Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ኖላዊ_መልካም_እረኛ____
ዘጠና ዘጠኝ መንጋዎች ይልቅ #የጠፋውን አንዱን በግ ፍለጋ የመጣው መልካሙ #እረኛ ጌታችን መድኀኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ የሚታሰብበት ሳምንት ነው፡፡ ቸር ጠባቂያችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ #መልካም_እረኝነት የባሕርዩ ነው፡፡《 አነ ውእቱ ኖላዊ ኄር ወኖላዊሰ ኄር ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አባግዒሁ #መልካም_እረኛ_እኔ_ነኝ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።》(ዮሐ. ፲፥፲፩)፡፡
መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ ዘጠና ዘጠኙን በበርሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሔድ ከእናንተ ማን ነው? ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል ። ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ 'የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ' ይላቸዋል ። እላችሁአለሁ: እንዲሁ #ንስሃ_ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሃ በሚገባ በአንድ #ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል ። (ሉቃ. ፲፭፥፫-፯)
#መልካም__ቀን 🙏
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareya

#__በረትን___ለሰማይ
#ልዑል_ለሆንክ_ለአንተ #ለንፅሕት_እናትህ
ለዮሴፍ ለሰሎሜ ፥ ለባለሟሎችህ
ማደርያ እንድሆን ፥ እኔ በረት ልጅህ
የሰማይ ስርዓት ፥ በእኔ እንዲገለጥ
በእኔ ውስጥ እንዲታይ
#በረት_እኔነቴን ፥ ታደርገው ዘንድ ሰማይ
ፀሐየ ጽድቅ አንተ ፥ በእኔ እንድታበራ
ጨረቃዋ ድንግል ፥ ንጽሕት ሙሽራ
ኮዋክብት መላእክት
በእኔ ሰማይነት
እንዲገለጡብኝ
ከልደትህ ብርሃን ሱታፌን እንዳገኝ
#የበዛ_ቸርነትህ ፥ #ጸጋህ_አይለየኝ
አማኑኤል
#_መልካም__ዋዜማ 🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇

እንኳን ለበዓላት ኹሉ አለቃ ለጌታችን ልደት በቸር አደረሰን!
#ቀዳማዊ_ልደቶ_አስጠረ_ወደኃራዊ_ልደቶ_አምንከረ>>
ቀድሞስ ብቻውን እግዚአብሔር ከብቻው ከእግዚአብሔር ተወለደ፣ በኋለኛው ዘመን ብቻውን የሚኾን የእግዚአብሔር ልጅ ብቻዋን ከምትኾን ከዳዊት ልጅ ተወለደ። በመጀመሪያ የማይታይ እርሱ ከማይታየው ተወለደ፣ በኋላም የማይያዝ የሕይወት እሳት ከምትዳሰስ ሥጋ ተወለደ። በመጀመሪያ የሀልዎቱ መጀመሪያ ሳይታወቅ ተወለደ፣ በኋላም የዘመናት ፈጣሪ ዓመታትንም የሚወስን እርሱ ዕድሜዋ ዐሥራ አምስት ዓመት ከኾነ ከታናሽ ብላቴና ተወለደ። የመጀመሪያ ልደቱን ምስጢር የኋለኛ ልደቱንም ድንቅ አደረገ።
ፊተኛ ልደቱን ፍጡራን የኾን' እኛ እንድናውቀው በመሠወሪያ ሰበን ሸፈነው፣ ኋለኛም ልደቱን ለእረኞች ገለጠ። ለጥበብ ሰዎችም ታየ፣ ከሴት ያለ ወንድ ዘር የሰው መወለድ ከዚህ በፊት አልኾነም። ከዚህ በኋላም አይኾንም። በምድር ላይ አባት ስለሌለው ሰው የመኾን መንገድ የጐደለው አይደለም። ብቻዋን ከምትኾን ከሴቲቱ ፈጽሞ ሰው ኾኖ ተወለደ እንጂ። ከአዳም ጐን እናት ሳይኖራት ፍጽምት የኾነች ሴት እንደወጣች ፍጹም ሰው ኾነ። ከርሷ በኋላ ካሉ ሴቶች ጠባይ ሰው የመኾን መንገድ አጐደለም።
(መጽሐፈ ምስጢር ምዕራፍ 4፥38-39)
ማር አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

#ባልንና_ሚስትን አንድ የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው። አንድ የሚያደርገውም #በቤተክርስቲያን ውስጥ በሚከናወነው ሥርዓት ነው። ሥርዓቱም #ሥርዓተ_ተክሊሉ ብሎም #ሥርዓተ_ቁርባኑ ነው።
#ከቤተ_ክርስቲያን ውጪ በመጋባት ግን ባልና ሚስት አንድ አይኾኑም። መኝታ ተጋርተው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።
#ስለዚህም፦
#ክርስቶስና_ቤተ_ክርስቲያን አንድ የኾኑበትን ምሥጢር በተግባር መካድ ነው።
#የተባረከ_ትዳር አይደለም፤ የበረከት ምንጭ የኾነው #እግዚአብሔር የለበትምና።
#በትዳር ውስጥ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን መቋቋም አይችልም። መቋቋም የሚችልበትን ጸጋ አልተቀበለምና።
ዝሙት ነው። ለምን ሲባል ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹሕ የሚኾነው #ቤተክርስቲያን ስትፈቅድ ብቻ ነውና።
#ሼር_ብታደርጉት መልእክቱ ለብዙ ሰው ይደርሳል!
#መልካም_ዕለተ_ሰንበት 🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#ከቤተ_ክርስቲያን ውጪ በመጋባት ግን ባልና ሚስት አንድ አይኾኑም። መኝታ ተጋርተው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።
#ስለዚህም፦
#ክርስቶስና_ቤተ_ክርስቲያን አንድ የኾኑበትን ምሥጢር በተግባር መካድ ነው።
#የተባረከ_ትዳር አይደለም፤ የበረከት ምንጭ የኾነው #እግዚአብሔር የለበትምና።
#በትዳር ውስጥ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን መቋቋም አይችልም። መቋቋም የሚችልበትን ጸጋ አልተቀበለምና።
ዝሙት ነው። ለምን ሲባል ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹሕ የሚኾነው #ቤተክርስቲያን ስትፈቅድ ብቻ ነውና።
#ሼር_ብታደርጉት መልእክቱ ለብዙ ሰው ይደርሳል!
#መልካም_ዕለተ_ሰንበት 🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ቀዳሚ_ሰማዕት_ቅዱስ_እስጢፋኖስ
ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለእርሱም ክብርና ምስጋና ገናናነት፣ ከሃሊነት፣ ሥልጣንና ስግደት ይቅር ባይ ከሚሆን ከቸር አባቱ ጋር አዳኝ ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስም ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን።
#የቅዱስ_እስጢፋኖስን በዓሉን እናደርግ ዘንድ ከሩቅም ከቅርብም ወደዚህ የመጣን እኛን ጌታችን አምላካችን ይቅር ይበለን። በዚህች በተከበረች በተባረከች ዕለትም #የዲያቆናት_አለቃ የብፁዕ እስጢፋኖስን መታሰቢያ እናድርግ። ስለ #ኃጢአት ይቅርታን ያደርግ ዘንድ በሰማዕታት መጀመሪያ፣ በተመረጠው በቅዱስ እስጢፋኖስ ጸሎት በመንግሥተ ሰማይ በድኅነት ወደብ ያሳድረን ዘንድ በዓሉን እናድርግ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን። የጻፈውን፣ ያነበበውን፣ የተረጐመውንና ቃሉን የሰማውን ሁሉ በቅድስት ድንግል #ማርያም ጸሎት፣ በቅዱስ #እስጢፋኖስ አማላጅነት እግዚአብሔር በአንድነት ይቅር ይበላቸው። ለዘለዓለሙ አሜን።
እንኳን ለቀዳሚው ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏
#መልካም__ቀን🙏

ጥር 18 " ዝርወተ ዓጽሙ " ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት ይህቺ ዕለት ለሰማዕቱ #ዝርወተ_አጽሙ' ትባላለች በቁሙ 'አጥንቱ የተበተነበት' እንደ ማለት ነው እንኳን አደረሳችሁ
#_ገድል
ገድል ያለመለመው ወንጌል የተባለው
#_የጊዮርጊስ ስሙ እጅግ ያማረ ነው
አይደርቅ አይጠወልግ ሁሌም አበባ ነው
ሹመት ሽልማቱን ክብሩን ሁሉ ትቶ
ታስሮ ተገርፈ #ለአምላኩ_ክብር ቀንቶ
ኧረ እንደምን ቻለው ያን ሁሉ #_መከራ
ተቆልቶ ተፈጭቶ እንደ እህል ሲዘራ
እኔስ ይደንቀኛል #_ገድልህን ሳስበው
ሰባት ዓመት በገድል ይኖራል እንዴ ሰው
ዛሬ ዛሬማ እጅግ ያሳዝናል
ለሰው ምላስ ብሎ ክሩን ይበጥሳል
ሰው ጌታውን ሲክድ ለስጋ እያዘነ
#ጊዮርጊስ_ለአምላኩ_እስከሞት_ታመነ
አክሊል የሚያስገኘው ይኸው ስለሆነ።
#እንደ_ኮከብ_ብሩህ
#እንደ_ሕፃን_ንጹህ
የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#_ገድል
ገድል ያለመለመው ወንጌል የተባለው
#_የጊዮርጊስ ስሙ እጅግ ያማረ ነው
አይደርቅ አይጠወልግ ሁሌም አበባ ነው
ሹመት ሽልማቱን ክብሩን ሁሉ ትቶ
ታስሮ ተገርፈ #ለአምላኩ_ክብር ቀንቶ
ኧረ እንደምን ቻለው ያን ሁሉ #_መከራ
ተቆልቶ ተፈጭቶ እንደ እህል ሲዘራ
እኔስ ይደንቀኛል #_ገድልህን ሳስበው
ሰባት ዓመት በገድል ይኖራል እንዴ ሰው
ዛሬ ዛሬማ እጅግ ያሳዝናል
ለሰው ምላስ ብሎ ክሩን ይበጥሳል
ሰው ጌታውን ሲክድ ለስጋ እያዘነ
#ጊዮርጊስ_ለአምላኩ_እስከሞት_ታመነ
አክሊል የሚያስገኘው ይኸው ስለሆነ።
#እንደ_ኮከብ_ብሩህ
#እንደ_ሕፃን_ንጹህ
የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።
#ጥር_18_ቅዱስ_ጊዮርጊስ
#አጥንቱ_የተበተነበት_ደሙ_የፈሰሰበት
70 ነገስታት ያፈሩበት እለት ነው
ጥር 18 " ዝርወተ ዓጽሙ " ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት ይህቺ ዕለት ለሰማዕቱ #ዝርወተ_አጽሙ' ትባላለች በቁሙ 'አጥንቱ የተበተነበት' እንደ ማለት ነው
#ቅዱስ_ጊዮርጊስን ለዘመናት በብዙ ስቃያት ሲያስጨንቁት ኖረው በጽናቱ አሸነፋቸው 70 ነገሥታትን ከነ ሠራዊታቸው ከማሳፈሩ ባሻገርም በርካታ (በመቶ ሺ የሚቆጠሩ) አሕዛብን ማርኮ ለሰማዕትነት አበቃ በዚህ የተበሳጨ ዱድያኖስም ኮከበ ፋርስ ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲቆራርጡት አዘዘ ወታደሮቹም ቅዱሱን ቆራርጠው በብረት ምጣድ ላይ ጠበሱት ያለ ርሕራሔም አካሉን አሳረሩት ቀጥለውም ፈጭተው አመድ አደረጉት በአካባቢው ወደ ነበረው ትልቅ ተራራ ጫፍ (ደብረ ይድራስ) ወጥተውም በነፋስ በተኑት እነርሱ ይህንን ፈጽመው ዘወር ሲሉ ግን የቅዱሱ ዓጽም ባረፈባቸው ዛፎች ቅጠሎችና ድንጋዮች ሁሉ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ሊቀ_ሰማዕታት የሚል ጽሑፍ ተገኘ ስለዚህም ይሕቺ ዕለት ቅዱሱ አለቅነትን የተሾመባት ናት ማለት ነው ወዲያው ግን ኃያል ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተበተነበት ተነስቶ ወታደሮችን አገኛቸውና #በክርስቶስ እመኑ ብሎ አስደንቆ ወደ ሕይወት መራቸው 70ው ነገሥታት ግን አፈሩ የሊቀ ሰማዕታት ቅ/ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ሼር በማድረግ ላላወቁት አሳውቁ
#ቅዱስ_ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሹ በመከራ ግዜ ፈጥኖ ይድረስልን
አጥንታችንን ለመፍጨት ደማችንን ለማፍሰስ የተነሱትን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያፍዝዝልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
#መልካም__በዓል🙏

#ቅዱስ_ገብርኤል_ሆይ ፤እጅግ የሚያስፈራ እሳት ነበልባል መካከል የነነዌ ንጉሥ ያየው ከመላእክት ገጽ የደስታ መልክ ላለው ገጽህ ሰላም እላለሁ።
#ገብርኤል_ሆይ ፤ በንጽሕና ልብሰ ተክህኖ የተሰየምክ አንተ በፍርድ ያይደለ በክርስቶስ ቸርነት እድን ዘንድ የነግሁንና የሠርኩን መሥዋዕት በምታሣርግበት ጊዜ የእኔን የኃጥኡን ኃጢአት አስተሥርይ።
#የቅዱስ_ገብርኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከመከራ ሥጋ፣ከመከራ ነፍስ ያድነን ሀገራችንን #ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
#መልካም___ቀን🙏
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#ገብርኤል_ሆይ ፤ በንጽሕና ልብሰ ተክህኖ የተሰየምክ አንተ በፍርድ ያይደለ በክርስቶስ ቸርነት እድን ዘንድ የነግሁንና የሠርኩን መሥዋዕት በምታሣርግበት ጊዜ የእኔን የኃጥኡን ኃጢአት አስተሥርይ።
#የቅዱስ_ገብርኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከመከራ ሥጋ፣ከመከራ ነፍስ ያድነን ሀገራችንን #ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
#መልካም___ቀን🙏
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ከቤተ_ክርስቲያን የሚበልጥ ብርቱ (ጠንካራ) ምንም የለም። ይህችውም ከሰማይ ከፍ ያለች ከምድርም ይልቅ የሰፋች ናት። አታረጅም ነገር ግን ዘወትር ታበራለች። #ቤተ_ክርስቲያን በዘመናት ሁሉ ትሰፋለች። መታሰቢያዋም የሚጠፋ (የሚሞት) አይደለም። #ቤተ_ክርስቲያን በስንቶች ውጊያ ተደርጎባት ነበር? #አልተሸነፈችም እንጂ። የተዋጓት አላውያን፣ የጦር መሪዎች፣ ነገሥታቱስ ምን ያህል ናቸው?
የተማሩና ኃይልን የተሞሉ ጎበዞች ሐዲሲቷን #ቤተ_ክርስቲያን በብዙ ጎዳናዎች ተዋግተዋት ነበር። ሊነቅሏት ግን አልቻሉም። ነገር ግን እርሷን የተዋጉ ጥቂቶች ለዝምታና ቶሎም ለመረሳት ተላልፈው ተሰጥተዋል። የወጓት #ቤተ_ክርስቲያን ግን ከሰማይ በላይ ከፍ ከፍ ብላለች። ቤተ ክርስቲያንን ድል ከማድረግስ ፀሐይን #ማጥፋት (ማጨለም) ይቀላል። #ሰው_ሆይ! ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ኃያል ምንም የለም። ከሰው ብትጣላ ወይ ታሸንፋለህ አልያም ትሸነፋለህ። #ቤተ_ክርቲያንን ግን ብትጣላ፣ ታሸነፍ ዘንድ የሚቻልህ አይደለም። እግዚአብሔር ከሁሉ ይልቅ ኃያል ነውና። #እግዚአብሔር መስርቷታል፣ እንግዲህ ማን #ሊነቀንቃት_ይችላል? "
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
#_ሰናይ_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
የተማሩና ኃይልን የተሞሉ ጎበዞች ሐዲሲቷን #ቤተ_ክርስቲያን በብዙ ጎዳናዎች ተዋግተዋት ነበር። ሊነቅሏት ግን አልቻሉም። ነገር ግን እርሷን የተዋጉ ጥቂቶች ለዝምታና ቶሎም ለመረሳት ተላልፈው ተሰጥተዋል። የወጓት #ቤተ_ክርስቲያን ግን ከሰማይ በላይ ከፍ ከፍ ብላለች። ቤተ ክርስቲያንን ድል ከማድረግስ ፀሐይን #ማጥፋት (ማጨለም) ይቀላል። #ሰው_ሆይ! ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ኃያል ምንም የለም። ከሰው ብትጣላ ወይ ታሸንፋለህ አልያም ትሸነፋለህ። #ቤተ_ክርቲያንን ግን ብትጣላ፣ ታሸነፍ ዘንድ የሚቻልህ አይደለም። እግዚአብሔር ከሁሉ ይልቅ ኃያል ነውና። #እግዚአብሔር መስርቷታል፣ እንግዲህ ማን #ሊነቀንቃት_ይችላል? "
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
#_ሰናይ_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
አስተርእዮ ማርያም
አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት በሥጋ የተገለጠበት(የታየበት) ፣ አንድነት ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ በሙሉ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር “አስተርእዮ ማርያም” ተብሏል።
#እንኳን_አደረሳችሁ_ለአስተርዮ_ማርያም
ጥበቃዋ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏😭

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት(ጥር21) ፤አስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ
#የህይወት_እናት_ድንግል_ማርያም_ሆይ ትንሳኤሽ ሳይሆን ሞትሽ ይደንቀኛል፤ እርገትሽ ሳይሆን ወደ መቃብር መውረድሽ ይገርመኛል።
እመቤተ ማርያም ሆይ ያለመጨነቅ ያላፃር ከሥጋዋ ለተለየች ነፍስሽ ሰላምታ ይገባል አነዋወሯም በልጅሽ ቀኝ ጐን በክብር ነው። ድንግል ሆይ ከፈጣሪ ዘንድ የባለማልነትን ግርማ የተጐናፀፍሽ ነሽ። በረድኤትሽ ሰውነቴን ከድካሟ አሳርፊያት። ክብሯም (ኃይሏም) ከድጋግ አባቶቿ ክቡር (ኃይል) ያነሰ አይሁን። መልክአ ቅድስት ድንግል ማርያም።
#_መልካም_በዓል🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#የህይወት_እናት_ድንግል_ማርያም_ሆይ ትንሳኤሽ ሳይሆን ሞትሽ ይደንቀኛል፤ እርገትሽ ሳይሆን ወደ መቃብር መውረድሽ ይገርመኛል።
እመቤተ ማርያም ሆይ ያለመጨነቅ ያላፃር ከሥጋዋ ለተለየች ነፍስሽ ሰላምታ ይገባል አነዋወሯም በልጅሽ ቀኝ ጐን በክብር ነው። ድንግል ሆይ ከፈጣሪ ዘንድ የባለማልነትን ግርማ የተጐናፀፍሽ ነሽ። በረድኤትሽ ሰውነቴን ከድካሟ አሳርፊያት። ክብሯም (ኃይሏም) ከድጋግ አባቶቿ ክቡር (ኃይል) ያነሰ አይሁን። መልክአ ቅድስት ድንግል ማርያም።
#_መልካም_በዓል🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#እመቤተ_ማርያም_ሆይ ያለመጨነቅ ያላፃር ከሥጋዋ ለተለየች ነፍስሽ ሰላምታ ይገባል አነዋወሯም በልጅሽ ቀኝ ጐን በክብር ነው። ድንግል ሆይ ከፈጣሪ ዘንድ የባለማልነትን ግርማ የተጐናፀፍሽ ነሽ። በረድኤትሽ ሰውነቴን ከድካሟ አሳርፊያት። ክብሯም (ኃይሏም) ከድጋግ አባቶቿ ክቡር (ኃይል) ያነሰ አይሁን።
#መልክአ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም።
#መልካም__በዓል 🙏
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#መልክአ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም።
#መልካም__በዓል 🙏
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ቅዱስ_ዑራኤል ኾይ ይኽች የበዓል ሢመትኽ ዕለት እጅግ የከበረች የተመረጠች ዕለት ናት። ከድንግል ዕረፍት በኋላ ቃልኪዳን የተቀበልክባት ቀን ናትና። #ቅዱስ_ዑራኤል_ሆይ በምዕመን መስቀል ላይ የተሾምክ ታማኝ አገልጋይ ካህን ነኽና። ከአሳሳች ነፃ አውጥተኽ ማኅበራዊ አንድነታችንን ለኹልጊዜ ጠብቅ። የሃይማኖት ጥመኖችንም ታጠጣ ዘንድ የእጅኽን ጽዋ ላክልን።"
#መልክአ_ቅዱስ_ዑራኤል
እንኳን ለሊቀ መላእክቱ ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
#_መልካም_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#መልክአ_ቅዱስ_ዑራኤል
እንኳን ለሊቀ መላእክቱ ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏
#_መልካም_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
ረድኤትኽ ከነፋስ እና ከአውሎ የፈጠነ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ኾይ 🤲 ለሚማፀኑኽ ኹሉ ለምሕረት ቅረብ የእኔንም ጸሎቴን የመማፀኔን ቃላት ኹሉ ተቀበል የአምላክ ልብ በአንተ ለለመነው ሩህሩህ ነውና" 🙏
#አቃቤ_ኢትዮጵያ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ የሆነብንን እና እየሆነብን ያለውን ተመልክተህ ፈጥነህ ድረስልን 🤲 #ኢትዮጵያን እና #ሕዝቦቿን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድነን 🤲🤲🤲 አሜን በእውነት 🙏
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
#_ሰናይ_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
#አቃቤ_ኢትዮጵያ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ የሆነብንን እና እየሆነብን ያለውን ተመልክተህ ፈጥነህ ድረስልን 🤲 #ኢትዮጵያን እና #ሕዝቦቿን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድነን 🤲🤲🤲 አሜን በእውነት 🙏
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
#_ሰናይ_ቀን🙏
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (Dawit 21)
#ፀሐይ_ዘኢትዮጵያ_አቡነ_ተክለሃይማኖት
#ነቢይ ናቸው እንደ ነቢያት ትንቢት ተናግረዋልና አባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግን መወለድ አስቀድመው አብስረዋል።
#ሐዋርያ ናቸው #ኢትዮጵያን ከዳር እስከዳር ዞረው ወንጌልን አስተምረዋልና።
#ሰማዕት ናቸው በድንጋይ እየተወገሩ - በብረት በትር እየተደበደቡ - በብረት አለንጋ እየተገረፉ - በገደል እየተጣሉ ጣዖትን አጥፍተው ወንጌልን አስተምረዋል ለጽድቅም አንድ እግራቸውን ተቆርጠዋል።
#ባሕታዊ ናቸው ንጽሕናቸውን ጠብቀው - ከዓለም ርቀው - በአንድ ዋሻ ተወስነው - በቅድስና አሸብርቀው የብሕትውናን ሥነ ሥርዓት ፈጽመዋልና።
በረከታቸው ከኛ ጋር ለዘለዓለሙ ይኹን - አምላከ ቅዱሳን #በቃልኪዳናቸው #ኢትዮጵያዊን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሠውረን! 🙏 አሜን በእውነት! 🤲

ጥር 25 እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።
#መርቆርዮስ" ማለት የአብ ወዳጅ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው።
ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ መድኃኔዓለም ቃልኪዳን ሲገባለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ
ሁለተኛው ሊቀ ሰማዕት አንተ ንህ ብሎታል። በጣም የሚገርመው ቃልኪዳን ደግሞ የቅዱስ
#መርቆሬዎስ_ስዕል አድኀኖ የያዘው ሰው የተወረወረ ጦርም ሆነ ቀስት፤ የተተኮስ ጥይትም ቢሆን
አይነካውም ብሎ መድኃኔዓለም ቃል ገብቶለታል። ገዳሙ ላይ ያለው ስዕል አድኀኖም ካህናት
ማህሌት እና ሰዓታቱን ሲያደርሱ ፈረሱ ይንቀሳቀሳል።
በእውነት የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ረድኤት በረከት ይደርብን ከክፉ መከራ ይሰውን፣ ይታደገን፣
ይጠብቀን፣ አለው ይበለን አሜን !
#ሰማዕቱ_ቅዱስ_መርቆርዮስ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እና ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ጠብቀኝ!። ✞ አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
#___ሰናይ____ቀን🙏

#__ወዳጄ_?
#አንተን ሊያሳስብህ የሚገባው ነገር ከእግዚአብሔር ጋር #መታረቅህ_ብቻ ነው። አንተ መምሰል የሚገባህ ከቅጣቱ ነፃ መሆን የሚፈልግ ባሪያ ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ #የአባቱን_ልብ_ደስ_ማሰኘት የሚፈልግ ልጅ ነው። ለአምልክህ እንዲህ በለው #አንተን_ደስ_ማሰኘት፣ ከአንተ በረከት ማግኘቴ፣ ለእኔ እጅግ አስፈላጊዬ ነው። #አንተን_በልቤ ውስጥ አገኝህ ዘንድ ከአንተ ጋር #መታረቅ እፈልጋለሁ። እኔን የሚያሳስበኝ ከአንተ ጋር መታረቄ ብቻ ሳይሆን #የመስቀሉ_ፍቅርህ_በልቤ ውስጥ መሳሉና በቀጣይ ህይወቴ ከአንተ ጋር የሚኖረኝ ህብረት
ነውና አንተም ልሆንልህ እንደምትፈልገው አድርገኝ” በለው።
#_ሰናይ__ቀን

#ቅዱስ_ሱርያል_ሊቀ_መላዕክት
ከታላላቅ ሊቃናት አንዱ የሆነው ቅዱስ ሱርያል ክብሩ ብዙ ቢሆንም ብዙ ምዕመናን አያውቁትም:: የመላእክት መዓርግ ሲነገር ሚካኤል: ገብርኤል: ሩፋኤል ብሎ ቀጥሎ የሚመጣው ሱርያል ነው::
በሦስቱ ሰማያት ካሉት ዘጠኙ ዓለመ መላእክት የአንዱ (የሥልጣናት) መሪ (አለቃ) ነው:: መልአኩ እጅግ ርሕሩሕ እና ተራዳኢ ነውና አንዘንጋው:: ለኖኅ መርከብን ያሳራው: ከጥፋት ውኃም ያዳነው ይህ ቅዱስ መልአክ ነው::
በገድለ ሰማዕታትም ላይ እንደተጠቀሰው የሰማዕታት ረዳትና አዳኝም ነው:: ቅዱስ ሱርያል በሌላ ስሙ "እሥራልዩ" ይባላል:: "የእሥራኤል ረዳት" እንደ ማለት:: ዛሬ ደግሞ የሊቀ መልአኩ ቅዳሴ ቤቱ ነው::

ለምን ይመስላችዋል ማህተባችንን እግራችን ላይ ያላሰርነው?
. ምክንያቱም ሰው፣እግር ቢቆረጥ ስለማይሞት ነዉ። ለምንስ እጃችን ላይ አላሰርንም?
. ምክንያቱም እጃችን ቢቆረጥ ስለማንሞት።
. ግን አንገታችን ላይ አስረናል ይህም ማለት ሰው፣አንገቱ ቢቆረት ይሞታል።
. ለክርስትናችን ህይወታችንን አስከመስጠት ድረስ፣እንታመናለን።
. ስጋን የሚገሉትን አንፈራም ይልቁን ነፍስንም ስጋንም በገሀነም ሊያጠፋ የሚቻለውን የድንግል ማርያም ልጅን እንፈራለን እንጂ።
. #እናንተ_ግደሉን ፣ #እኛ_እየሞትን እንበዛለን ምክንያቱም የያዝነው የቀራኒዮ አሸናፊውን #የድንግል_ማርያምን ልጅ ክርስቶስን ነው።
#ብፁዕ_አቡነ_ናትናኤል በአንድ ወቅት ከተናገሩት