Telegram Web
ለሴቶች፡
መርከዝ አት-ተውሒድ የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል
የበጋ ተማሪዎችን፡
- በተመላላሽ ፕሮግራም ከጧቱ 2 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት
ቁርዓን ሂፍዝ፣ አቂዳ፣ አረብኛ፣ ፊቂህ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ተመላላሽ የሴቶች ፕሮግራሙ በአንፎ ቅርንጫፍ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0910-609-894 / 0947-052919
https://www.tgoop.com/Tewhide_Merkez
ቁርዓን ቂርዓት አማር ባህረዲን
https://www.tgoop.com/Tewhide_Merkez/6
በነገው እለት የኡሁድ ደርስ
አዲስ የሚጀመሩ ኪታቦች
1) ሚን ኡስሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመኣ
በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ግደይ
2) ሙቀረሩ አት–ተውሒድ ወል ፊቅህ
በሳዳት ከማል
መርከዝ አት–ተውሒድ
አንፎ ቅርንጫፍ
ከጠዋቱ 3:15 እስከ 6 ሰአት
በነገው እለት የኡሁድ ደርስ
አዲስ የሚጀመሩ ኪታቦች
1) ሚን ኡስሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመኣ
በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ግደይ
2) ሙቀረሩ አት–ተውሒድ ወል ፊቅህ
በሳዳት ከማል
መርከዝ አት–ተውሒድ
አንፎ ቅርንጫፍ
ከጠዋቱ 3:15 እስከ 6 ሰአት
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
መርከዝ አት–ተውሒድ አዲስ ተማሪዎችን ለቁርአን ሂፍዝ በአዳሪ ፕሮግራም ለመቀበል ዝግጅቱን ጨረሷል።
ለመመዝገብ
0930–54 77 76
0911–24 94 57
አሸዋ ሜዳ እና ዙርያዋ ላላችሁ፡፡
በአላህ ፍቃድ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ሁለት ቀን ለወንዶች፣ ሁለት ቀን ለሴቶች ከቀኑ 10፡45-11፡30 ድረስ በመርከዝ ተውሒድ የኪታብ ቂርዓት ፕሮግራም ይኖራል፡፡ ፕሮግራሙ በዋናነት ቁርዓን ቀርተው ለጨረሱ ወንድም እና እህቶች ይሆናል፡፡ በተለይ ትምህርት ቤት ደርሰው ለሚመለሱ ወጣቶች ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው፡፡
በአላህ ፍቃድ የሚሰጡት ኪታቦች ከታች ጀምሮ እይያጠሩ እውቀት መቅሰም ላይ ትኩረት ያደረገ ይሆናል፡፡
በአላህ ፍቃድ ዋና ትኩረታችን መልክተኞች ሁሉ የተላኩበትን ተውሒድ ለኡማው ማድረስ ነው፡፡
የሚቀሩትን ኪታቦች እና የሴቶችና የወንዶች ፕሮግራም አከፋፈልን በተመለከተ በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን ይለቀቃል፡፡
https://www.tgoop.com/Tewhide_Merkez
Channel photo updated
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ተቀርተው ያለቁ ኪታብ ድምፅ ፋይል እና pdf ለማግኘት የሚከተለውን ቻናል ጆይን ያድርጉ
https://www.tgoop.com/Kitaboch
አሰላሙአለይኩም ተከታታይ የኪታቡ ቂርአት፣
ዘውትር ሀሙስ እና አርብ፣
የኪታቡ ስም ሪያዱ ሷሊሂን፣
ኪታቡ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
Live stream started
Live stream finished (6 minutes)
Live stream started
Live stream finished (5 minutes)
Live stream started
Live stream finished (1 minute)
2025/02/05 03:37:21
Back to Top
HTML Embed Code: