሳይሆን ግን 'ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም' ያለውን እግዜር ራሱን የዘፈኑ ተባባሪ /ፕሮዲውሰር/ ማድረግ ትንሽ አይዋቀጥም??....
ሰርቆ 'እንዳልያዝ ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ' እንደማለት አይደል?? ያው ሁለቱም ሀፅያት ነው ብዬ ነው.....
እንደው ነገሩን ነው... የሆነ ሙዚቃ መጨረሻው ላይ አንብቤው ተዋቅጦብኝ ነው...