Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ #152]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    
ንግግሩን ምንኛ ያማረ አደረገ👇🏿

"" ሒጃብ
#የተቅዋ ልብስ እንጂ #የፈተዋ ልብስ አይደለም !!""

إذا إنتقبت المرأة ظن الناس أنها فقهت في مجالات الدين كله
فإذا سألوها في أمر و لم تعرفه قالوا "هههه منتقبة⁉️ "

አንዲት ሴት የተሸፈነች ጊዜ ሰዎች እሷ በሁሉም በኩል ዲንን የተረዳች ነች ብለው ያስቧታል...ስለሆነ ጉዳይ ጠይቀዋት ካላወቀችው #ሀሀሀሀ_ይቺ_ናት_ኒቃቢስት!!? እያሉ ይስቁባታል...

و إن أخطأت قالوا "أ هذه منتقبة أستغفر الله" ❗️

ከተሳሳተች ደግሞ ኣ ይቺ ነች ኒቃቢስት አስተغፊረሏህ ይላሉ" ❗️

ما شأنهم!؟ فالنقاب لباس التقوى و ليس لباس الفتوى❗️

ምን መሆናቸው ነው!? ኒቃብ የተቅዋ ልብስ እንጂ የፈትዋ ልብስ አይደለም ❗️

المنتقبة أَمةُ الله، تحاول السير على خطى السلف الصالح!!

ሙተነቂባዋ ሴት የالله ባሪያ ነች!! በደጋግ ሰለፎች ፋና ላይ መጓዝንም ትሞክራለች...

هدانا الله و إياكم فأحسنوا الظن...

ጥርጥርን አሳምሩ ሒጃብን ለመልበስ ዒልምን መያዝ ሸርጥ አይሆንም!!!

ልክ አንዳንድ ሴቶች እንደሚሉት " ሒጃብን ልበሺ አትገላለጪ ስትባል #ምን_አውቄ!! ትላለች !!

... #ኢፍሀሚ አንቺ እህቴ ተረጂ እናንተ ሰዎች ሆይ ተረዱ ሒጃብ የታዘዘው #በአዋቂ ሴት ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ ሴቶች ላይ ነው!!


ሴት #ሴት በመሆኗ ብቻ የተደነገገባት ሸሪዓዊ ልብሷ ነው ሳላውቅ ለምትለው ነገር ደግሞ ሒጃብ መደንገጉን ማወቅ በራሱ #ዕውቀት ነው ሌላው የዕኒ የተቀረው ደግሞ ተከታይ ይሆናል ማለት ነው!!

#ዓዚዘቲ ይቺን የደካም ሹብሀ አትስሚ ሒጃብን ልበሺ ያለሽ እኮ ያ ከዓርሹ በላይ ያለው ጌታሽ الله ነው!!! ስለሚያስብልሽ ነው የንግስናን መንገድ የመረጠልሽ !! እየዞለመሽ አይደለም ያ የኔም ያንቺም ጌታ ማንንም አይዞልምም!!

እይማ #ኡኸየቲ ምን እንዳለ جل جلاله

يأيها النبي قل لأزواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلاببهن.( الأحزاب ٥٩)

" አንተ ነብይ ሆይ ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህ ለሙዕሚን ሴቶች ጅልባባቸውን እንዲደፉ ንገራቸው " አለ ጌታችን الله ....

#ኡኽታ ስለትንሽ የሰዎች ንግግር ስትይ የረበናን ቃል ከበስተጀርባሽ እንዳትጥይ....

ተሰተሪ...ዲንሽንም ተማሪ...አታውቅም መባለሽ... ደግሞ ምን ሊጎዳሽ...ማወቅ ትችያለሽ...ተማሪ ቁጭ ብለሽ...አይደለም ሊስቁ ፍርሀት ይገባሉ ገና ከሩቅ ሲያዩሽ...ዛሬ ቢያላግጡ ምንም አይሰማሽ...የነሱ ንግግር ላይጠብም ላይጎዳሽ...እህት ጥንክር በይ በሸሪዓው ልብሽ...ከእሳት መጠበቂያ ነውና ደጀንሽ...
Copy #share&join 👇🏿
https://www.tgoop.com/tewihd
1
Audio
ከጠማማ ፊረቆች ለመጠንቀቅ

: ما هي السرورية؟ وما الفرق بينها وبين الإخوان المسلمين؟

ስሩሪያ መንሐጅ ምንድናት?

ከኢኽዋንዮችስጋ ያለው ልዩነት ምንድነው

الشيخ محمد أمان الجامي

በታላቁ ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ የተውሂዱ አንበሳ

የ الله እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን

https://www.tgoop.com/tewihd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎 { ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ }

     💎   ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ  💎


🕌የጁምዓ ግብዣ
-------------------
🤝 የ1447 ሙሀረም ወር የመጀመሪያ ጁምዐ
-----------------
🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...


🤲اللهم فرجا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم
إلا أنت ....غزة


🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች

    🚿   ገላን መታጠብ

    👕 ጥሩ ልብስ መልበስ

    ⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)

     🥢  መፋቂያ መጠቀም

   🕰  በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ

   🕌  ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን           በእግር መጓዝ

   🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ)

   👉  በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት

   📖   ሱረቱል ከህፍን መቅራት

   👂  ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ

   🤲  ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን  ሰአት መጠባበቅ

⚡️  ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት

⚡️    በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ
::


📎
www.tgoop.com/tewhid   
1447
📌አሰላሙዐለይኩም ያ ዒበደሏህ ጥያቄ ሊጀመር ነው ኢንሻአሏህ ተዘጋጁ

ጥያቄ ......
👇👇👇
@tewihd
🔍 ســ [347]﹕من هو الذي يستفتح باب الجنة ، وأول من يدخلها ؟
🔎 ጥ [347] ﹕የጀነትን በር ሚያስከፍተው ማነው,መጀመርያ (ጀነት) ሚገባውስ?
Anonymous Quiz
2%
❶ نبي الله إبراهيم . [ ነብዩሏህ ኢብራሂም። ]
11%
❷ نبي الله آدم . [ ነብዩሏህ ኣደም። ]
2%
❸ نبي الله موسى . [ ነብዩሏህ ሙሳ። ]
85%
❹ النبي ﷺ . [ ነብዩ ﷺ ]
🔍 س [350] : في أي سورة قوله تعالى ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ﴾ ؟
🔎 ጥ [350 ] : ከላይ የተቀሰው የቁርዓን አንቀጽ በየትኛው ሱራ ላይ ይገኛል?
Anonymous Quiz
12%
❶ في سورة آل عمران .
7%
❷ في سورة الأعراف .
75%
❸ في سورة البقرة .
7%
❹ في سورة النساء .
«እንቅፋቶችና ፈተናዎች ልክ እንደ ሙቀትና ብርድ ጊዜያት ተፈራራቂ ናቸው። አንድ ባሪያ እነዚህ ፈተናዎች እንደማይቀሩለት ካወቀ በሚያጋጥሙት ጊዜ አይቆጣም፣ አይጨነቅም፣ አይተክዝምም»። {ኢብኑ ተይሚያህ}
💔3
"تذكير العباد ببعض مواقف يوم المعاد "
الشيخ الفاضل أبو معاذ حسين الحطيبي حفظه الله
ሁሉም ሰው ሊሰማውና ሊገሰፅበት የሚገባ ገሳጭ🌸 ነሲሃ

     💐ቁጭ  ብለን ራሳችንን እንተሳሰብ ሞት ሳይቀድመን በፊት


ቅርብ ያለ ለሩቅ ያድርስ

🌷ማንም ሰው  ይሄን የታላቅ አሊም ነሲሃ ለሰዎች ከማድረስ እንዳይሳሳ ስሙት ለሰዎችም አሰራጩት ሰዎች እንዲገሰፁ ሰበብ ሊሆን ይችላል


🌺አጠር  ተደርጎ የቀረበ 

https://www.tgoop.com/tewihd
አው ልክ ነው...
~ኢልም ካለ መግባባት አለ።
~ኢማን ካለ አማነ አለ።

~ኢኽላስ ካለ መተናነስ አለ።
~ኢህሳን ካለ ትህትና አለ።

~ተወኩል ካለ ስኬት አለ።
~ተቅዋ ካለ ታማኝነት አለ።
    
      አላህ ይወፍቀን።🤲

                  ⇩
https://www.tgoop.com/tewihd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [Part: 153]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    
🇵🇸
ሀዘኑም ሀዘን ....
➛ደስታውም
ሀዘን....
➛ጭንቀቱም ጭንቀት ....

➛ድሎቱም ጭንቀት....
➛ድካሙም ድካም ....
➛እረፍቱም ድካም
...

♻️የሆነባቸውን የጋዛ ወንድሞችህ በዱኣህ መሃል አካታቸው  👍

https://www.tgoop.com/tewihd
የመጀመሪው በኢስላም ቀስትን የወረወረ ሰሃብይ ሰዕድ ብን አቢ ወቃስ ይባላል። ይህን ሰሃቢይ ነበር ነብዩ ﷺ አባቴና እናቴ ፊዳ ይሁንልህ ወርውር ይሉት የነበረው።

በጣም የሚገርመው ይህ ሰሃቢይ እድሜው 17 ሰባት ነበር።

ዛሬ የኛ ወጣቶች ስታይ ታዝናለህ
የ 17 አመት ልጅ እስማርት ፎን ካልተገዛልኝ ብሎ ግብግብ ነው ከቤተሰብ ጋር ።


👉https://www.tgoop.com/Tewihd
AbuEkrima
የአሹራን ቀን መጾም!!

▪️አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
👍1
2025/07/13 21:29:31
Back to Top
HTML Embed Code: