Telegram Web
📢 Exciting News!

The Urban Center is honored to participate in a panel discussion at the upcoming Africa Celebrates event on November 8th, 2024, at the UNECA UNCC Building, Conference Room 5, in Addis Ababa. Join us as we share insights from our recent studies on the adoption of the gig economy across Ethiopian cities and discuss its potential impact on economic growth and employment. This will be an engaging opportunity to explore frameworks essential for fostering a thriving gig economy in Ethiopia.

🕒 Date: November 8, 2024
🕘 Time: 9:00 AM (3:00 Local Time)
📍 Venue: UNECA UNCC Building, Conference Room 5, Addis Ababa

We invite business owners, stakeholders, and interested individuals to register and be part of this important conversation. Secure your spot today by registering at the link below by November 6th for security clearance.

🔗 Register here: https://forms.gle/MeiLdQwiZJ27XfS6A

Don't forget to bring your ID Card when coming to the session after registering.
The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
ባለፈው ሳምንት በተካኼደው ዓመታዊው የኧርባን ኦክቶበር ዝግጅት ላይ መሠረ ት በማድረግ ስለ ፍትሐዊ ከተሞች ምንነት፣ በከተማ መሠረተ - ልማት ዝርጋታዎች እና አገልግሎት አሠጠጥ ረገድ ፋይናንስ ያለው ሚና እንዲሁም ፍትሐዊ ከተሞችን ለዜጎች ለመሥጠት ያሉ የተለያዩ አማራጮችን የዝግጅቱ አሰናኝ ከነበሩት አቶ መሳይ ሸምሱ ጋር ውይይት ይኖረናል። ማክሰኞ ጥቅምት 19፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ…
🚨🚨ባለፈው ሳምንት በቴክኒክ ችግር ምክንያት ያልተላለፈ ፕሮግራም::

ባለፈው ሳምንት በተካኼደው ዓመታዊው የኧርባን ኦክቶበር ዝግጅት ላይ መሠረ ት በማድረግ ዶ/ር ጄርሚ ኦኮንጆ ፣ ዴቪድ ኦኮሙ እና ዶ/ር ፍጹም ተክሉ ስለ ፍትሐዊ ከተሞች ምንነት፣ በከተማ መሠረተ - ልማት ዝርጋታዎች እና አገልግሎት አሠጠጥ ረገድ ፋይናንስ ያለው ሚና እንዲሁም ፍትሐዊ ከተሞችን ለዜጎች ለመሥጠት ያሉ የተለያዩ አማራጮችን ባደረጉት ውይይት ላይ የዝግጅቱ አሰናኝ ከነበሩት አቶ መሳይ ሸምሱ (በአዲስ አበባ የቴክኖሎጂ ተቋም (5ኪሎ) መምህር እና በከተማ እንቅስቃሴ እና ሎጅስቲክስ ጥናት የሚያደርጉ) ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ ጥቅምት 26፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Based on the 6th annual Urban October event that took place last week, by Dr. Jeremey Okonjo, David Okamu, and Dr. Fitsum Teklu we will have a discussion with Mesay Shemsu (lecturer at Addis Abeba Institute of Technology, specialising in Urban Mobility and Logistics), the event's moderator on the significance and characteristics of just cities, the impact of financing on urban infrastructure and services, and the array of possibilities to create a just city for residents.

Tune in on Sheger FM 102.1 on November 5, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
የዚህ ፕሮግራም ሙሉ ኦዲዮ ፋይል ሊንኩን በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ።

The full and extended version of this audio file is attached.

ሊንክ ፡ https://cutt.ly/ceGZvYbt

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
ጥቅምት 16 በተካኼደው ዓመታዊው የ ‘ኧርባን ኦክቶበር’ ዝግጅት ላይ መሠረት በማድረግ ሥራ እና ከተሞች በሚል ርዕስ ስለ ቁርጥ (ጥሪ) ሥራ በከተሞች ላይ ስለሚጫወተው ሚና፣ መሻሻል ስላለባቸው ነገሮች፣ አሁን ያሉ እና ወደፊት ሊኖሩ ስለሚችሉ ፈተናዎች እንዲሁም የመፍትሔ ሀሳቦችን በዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ ከነበሩት ዶ/ር ኢዛና አምደወርቅ (በአአዩ የሶሲዮሎጂ መምህር) እና ቤተልሔም ደምሴ (አርክቴክት እና ከተማ ፕላነር) ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሕዳር፣ 3፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Based on the "Urban October" event held on October 26, we will have a discussion on the title Cities and Jobs, covering the impact of gig works on cities, areas for improvement, current challenges, potential obstacles, and recommendations with the panelists Dr. Ezana Amdework (Assistant Professor of Sociology at AAU) and Betelehem Demissie (urban planner and Architect).

Tune in on Sheger FM 102.1 on November 12, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
የባለሙያዎች ተሳትፎ

ለ፡ የሕንጻ ዲዛይን እና ግንባታ ባለሙያዎች በሙሉ

የኢትዮጵያ የሕንጻ አዋጅ
የሰነዱ ሊንክ፡ https://cutt.ly/EeH3jlxO

የሀሳብ መስጫ ሊንክ፡ https://cutt.ly/KeH19rEP

2017 ዓ.ም
የባለሙያዎች ተሳትፎ

ለ፡ ሪል ስቴት፣ ቋሚ ንብረት ግመታ፣ የሕንጻ ዲዛይን እና ግንባታ ባለሙያዎች በሙሉ

የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት_ግብይትና_ግመታ_አዋጅ
የሰነዱ ሊንክ፡ https://cutt.ly/seH3lLNO

የሀሳብ መስጫ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/5eH9GQT1

2017 ዓ.ም
ጥቅምት 19 በተካኼደው ዓመታዊው የ ‘ኧርባን ኦክቶበር’ ዝግጅት ላይ መሠረት በማድረግ "ትምሕርት እና ከተሞች" በሚል ርዕስ የትምሕርትን ዐውዳዊ ፍቺ፣ ለትምሕርት የሚያስፈልጉ መሠረተ - ልማቶች፣ አሁን ያሉ እና ወደፊት ስለሚያጋጥሙ ፈተናዎች እንዲሁም የመፍትሔ ሀሳቦችን በዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ ከነበሩት ምስክር አዳነ እና ነፃነት መለስ ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሕዳር 10፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


As part of the "Urban October" program held on October 29, titled "Education and Cities", we will discuss the contextual meaning of education, the necessary infrastructure, current and potential challenges, and recommendations with one of the panelists, Misikir Adane, and the event's moderator, Netsanet Meles.

Tune in on Sheger FM 102.1 on November 19, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል ከአንድምታ ጋር በመተባበር

"የቃላት ቀመር"
የቋንቋ ቴክኖሎጂ ለምርምር ሥራ
ከእንድሪያስ ተክሉ ጋራ

🗓 ቅዳሜ፣ ሕዳር 21፣ 2017 ዓ.ም
🕥 ከረፋዱ 4፡30 - 6:00
በር 4:00 ይከፈታል።

📍አድራሻ፡ በከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል


🚨ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ለሚመዘገቡ ያሉን ቦታዎች 25 ሲሆኑ ለሚመረጡ ተመዝጋቢዎች ማረጋገጫ መልዕክት እንልካለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/DeKSQCZt
"ማስታወሻ፤ ምናሴ አይተንፍሱ"
በሚል ርዕስ
መስከረም 16፣2017 ዓ.ም በሞት የተለዩንን የአቶ ምናሴ አይተንፍሱ (አርክቴክት) ሕይወት እና ሥራዎቻቸውን እናስታውሳለን።

ማክሰኞ፣ ሕዳር 17፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Remembering: Minassie Aytenfisu"
we will commemorate the life and works of Ato Minassie Aytenfisu, an architect who passed away on September 26, 2024.

Tune in on Sheger FM 102.1 on November 26, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
ሰሞኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሕንጻ፣ የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ፣ የከተማ መሬትን በሊዝ ስለመያዝ እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ ዙሪያ አዋጆችን አርቅቆ ለማጽደቅ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። በእነዚህ ረቀቅ አዋጆች ዙሪያ ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሕዳር 24፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ



The Ministry of Urban and Infrastructure Development is finalizing preparations to draft and approve proclamations on Building, Real Estate Development, Property Valuation and Market, Urban Land Lease Holding Proclamation, urban landholding, and Land-related Property Registration. We will reflect on these drafted proclamations.

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 03, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
ባለፈው ሳምንት በህዝብ ተውካዮች ምክርቤት የፀደቀው የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ ዙሪያ ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ



We will reflect on the Real-Estate Development and Immovable Property Valuation and Market that was ratified last week by the House of Peoples’ Representatives.

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 10, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
BEYOND
BODY &
SPACE

An art exhibition by
Alebel Desta and
Isabel Tesfazghi
"የሰነድ አዘጋገብ እና የቋንቋ ቴክኖሎጂ"
በሚል ርዕስ "የቃላት ቀመር" ለምርምር ሥራ እያሰናዱ ካሉት ከአቶ እንድርያስ ተክሉ (ሜካኒካል መሐንዲስ) ጋራ በከተሞች ጥናት ዙርያ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title "Document Archiving and Language Technnology," We will have a discussion on its applications on urban studies with Endrias Teklu, a mechanical engineer who is developing a lanague tool for research use.

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 17, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
ዝግጅቱ በድጋሚ እንዲቀርብ በተጠየቅነው መሠረት

ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል ከአንድምታ ጋራ በመተባበር

"የቃላት ቀመር"
የቋንቋ ቴክኖሎጂ ለምርምር ሥራ
ከእንድርያስ ተክሉ ጋራ

ክፍል ፪

🗓 ቅዳሜ፣ ታኀሣሥ 12፣ 2017 ዓ.ም

🕥 ከጠዋቱ 4፡30  -  6:30

በር 4:00 ይከፈታል።

ዝግጅቱ ልክ 4:30 ይጀምራል !

📍አድራሻ፡ በከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል


🚨ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ለሚመዘገቡ ያሉን ቦታዎች 25 ሲሆኑ ለሚመረጡ ተመዝጋቢዎች ማረጋገጫ መልዕክት እንልካለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/DeKSQCZt
ከቤት እስከ ከተማ በሸገር FM 102.1 መተላለፍ የጀመረበትን 17ተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአድማጮቻችን ጋራ የጥያቄ እና መልስ ቆይታ ይኖረናል::

ማክሰኞ ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 እስከ 3፡00 በሸገር 102.1 ላይ ይከታተሉን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

On the occasion of the 17th anniversary of 'Kebet Eske Ketema', we will have a live call in Q&A session with our audiences.

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 24,2024 from 8 to 9 PM

Kebet Eske Ketema'
For better urbanity in Ethiopia
🏠💊 Help shape the future of home-based healthcare! Take our quick survey to share your needs, preferences, and expectations. Your input will guide in creating a service tailored to you. Click the link below or Scan the QR code to participate! 👇

https://cutt.ly/neCGgwEL

#HomeHealthcare #MarketSurvey
ይህ የዳሰሳ ጥናት የእርስዎን ፍላጎቶች፣ ምርጫዎች እና የሚጠበቁትን የቤት ውስጥ፣ የቤት ለቤት ወይንም ለቤት-ተኮር የ"ጊግ" (GIG) አገልግሎቶች በዲጂታል አገናኝ መተግበሪያዎች/አፕሊኬሽንዎች አማካኝነት የሚሻሻሉበትን መንገድ ለመፈለግ የሚከናወን ነው።

መጠይቁን ለመሙላት እባክዎን ከታች የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡

ሊንክ፡https://cutt.ly/VeMjLRYR
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA (Bemnet bebo Demissie)
🌟 Calling all women creative business owners! 🌟

Tibeb be Adebaby in collaboration with Zicon Consulting and Enat Bank presents
"Crafting Success: Business Tools for Creatives" a hands-on workshop designed to empower you with tools for financial management, business sustainability, and navigating creative sector opportunities.

📅 Date: Saturday, December 28, 2024
Time: 9:00 AM - 12:30 PM (event with refreshment)
🎯 Who can apply? Preferably Women owning creative businesses in fashion, crafts, music, or film.

🪑 Limited seats available!
Registration does not guarantee participation
selected participants will receive confirmation via email and text message.

💻 Register now: https://forms.gle/9Vx9anuQiryUHN5i9

Let's build thriving creative businesses together! 🙌

#CraftingSuccess #Tibeb2024 #EmpoweringCreatives
#WomenInBusiness #TBA #fashion #crafts #music #film
ከቤት እስከ ከተማ በሸገር FM 102.1 መተላለፍ የጀመረበትን 17ተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት ከአድማጮቻችን ጋራ በቀጥታ የስልክ መስመር የጀመረውን ውይይት የምንቀጥልበት እና ባለፉት ዓመታት ልዩ ተሣትፎ ላደረጉ በምርጫቸው መሠረት ስጦታ የምናበረክትበት ዝግጅት ይኖረናል።

ማክሰኞ ፣ ጥር 22፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 እስከ 3፡00 ላይ እንድትከታተሉን እንጋብዛለችኋለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

On the occasion of the 17th anniversary of Kebet Eske Ketema on Sheger FM 102.1, we will continue our live call-in session and present gifts, based on their interests, to our regular audiences who participated exceptionally

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 31,2024, from 8 to 9 PM

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
2025/01/05 08:33:33
Back to Top
HTML Embed Code: