tgoop.com/Theurbancenter/1209
Last Update:
ጥቅምት 16 በተካኼደው ዓመታዊው የ ‘ኧርባን ኦክቶበር’ ዝግጅት ላይ መሠረት በማድረግ ሥራ እና ከተሞች በሚል ርዕስ ስለ ቁርጥ (ጥሪ) ሥራ በከተሞች ላይ ስለሚጫወተው ሚና፣ መሻሻል ስላለባቸው ነገሮች፣ አሁን ያሉ እና ወደፊት ሊኖሩ ስለሚችሉ ፈተናዎች እንዲሁም የመፍትሔ ሀሳቦችን በዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ ከነበሩት ዶ/ር ኢዛና አምደወርቅ (በአአዩ የሶሲዮሎጂ መምህር) እና ቤተልሔም ደምሴ (አርክቴክት እና ከተማ ፕላነር) ጋር ውይይት ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ሕዳር፣ 3፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Based on the "Urban October" event held on October 26, we will have a discussion on the title Cities and Jobs, covering the impact of gig works on cities, areas for improvement, current challenges, potential obstacles, and recommendations with the panelists Dr. Ezana Amdework (Assistant Professor of Sociology at AAU) and Betelehem Demissie (urban planner and Architect).
Tune in on Sheger FM 102.1 on November 12, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
BY The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

Share with your friend now:
tgoop.com/Theurbancenter/1209