ምንድን ነኝ አሁን በካሌብ
ካሌብ
ምንድን ነኝ አሁን? በካሌብ ጽሑፎች የቴሌግራም ድህረገጽ!
♥ ኢትዮጵያሁን
♥ አፍሪካሁን
♥ ሰው ሁን
🔊 ይህንን ድህረ-ገጽ ለመቀላቀል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0

.... እማ ምን ብናደርግልሽ ትደሰቻለሸ?የቀድሞውን ብንመልስ እማ እስቲ ንገሪኝ የቀድሞዎቹ ጀግኖችሽ ዛሬን ቢያዩ ምን ይላሉ? ምን የሚሉ ይመስልሻል? እኔስ ትዝታ በሚሉት ልጓም በሌለው ፈረስ የኃሊት አሻግሬ ትላንትን ሳያት ብኖራት ናፈኩ እነዛን ጀግኖች ማየት ናፈኩ እማ እውነት ነው ለካ ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም የሚባለው እኔንም ልክ እንደዛ በትዝታ ፈረስ ወደ ኃላ ቢመልሰኝም ከማለም በቀር መኖርን ግን አልቻልኩም። እማ ካልሰማሽ አንድ ነገር ልንገርሽ አንዱ በዓለም የታወቀ ሄሮዶተስ የተባለ የታሪክ አባት በአንድ ወቅት ምን አለ መሰለሽ
<<...በኢትዮጵያ እጅግ ያማሩ ደመ-ግቡ ቆንጆዎችና ውብ ሰዎች አሉባት። ርህራሄያቸውም እንደ እግዚአብሔር ነው። በመንገድ ለሚያልፍ ሰው የሚሆን ድግሥ ያሰናዳሉ። ምንም ቢሆን መንገደኛ የሚበላውን አያጣም። በእድሜያቸውም ከመቶ እስከ መቶ ሀያ፣ እስከ መቶ ሰላሳም ይኖራሉ። ነውርና ክፉ ነገር በአገራቸው የተጠላ ነው። የጤና ምንጮች የሆኑ ውሀዎች (ወንዞች) ስላሏቸው በጠጣጧቸው ጊዜ ሰውነታቸው ይታደሳሉ። በሀብትም እጅግ የበለፀጉ ናቸው።...>>
ሰማሽ እናቴ ደስ አይልም ግን ዛሬ ቁጭ ብዬ ስላንቺ እያሰብኩኝ ከዘመኑ ትውልድ እንደድሮው የሚጋደልልሽ ብፈልግ ብፈልግ በላይ ዘለቀን፣ አብዲሳ አጋን የመሰሉ ጀግኖችን አጣሁ የኢትኤል ሀገር ሆይ አንድ ጀግና ሲሞት እንደዚ ብሎ ነበር መፅሀፎችን ሳገላብጥ ነው ያየሁት
"ሀገሬ አጥፍቼ እንደሆነ ፈጣሪ ነፍሴን አይቀበላት ያላጠፋሁ እንደሆነ ግን ወንድ አይብቀልብሽ "ብሎሻል አሉ
እና እርግማን ነው ትውልዱን ያሰረው የድሮ ታሪክሽን ፍቆ በአዲስ መጥፎ ታሪክ የቀየረው ማነው? ከአባቶቻችን ጋር የሚያገናኘውን ድልድይ የሰበረው ማነው? ታሪካችንን እንዳናውቅ የጋረደን ማነው? ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ማነው? እማ እባክሽን ንገሪኝ?🙏😭😭😭😭 እማ ስላንቺ ባወራ እኮ አልጠግብም የትኛውን አውርቼ የትኛውን ልተው "ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል" ይላል አንድ ወዳጄ ታውቂያለሽ አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ እነዛን ጀግኖቾ የወለደች ማህፀን ዛሬም አልነጠፈችም ለሁሉም ጊዜ አለው አይደል ያለው ጠቢቡ ሰለሞን ያንቺም ቀን ይመጣል። እንዳትጠራጠሪ ተስፋን እኮ ካንቺ ነው የተማርኩት ለዛሬ ይብቃኝ አይደል? ሌላ ጊዜም እንደዚሁ እፅፍልሻለሁ። ያንቺው ትላንትን ናፋቂ ፤ ዛሬን ኗሪ፤ ነገን ደግሞ አላሚዋ ልጅሽ ኢትኤል ነበርኩ።
"አንገትሽ ራስሽን ችሎ ልየውና ማግስቱን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና"
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ቻናሉን ለመቀላቀልና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት
👉@TheHabesha0👈

መልካም ጥሩ ነው እውነት በጣም ጥቂት ከጥቂትም በጣት የምትቆጠሩ ቤተሰቦች የተሳተፋችሁበት ውይይት ነበር እናም አንዱ የእኔነት የያገባኛል ይመለከተኛል የመሰማት ስሜት ነው አንዱ የሐገር ፍቅር መገለጫ እውነት ነው ሁሉም ሰው እንዳላችሁት አመለካከቱ እንደየመልኩ ይለያይ ይሆናል ግን በየትኛውም ዘመን እና ሐገር ያሉ ሰዎች ከስልጣኔያቸው ጀርባ ሐገርራዊ #አንድነት አላቸው /ነበራቸው/ ይሄ የሚያስማማን ይመስለኛል እንደእኔ አስተሳሰብ...
እና ታድያ የቱ ጋር ነው የማንለያይበት ቦታ?? እኔ እንደዚህ እሱ እንደዛ የማንባባልበት ፅንፋችንስ ወዴት ነው ??? ይሄ ሁሉ ውድቀትና ውርደት እንደሐገር በዘመናት እየወረደ የመጣው ተቆጥሮ የማያልቀው እጢ እኮ የጀመረው አንድነታችንን ቀድሞ በመምታት ላንመለስ ወደምንለያይበት ፍጹም ሀገራዊ ልዩነት ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን ከሁሉም ነገሮችና ምክንያቶች በታች ዝቅ አድርገው አውርደውና አዋርደው ከጢሻ ስር ጥለው ከጨረሱ በኋላ ያንን የዘቀጠ አመለካከትና ፍልስፍናቸውን ሲግቱን ነበር!
ታድያ በዚህ ሰዓት በሀሳብ በአመለካከታችን ውስጥ ባለው እይታ ሐገራዊ አንድነታችንን እያንዳንዳችን በግል ባለን ስብዕና ግንባታ ውስጥ ትኩረት ብናደርግና ብስለት በጎደለን ቦታ ላይ ቆም ብለን ብናስብ መልካም ይመስለኛል እውነት ግን ቤተሰብ ማውራትና መወያየት ምንም ፋይዳ የማይሰጥበት ሐገር ዘመንና ወቅት ላይ ስለተቀመጥን ብቻ ያ ትልቁ የኢትዮጵያዊነት መንፈሳችን በአቧራ አይጋረድ በፈተናዎቻችን አይጋረድ
ወንድም እህቶቼ ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ኢትዮጵያን የእናቴ ልጆች ሆይ ኑ እንስማማ ኑ እንታረቅ ኑ እንተማመን
ስለ አርማዋና ፩ ፈጣሪዋ እለምናችኋለው! እንንቃ ካንቀላፋንበት!
⚠️ከቻላችሁ ሰዎች በምክንያታዊነት ያመዘነ ከፍጹም አሉታዊ ስሜቶች የፀዳ የሰውን ልጅ ክብር ከሚነካና ከሚያዋርድ አስተሳሰብ የራቀ ቅንነትና ትህትና በሞላው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ የፈለጋችሁትን ጥግ ይዛችሁ አሁንም ሐሳባችሁን አስቀምጡ! እውነት የሚማርበት ሰው አይጠፋም እኛ ከልባችን ከወጣ ሌላው ልብ ላይ የማይገባበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም! / ካሌብ ነበርኩ/ @kalebo19King ከተሳሳትኩ ለመታረም ካላወቅኩ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ !
የመወያያ ስብስባችን /Group/ ውስጥ ያልተቀላቀላችሁ በዚህ መስፈንጠሪያ( link) ውስጥ በመግባት ውይይታችንን መቀላቀል ለሌሎችም ማጋራት /Add,Share,forward ማድረግ ይቻላል! 👇👇👇 https://www.tgoop.com/ye_kaleb_tsehufoch
♥ ኢትዮጵያ ሁን
♥ አፍሪካሁን
♥ ሰው ሁን
🔊 ይህንን ድህረ-ገጽ ለመቀላቀል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0

Telegram
የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍
እንኳን ወደ መወያያ ግሩፓችን በደህና መጣችሁ .
ይህ ግሩፕ #በካሌብ_ጽሁፎች ቻናል ላይ ስለሚለቀቁት ማንኛውም ነገሮች መወያያ እንዲሁም የሀገራችንን ታሪክ ሥልጣኔ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የምናደርግበት ቤት ነው።
ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @TheHabesha0
የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል @Ye_Kaleb_Tsehufoch
ለግል አሥተያየት በ @KalebAdane777 👈

አዕምሯችን መሬት ነው፤ የተዘራበትን ማብቀል ነው ስራው። መልካም ነገር ከነገርነው፣ መልካም ነገር ካየ የህይወት መንገዳችን ያማረና ደስተኛ እንሆናለን።
ለሆዳችን እኮ በጣም ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በፍፁም የቆሸሸ ምግብ አንበላም። ታዲያ የነገ መድረሻችንን ለሚወስነው አይምሯችን ምንድነው የምንመግበው? መጥፎ ዜና ነው ወይስ መንፈሳዊ ሀሳብ? ስለ ሰው አሉባልታ ነው የምናስበው ወይስ ስለ ነገ መድረሻችን? ምርጫው የኛ ነው እናም ምርጫችንን መልካም ለማድረግ ዕውቀትና ማስተዋል ያስፈልገናልና እግዚአብሔር ያድለን ሐገራችንን ከዲያብሎስ ይጠብቅልን በምህረቱ ያሻግረን የንፁሐንን እንባ ያብስ🙏!
መልካም 🌃ምሽት!
📣ቻናሉን ለመቀላቀልና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት👇
👉 @TheHabesha0 👈

#የካሌብ_ጽሑፎች_የቴሌግራም_ድህረገጽ
" ወርቅ በጨርቅ ተጠቅልሎ በግርግርም ተኛ፤
አይሁድ ጨርቁን አይተው፣ አልፈው እና ተራምደው ሔዱ፤
ሰብአ ሰገል ግን፣ ጨርቁን ገልጠው ወርቁን አጌጡበት"
[{ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ}]
መልካም በዓል ይሁንልን።
@TheHabesha0 @TheHabesha0
@TheHabesha0 @TheHabesha0
" ወርቅ በጨርቅ ተጠቅልሎ በግርግርም ተኛ፤
አይሁድ ጨርቁን አይተው፣ አልፈው እና ተራምደው ሔዱ፤
ሰብአ ሰገል ግን፣ ጨርቁን ገልጠው ወርቁን አጌጡበት"
[{ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ}]
መልካም በዓል ይሁንልን።
@TheHabesha0 @TheHabesha0
@TheHabesha0 @TheHabesha0
📖ሰው ነህ አይደል? ሰው መሆንን እወቅበት !📖 #የካሌብ_ጽሑፎች
#ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ወይም ትክክለኛ ሰዋዊ ህይወትን ስነግርህ በሙሉ ልብህ ተቀበለኝ !.. ያ ሰዋዊ ወይም ትክክለኛና ተፈላጊው ባህሪያችን ምንድን ነው ካልከኝ...! በቀላሉ እነግርሃለው 📌 ሰው ሆይ ከነድካምህ ብትወድቅ ብትነሳም ያለ' ክፋት መኖር ነበር የህይወታችን ቅኔ እና ትልም ።
ሁላችንም በእለት ተእለት እንቅስቅሴችን ላይ ይቺን ምታክል ቅንነት ብንጨምር,
ማናችንም ሳንጎዳ ሁላችንም እንጠቀም ነበር፣ ምክንያቱም
ለመረዳዳት የውስጥ ፍላጎት እና አዛኝ ልብ ካለ፡ ልዩነት መሰናክል ሆኖ አያውቅምና፡፡
🔔ቻናሉን ለመ🀄️ላ🀄️ል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0
#ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ወይም ትክክለኛ ሰዋዊ ህይወትን ስነግርህ በሙሉ ልብህ ተቀበለኝ !.. ያ ሰዋዊ ወይም ትክክለኛና ተፈላጊው ባህሪያችን ምንድን ነው ካልከኝ...! በቀላሉ እነግርሃለው 📌 ሰው ሆይ ከነድካምህ ብትወድቅ ብትነሳም ያለ' ክፋት መኖር ነበር የህይወታችን ቅኔ እና ትልም ።
ሁላችንም በእለት ተእለት እንቅስቅሴችን ላይ ይቺን ምታክል ቅንነት ብንጨምር,
ማናችንም ሳንጎዳ ሁላችንም እንጠቀም ነበር፣ ምክንያቱም
ለመረዳዳት የውስጥ ፍላጎት እና አዛኝ ልብ ካለ፡ ልዩነት መሰናክል ሆኖ አያውቅምና፡፡
🔔ቻናሉን ለመ🀄️ላ🀄️ል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0
#የካሌብ_ጽሑፎች✍ በድጋሚ የተለጠፈ!
ተሰውረሽ የሰወርሽን ሆይ:
አንቺ ኢትዮጲያይቱ ሆይ: እስቲ ክንብንብሽን አውርጂ፤
እስቲ ዓይነ ርግብሽን ግለጪ::
ከልባችን ማድጋ የፈሰሰው ውኃሽ የሚነደውን ቀርቶ ሊነድ ያሰበን ሳይተው ያጠፋል እኮን::
ብትረቂባቸው ጊዜ: የሌለሽ የመሰላቸው እነርሱ ያሉ ያሉ መሰላቸውና መኖሪያ ነፈጉሽ፤ ማደሪያ ከለከሉሽ፤ መጠጊያ አሳጡሸ::
ግና ከሚታየው ሲያሳድዱሽ: ከሚዳሰሰው ሲያርቁሽ: ከመጽሐፉ፣ ከባሕሉ፣ ከአነዋወሩ ሲያባርሩሽ: ይባስ ከደማችን ተሸሸግሽና ላትለዪ ተዋሕድሽባቸው::
አስተሳሰብ ሆንሽና ባለመጥፋት ጸናሽባቸው:: የቀደመው አባት የተከተለሽ እናት ሆይ: እስቲ ከኛ ከተዋረዱት ሳለሽ ከፍታሽን ተናገሪ፤ እስቲ በተወነካከረ ድምፃችን ዝምታሽን ስበሪ:: ነገሩስ አንቺ መቼ ዝም አልሽ?.. ዝም ማለት አቅቶን ዝም ብለሽ የምታወሪን አልደመጥ አለን እንጂ::
#ይህ_የካሌብ_ጽሑፎች_የቴሌግራም_ድህረገጽ_ነው 📣

#የካሌብ_ጽሑፎች
⚡️ወደ እውነት ተራመድ ⚡️
ወዳጄ ብዙ ሰዎች ያደርጉታል ወይም ያምኑታል ብለህ ምንም አታድርግ ወይም አትመን። የሰው ብዛት እውነትን አይፈጥርም። ማንም አብሮክ ባይራመድ እንኳን ላመንክበትና እውነት ወደ ሆነው ነገር ተራመድ። አለምን የቀየርዋት ሁሉም ከተለመደው ብዝሃነት ያፈነገጡ የእውነት ፈላጊዎች ናቸው። ማን አለኝ ሳይሆን ምን አለኝ ነው የሚባለው እና ወደ ውጭ ከምናይ እይታችንን ወደ ውስጥ እናድርግ!🙏 ሁሉም ወደራሱ ማየት ሲጀምር ከከንቱና ከማይረባ ነገር ለመውጣት እድሉን እናገኛለን ምክንያቱም ወደራስ ማየት የራስ ችግርን እና ጥፋትን እያሳየ ፈጽመን እስክንለወጥ ወደ ሌላ ሰው ህይወት እንዳንገባና የራሳችንን ስብዕና በየእለቱ እንድናሳድግ ያደርገናል።
ቻናሉን ለመቀላቀል እና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት

እነሆ የመወያያ ስብስባችን በነፃነት የምንወያይበት ብዙ መፃህፍቶችን የሚያገኙበት Group ነው ከታች ያለውን👇 ሰማያዊ መስፈንጠሪያ በመንካት ይቀላቀሉ ሰዎችንም Add ያድርጉ 🤗🤗🤗
https://www.tgoop.com/ye_kaleb_tsehufoch
ነሐሴ 2 /12/16 ዓ.ም
https://www.tgoop.com/ye_kaleb_tsehufoch
ነሐሴ 2 /12/16 ዓ.ም
Telegram
የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍
እንኳን ወደ መወያያ ግሩፓችን በደህና መጣችሁ .
ይህ ግሩፕ #በካሌብ_ጽሁፎች ቻናል ላይ ስለሚለቀቁት ማንኛውም ነገሮች መወያያ እንዲሁም የሀገራችንን ታሪክ ሥልጣኔ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የምናደርግበት ቤት ነው።
ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @TheHabesha0
የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል @Ye_Kaleb_Tsehufoch
ለግል አሥተያየት በ @KalebAdane777 👈
ይህ ግሩፕ #በካሌብ_ጽሁፎች ቻናል ላይ ስለሚለቀቁት ማንኛውም ነገሮች መወያያ እንዲሁም የሀገራችንን ታሪክ ሥልጣኔ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የምናደርግበት ቤት ነው።
ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @TheHabesha0
የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል @Ye_Kaleb_Tsehufoch
ለግል አሥተያየት በ @KalebAdane777 👈
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።
#የካሌብ_ጽሑፎች
#Join & #Share Our channel 👇👇👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0
🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖
#የካሌብ_ጽሑፎች
#Join & #Share Our channel 👇👇👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0
🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖🥖
Audio
ዘማሪት 🗣ምርትነሽ ጥላሁን
🙏እባክህ ቀን አምጣ🤲
ለወቅቱን የሚገባ ዝማሬ🥺
♥ ኢትዮጵያ ሁን
♥ አፍሪካሁን
♥ ሰው ሁን
ለሌሎችም በቅንነት ያጋሩ ይህ ✍የካሌብ ጽሑፎች የቴሌግራም ድህረገጽ ነው!
🔊 ይህንን ድህረ-ገጽ ለመቀላቀል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0
@TheHabesha0 @TheHabesha0
🙏እባክህ ቀን አምጣ🤲
ለወቅቱን የሚገባ ዝማሬ🥺
♥ ኢትዮጵያ ሁን
♥ አፍሪካሁን
♥ ሰው ሁን
ለሌሎችም በቅንነት ያጋሩ ይህ ✍የካሌብ ጽሑፎች የቴሌግራም ድህረገጽ ነው!
🔊 ይህንን ድህረ-ገጽ ለመቀላቀል👇
@TheHabesha0 @TheHabesha0
@TheHabesha0 @TheHabesha0
#የካሌብ_ጽሑፎች✍
“የሚወደኝ ሁሉ በጨለማዬ ውስጥ ሰምጬም ቢሆን ይወደኛል ብዬ አስብ ነበር።
በነፍስ ቁስል ተሞልቼም ቢሆን፣ ራሴን መውደድ በተሳነኝ ጊዜም ቢሆን ይወደኛል ብዬ አስብ ነበር።
ነገር ግን አይደለም።
ማንም የዋሻ ጉድጓድ ውስጥ እጁን አያስገባም። አያስብምም።
ሁሉም በደስተኛው መልካችን ላይ ብቻ ነው የሚፈልገን።
ጨለማው የኛ የግላችን ነው ! ”
-Unknown poet 🙌 የኔ እይታ📣

👆ይሄ አስጨቂ ጊዜና ሰአት መጣ አይደል??
እውነት በጭንቅ በመከራ በሀዘን ትካዜ ያላችሁ የእናቴ ልጆች ፈጣሪ አምላካችን እርሱ ይድረስላችሁ🙏 እባክህ ለኛም ልብ ይሰጠን ዘንድ ታላላቆችን አስነሳ ያየና የያየማ ልብ ያለ ይድን ዘንድ